Breakthrough Trading S.C ®
51.8K subscribers
8.82K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
List of IBOs (1) (3).xlsx
28 KB
ከዚህ በታች ስማችሁ የተዘረዘረ የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የገፅታ ገንቢዎቻችን በሙሉ (የመጣችሁትን አያካትትም)፦

በድርጅታችን ዋናው ቢሮ የፋይናንስ ዳይሬክቶሬት ክፍል ያልተገኛችሁ፤ እስከ ሐምሌ 15/2016ዓ.ም በአካል በመገኘት ደብዳቤ እንዲወስዱ እየጠየቅን በተጠቀሰው ቀን ተገኝተው ደብዳቤውን ካልወሰዱ ኮሚሽንዎ ተይዞ የሚቆይ መሆኑን በትህትና ልናስታውስዎ እንወዳለን።


ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት
👍30🤩7❤3
ሐምሌ 13/2016 ዓ. ም
ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አማ ከኡቡንቱ ስኩል ኦፍ ላይፍ ኃ/የተ/የግ/ማ ጋር በመተባበር፤ በዛሬው ዕለት የግል ስብዕና ማጎልበቻ ከተለያዩ ሃይማኖታዊ እምነት ጋር ያለው ተያያዥነት ለማመላከት የፓነል ዲስከሽን እየተከናወነ ይገኛል።
የፕሮግራሙን መክፈቻ ንግግር በኡቡንቱ ስኩል ኦፍ ላይፍ መስራች እና ስራ አስኪያጅ በሆኑት በዶ/ር እውነቱ ሀይሉ ተደርጓል።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
+251954872508
or
+251942137733 Mekelle Branch
❤46👍27🎉8🤩6
ሐምሌ 13/2016 ዓ. ም
ቀሲስ ዳንኤል ሰይፈሚካኤል የግል ስብዕና ማጎልበቻ ከኦርቶዶክስ እምነት ጋር ያለውን ተያያዥነት፤ በራስ እድገት፣ በቤተሰባዊ እና በማህበራዊ፣ በተቋማዊ፣ በክፍለ ዘመናት እና በአከባቢያዊ ላይ ባሉት የእድገት ወይም የልማት ተያያዥነቶችን አብራርተዋል።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
+251954872508
or
+251942137733 Mekelle Branch
👍70❤41🔥12🎉3😱2
ዶ/ር ቢላል ሽኩር (የቢልኮር ኢንስቲትዩት ኦፍ ሊደርሺፕ ኮቺንግ እና ሪሰርች ዋና ስራ አስፈፃሚ) የግል ስብዕና ማጎልበቻ ከእስልምና እምነት ጋር ያለውን ተያያዥነት፤ በአዛኝነት፣ ራስን በሌሎች ጫማ ውስት ማስቀመጥ፣ ራስን ከመረዳት እና ሌሎችን መረዳት፣ እዚች አለም ላይ የመጣንበትን አላማ፣ እንዲሁም እራሳችንን በሌሎች ሰዎች ውስጥ ማየትን... የመሳሰሉትን በመጥቀስ ተያያዥነቱን ለማመላከት ችለዋል።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
+251954872508
or
+251942137733 Mekelle Branch
👍68❤14🤩9🎉8😱3