Breakthrough Trading S.C ®
51.8K subscribers
8.82K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
"Awareness requires living in the here and now, and not elsewhere, the past or the future."

                     ***

"ንቃተ ህሊና እዚህ እና አሁን ላይ መኖርን የሚጠይቅ እንጂ በሌላ ቦታ፣ ያለፈው ወይም የወደፊትን መኖር አይደለም።"

በኤሪክ በርን፤ Games People Play ከሚል መጽሐፍ የተወሰደ
👍91❤24🎉7🤩6🔥4
ድርጅታችን ለገቢዎች ሚኒስቴር ጅማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት፤ "አዕምሮን ማነጽ" ስልጠና በመስጠት ላይ ይገኛል!

ስልጠናውም የሚሰጠው በከፍተኛ አሰልጣኝ እና ሂፕኖቴራፒስት አቶ ነፃነት ዘነበ ነው።

ስልጠናው ከመጀመሩ በፊት የድርጅታችን የቦርድ አባል በሆኑት በዶ/ር እውነቱ ሃይሉ የመክፈቻ ንግግር ተደርጓል።

✨ባለራዕይ፣ ቅን፣ ጤናማ እና ባለፀጋ ትውልድን መፍጠር!✨

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
❤50👍33🤩10🎉5🔥4😱3
የከሰዓቱ ስልጠና በታላቅ ንቃት እና ተነሳሽነት ቀጥልዋል።

✨ባለራዕይ፣ ቅን፣ ጤናማ እና ባለፀጋ ትውልድን መፍጠር!✨

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
❤34👍33🤩3😱2😢2🎉2
በጅማ ከተማ ለገቢዎች ሚኒስቴር ጅማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሲሰጥ የነበረው የአዕምሮን ማነጽ ስልጠና በስኬት ተጠናቅዋል።


✨ከሰልጣኞች መሃከልም የስልጠና ጥቅል ለ 13 ሰልጣኞች ተበርክቶላቸዋል። ✨
❤32👍22🤩7🎉3🔥2😢2