Breakthrough Trading S.C ®
51.8K subscribers
8.82K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
የድርጅታችን የማኔጅመንት አባላት አቶ አብዱልፈታህ ሁሴን(CEO) እና ወ/ሮ መሰረት ሀብታሙ(CFO) በInspired Ethiopia Youth Association በዋና ቢሮ በመገኘት ከአቶ ልዩነህ ታምራት (Executive Director) ጋር ጥሩ ውይይት እና ምክክር አድርገዋል።

https://www.facebook.com/share/p/Stb5jQ6BBV8CHiQP/?mibextid=qi2Omg

===አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
+251954872508
or
+251942137733 Mekelle Branch
🎉46👍41🤩11❤10😁4🔥3😢2
👥New NTB

Dear Bereket Zeleke, Congratulations on your promotion as National Team Builder (NTB). You really deserve it!

BTSC hopes you will perform even better in the future.

✨Alpha our State for Significance! ✨

📍Addis Ababa ,Bole Sub -City ,Woreda 3 , Shilem Building, 4th floor
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251954872508
or
+251942137733 Mekelle Branch
❤113🎉41👍38😱12🤩11🔥4😢3
ትክክለኛ የማህበራዊ ገጾቻችንን ስለሚጠቀሙ እናመሰግናለን።

Thank you for following our official Social Media pages.

===አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
+251954872508
or
+251942137733 Mekelle Branch
👍54🔥5❤4🤩4😢3
ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ከኤመራልድ የትምህርት የምርምር እና
የማማከር አገልግሎት ኃ/የተ/የግ/ማ ጋር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርሟል።

የመግባቢያ ሰነዱ (MOU) በብሬክስሩ ዋና አስፈጻሚ አቶ አብዱልፈታህ ሁሴን እና በኤመራልድ ስራ አስኪያጅ ዶ/ር አደም ኢብራሂም የተፈረመ ሲሆን ሁለቱ ድርጅቶች በተለያዩ የኮርፖሬት ስልጠናዎች ዙሪያ አብሮ ለመስራት የተደረገ የመግባቢያ ስምምነት ነው።

===አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
+251954872508
or
+251942137733 Mekelle Branch
❤65👍48🎉14🔥4😢4🤩2
✨The wait is over! Now, you can download our Customer Feedback System (CFS) from Play Store. ✨

✨ጥበቃ አበቃ! በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የCustomer Feedback System (CFS) መተግበሪያን ከፕሌይ ስቶር በማውረድ ይጠቀሙ።✨

✨Alpha our State for Significance! ✨

📍Addis Ababa ,Bole Sub -City ,Woreda 3 , Shilem Building, 4th floor
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251954872508
or
+251942137733 Mekelle Branch
🎉60👍41❤18🤩12😢4😁2😱2
👍37🤩12❤10
💡 የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና!

ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ለገፅታ ገንቢዎች እና እንግዶች የሚሆን ዘወትር ሀሙስ በሶስቱም ቅርንጫፎች በኩባንያው ታላላቅ አሰልጣኞች የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና እንደሚሰጥ ይታወቃል።

👉 በዚህ ሳምንት ሀሙስ27/10/2016ዓ.ም
                 
📍 ቦሌ ቅርንጫፍ
          ⏱    ጠዋት 3:00-5:00    ✓በአማርኛ
          ⏱    ከሰዓት 8:00-10:00 ✓በAfaan Oromo

📍አዳማ ቅርንጫፍ
          ⏱    ጠዋት 3:00-5:00   ✓በአማርኛ
         ⏱    ከሰዓት 8:00-10:00✓በAfaan Oromo
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
+251954872508
or
+251942137733 Mekelle Branch
👍33❤1🔥1😱1
የስኬት ጉዞ (Blue Package)
ሃያል ሂደት (Yellow Package)
ልምድ ግንባታ (Orange Package)
አእምሮን ማነፅ (Green Package)
የቡድን ግንባታ እና መሪነት (Golden Package) እነዚህን የስልጠና ጥቅሎቻችንን በመውሰድ ክህሎታችንን እና አቅማችንን እንገንባ!

===አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
+251954872508
or
+251942137733 Mekelle Branch
👍103🎉13🔥10🤩9❤2😱1
Dear our esteemed customers,

Please use the bank information provided above exclusively for deposit payments. Additionally, Dahabshiil and MoneyGram may also be utilized for payments.

✨Alpha our State for Significance! ✨

📍Addis Ababa ,Bole Sub -City ,Woreda 3 , Shilem Building, 4th floor
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251954872508
or
+251942137733 Mekelle Branch
👍35❤12
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
This video demonstrates how to use Customer Feedback System (CFS) to a limited extent.

✨Alpha our State for Significance! ✨

📍Addis Ababa ,Bole Sub -City ,Woreda 3 , Shilem Building, 4th floor
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251954872508
or
+251942137733 Mekelle Branch
👍56❤8🔥6🎉6
የአልፋ ጥቅል ስልጠና  
    📍በጅማ ከተማ የኃያል ሂደት ስልጠና በአማርኛ የሚሰጥበት ቦታ፦
  - ርብቃ ሆቴል ሐምሌ 05, 06,07/2016 ዓ.ም

📍The Alpha Package Training in Amharic language will be held at Rebika Hotel in Jimma on July 12, 13 and 14, 2024.

✨ባለራዕይ፣ ቅን፣ ጤናማ እና ባለፀጋ ትውልድን መፍጠር!✨
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
                                                           
✨Creating Visionary,Genuine,Healthy and Wealthy Generation!✨
📍Addis Ababa ,Bole Sub -City ,Woreda 3 , Shilem Building, 4th floor
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251954872508
or
+251942137733 Mekelle Branch
👍76❤8🤩7🔥6
✨ፍቅር አስኳላ
የልጆች ምቾት የወላጆች እረፍት!✨


📍ቦሌ ካርጎ ፊት ለፊት አዲስ ልብ ህክምና ሆስፒታል፤ ቦንሮያል ሆቴል አጠገብ
📞0905272829
👍80❤39🎉10🤩9🔥4
Hello Monday, with you comes the promise of fresh beginnings and untapped potential. May this week unfold with happiness, laughter, and moments that make your heart sing. Happy Monday!
❤83👍33🔥14🎉2
በቅርብ ቀን/Coming Soon!

የብሬክስሩ አልፋ ጥቅል ስልጠና በሚዛን ቴፒ፣ ባህርዳር፣ ሻሸመኔ፣ሽሬ እና በደሴ ከተማ በቅርብ ቀን ይጠብቁን!

 Stay tuned for the upcoming Alpha Package training in Mizan-Tepi, Bahirdar, Shashemene ,Shire and Dessie Town!

✨ባለራዕይ፣ ቅን፣ ጤናማ እና ባለፀጋ ትውልድን መፍጠር!✨
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
                                                           
✨Creating Visionary,Genuine,Healthy and Wealthy Generation!✨
📍Addis Ababa ,Bole Sub -City ,Woreda 3 , Shilem Building, 4th floor
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251954872508
or
+251942137733 Mekelle Branch
❤34👍26🤩8🎉4
🎊የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የወንዶች እግር ኳስ ቡድን የ2016ዓ.ም ፕሪሚየር ሊግ ቻምፒዮንነትን ስለተጎናፀፈ ታላቅ ደስታችንን እየገለፅን የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክታችንን ልናስተላለፍ እንወዳለን!🎊

ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኳስ ቡድን ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ካምፓቸው ድረስ በመሄድ ለአሰልጣኞቻቸው እና ለተጫዋቾቻቸው የአሸናፊነትን ስነልቦና የሚያጠናክሩ እንዲሁም ራዕይ እንዲያነግቡ ድርጅታችን በስልጠና የራሱን አስተዋዕጾ ለማድረግ በመቻሉ ላቅ ያለ ደስታውን ለመግለጽ ይወዳል።

በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ እያልን ይህ አሸናፊነት የሚገባችሁ እና ለወደፊትም መልካም እድል እንዲገጥማችሁ ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኳስ ቡድን መልካም ምኞታችንን ለመግለጽ እንወዳለን!
🔥102❤40👍35🎉28🤩15