Breakthrough Trading S.C ®
51.8K subscribers
8.82K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
💡 የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና!

ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ለገፅታ ገንቢዎች እና እንግዶች የሚሆን ዘወትር ሀሙስ በሶስቱም ቅርንጫፎች በኩባንያው ታላላቅ አሰልጣኞች የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና እንደሚሰጥ ይታወቃል።

👉 በዚህ ሳምንት ሀሙስ11/11/2016ዓ.ም
                 
📍 ቦሌ ቅርንጫፍ
          ✓በአማርኛ እና በኦሮምኛ
          ⏱    ከሰዓት 8:00-10:00 ✓

📍አዳማ ቅርንጫፍ
          ⏱    ጠዋት 3:00-5:00   ✓በአማርኛ
         ⏱    ከሰዓት 8:00-10:00✓በኦሮምኛ
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
+251954872508
or
+251942137733 Mekelle Branch
👍37❤8🎉2🤩2
👍23❤7🔥7
🎉እንኳን ደስ አላችሁ!🎉

ብዙዎቻችሁ በጠየቃችሁት መሰረት እና የ የኔ ፕሮዳክትን ለብዙዎች ተደራሽ ለማድረግ ድርጅታችን ማሻሻያ ይዞላችሁ ቀርቧል። እንዳያመልጥዎ!

👉 1000 የ"የኔ' ፕሮዳክት ምርቶችን በቡድን ለሸጠ እና 80 በግል ለሸጠ
-  የ የኔ ማስተር እውቅና የሚሰጥ እና በደቡብ አፍሪካ ኬፕታውን ከተማ ላይ የየንዛ ኬርየርስ ዋና ቢሮ ጉብኝት

👉 800 የ"የኔ' ፕሮዳክት ምርቶችን በቡድን ለሸጠ እና 60 በግል ለሸጠ -  የ የኔ ስታር እውቅና የሚሰጥ እና በኬንያ ናይሮቢ ከተማ ላይ በሂደት ላይ ያለውን የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ቅርንጫፍ ቢሮ ጉብኝት

👉 600 የ"የኔ' ፕሮዳክት ምርቶችን በቡድን ለሸጠ እና 40 በግል ለሸጠ-  የ የኔ ብራንድ አምባሳደር እውቅና የሚሰጥ እና የውቢትዋ አርባ ምንጭ ከተማ ጉብኝት

👉 400 የ"የኔ' ፕሮዳክት ምርቶችን በቡድን ለሸጠ እና 20 በግል ለሸጠ -  የ የኔ ሻምፒዮን እውቅና የሚሰጥ እና ፕሮሞሽኑ ከሚያበቃበት ቀን ጀምሮ ለአንድ ወር በሁሉም የድርጅቱ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ እየተለጠፈ ይቆያል።

የእድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ!
👍123🤩17🔥16😁9❤7🎉7
https://vm.tiktok.com/ZMravCb3j/
Emotional Intelligence
❤19👍16😱5🤩5
🎉Exciting news🎉

Based on numerous requests and to make Yene product more accessible, our company is excited to announce an update. Don't miss out on this opportunity that we've made for you!

1. For 1000 sold Yene products as a Team and for 80 sold Yene products as an individual - A recognition of Yene Master and a trip to South Africa, cape town for a visit of Yenza Careers headquarter office.

2. For 800 sold Yene products as a Team and for 60 sold Yene products as an individual - A recognition of Yene Star and a trip to the on-process Breakthrough's Kenya branch office visit.

3. For 600 sold Yene products as a Team and for 40 sold Yene products as an individual - A recognition of Yene Brand Ambassador and a trip to the beautiful Arba Minch.

4. For 400 sold Yene products as a Team and for 20 sold Yene products as an individual - A recognition of Yene Champion and starting from the promotion end date, the Yene Champion will be posted on all of our social media pages for one month.
👍53🤩7❤6🔥5🎉2😁1
🔔ለማስታወስ ያክል🔔


ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የገፅታ ገንቢዎቻችን በሙሉ፦

ኮሚሽን ተከፍሏችሁ ደረሰኝ ያልቆረጣችሁ ከዛሬ ቀን ሐምሌ 9/2016 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሐምሌ 15/2016 ዓ.ም እንድትቆርጡ በትህትና እናሳውቃለን።

በተጨማሪም የዊዝ ሆልዲንግ ታክስ ደረሰኝ (2% እና 30%)ያላችሁ፤ በድርጅታችን ዋናው ቢሮ ከሚገኘው ፋይናንስ ክፍል ከሃምሌ 09 / 2016ዓ.ም እስከ ሃምሌ 15/2016 ዓ.ም ድረስ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን በትህትና ልናሳውቅ እንወዳለን።
👍16🤩4❤2
List of IBOs (1) (3).xlsx
28 KB
ከዚህ በታች ስማችሁ የተዘረዘረ የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የገፅታ ገንቢዎቻችን በሙሉ (የመጣችሁትን አያካትትም)፦

በድርጅታችን ዋናው ቢሮ የፋይናንስ ዳይሬክቶሬት ክፍል ያልተገኛችሁ፤ እስከ ሐምሌ 15/2016ዓ.ም በአካል በመገኘት ደብዳቤ እንዲወስዱ እየጠየቅን በተጠቀሰው ቀን ተገኝተው ደብዳቤውን ካልወሰዱ ኮሚሽንዎ ተይዞ የሚቆይ መሆኑን በትህትና ልናስታውስዎ እንወዳለን።


ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት
👍30🤩7❤3
ሐምሌ 13/2016 ዓ. ም
ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አማ ከኡቡንቱ ስኩል ኦፍ ላይፍ ኃ/የተ/የግ/ማ ጋር በመተባበር፤ በዛሬው ዕለት የግል ስብዕና ማጎልበቻ ከተለያዩ ሃይማኖታዊ እምነት ጋር ያለው ተያያዥነት ለማመላከት የፓነል ዲስከሽን እየተከናወነ ይገኛል።
የፕሮግራሙን መክፈቻ ንግግር በኡቡንቱ ስኩል ኦፍ ላይፍ መስራች እና ስራ አስኪያጅ በሆኑት በዶ/ር እውነቱ ሀይሉ ተደርጓል።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
+251954872508
or
+251942137733 Mekelle Branch
❤46👍27🎉8🤩6
ሐምሌ 13/2016 ዓ. ም
ቀሲስ ዳንኤል ሰይፈሚካኤል የግል ስብዕና ማጎልበቻ ከኦርቶዶክስ እምነት ጋር ያለውን ተያያዥነት፤ በራስ እድገት፣ በቤተሰባዊ እና በማህበራዊ፣ በተቋማዊ፣ በክፍለ ዘመናት እና በአከባቢያዊ ላይ ባሉት የእድገት ወይም የልማት ተያያዥነቶችን አብራርተዋል።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
+251954872508
or
+251942137733 Mekelle Branch
👍70❤41🔥12🎉3😱2