Breakthrough Trading S.C ®
51.8K subscribers
8.82K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
ውድ የብሬክስሩ ቤተሰቦች እና ደንበኞች:-

በክረምት አግቢ ስልጠና ጥቅል ቅናሽ ወቅት የቅናሽ መመዝገቢያ ኢ-ፒን ወስዳችሁ ነገር ግን ሲስተም ላይ ምዝገባ ያላጠናቀቃችሁ ደንበኞች ዛሬ ማለትም በ 21/11/2016 ዓ.ም ከቀኑ 6፡00 እስከ 12፡00 ሠዓት  ድረስ  ምዝገባውን  ለመጨረሻ ጊዜ እንድታጠናቅቁና ከዛሬ ውጪ የሚመጣ ማንኛውም ሰልጣኝ የመደበኛ ስልጠና ዋጋ እንዲከፍል እንደሚደረግ እናሳስባለን።

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
      +251954872508
            or
      +251942137733 Mekelle Branch
👍51🎉8😱4🔥3❤2
This is your Monday morning reminder that you are powerful beyond measure, that you are capable of pretty much anything you are willing to work for, and that you could change your life today.
🌟🌟🌟
❤152👍35🤩24🔥11🎉11😢1
ይህንን ማስታወቂያ በተደጋጋሚ ለገጽታ ገንቢዎቻችን ያሳወቅን ሲሆን አንዳንድ ገጽታ ገንቢዎቻችን ይህንን ባለማየት በተባለው መሰረት ገቢ እንደማታደርጉ አስተውለናል። በመሆኑም አዲስ ተመዝጋቢዎችም ሆናችሁ ነባር ደንበኞቻችን ቅድሚያ ይህንን በማንበብ ገቢ እንድታደርጉ እያሳሰብን ከዚህ ውጪ የሆኑትን ድርጅታችን እንደማያስተናግድ እናሳስባለን።

ፋይናንስ ዳይሬክቶሬ
👍39❤4
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የገፅታ ገንቢዎቻችን በሙሉ፦

ከዚህ በፊት ኮሚሽን ተከፍሏችሁ ደረሰኝ ያልቆረጣችሁ ደረሰኝ አቅራቢ ገጽታ ገንቢዎቻችን እስከ ሐምሌ 15/2016ዓ.ም ድረስ  ደረሰኝ  እንድትቆርጡ በተደጋጋሚ  ያሳወቅን መሆኑ ይታወሳል።

በተጨማሪም የዊዝ ሆልዲንግ ታክስ ደረሰኝ (2% እና 30%)ያላችሁ፤ በድርጅታችን ዋናው ቢሮ ከሚገኘው ፋይናንስ ክፍል እስከ ሃምሌ 30 / 2016ዓ.ም ድረስ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን በትህትና ልናሳውቅ እንወዳለን።
👍22❤4🔥1😢1
List of IBOs New.xlsx
10 KB
ከዚህ በታች ስማችሁ የተዘረዘረ የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የገፅታ ገንቢዎቻችን በተባለው የጊዜ ገደብ መገኘት ላልቻላችሁ እንዲሁም ክፍለሀገር ያላችሁ ገጽታ ገንቢዎቻችን በአንድ ሳምንት ውስጥ በአካል በመገኘት ደብዳቤ እንድትወስዱ እናሳስባለን። (የመጣችሁትን አያካትትም)፦

በድርጅታችን ዋናው ቢሮ የፋይናንስ ዳይሬክቶሬት ክፍል ያልተገኛችሁ፤ እስከ ሐምሌ 30/2016ዓ.ም በአካል በመገኘት ደብዳቤ እንዲወስዱ እየጠየቅን በተጠቀሰው ቀን ተገኝተው ደብዳቤውን ካልወሰዱ ኮሚሽንዎ ተይዞ የሚቆይ መሆኑን በትህትና ልናስታውስዎ እንወዳለን።


ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት
👍66❤14😱6🎉2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ውድ የብሬስክሩ ትሬዲንግ ደንበኞቻችን የሃያል ሂደት ስልጠና ወስዳችሁ የጨረሳችሁ ሰልጣኞቻችን ከነገ ማለትም 25/11/2016ዓ.ም ጀምሮ እስከ 28/11/2016ዓ.ም ድረስ በቀጥታ ካላችሁበት ሆናችሁ ፈተና መፈተን የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
🌟🌟🌟
Dear Breakthrough Trading Customers, we are pleased to announce that trainees who have completed the Powerful Process Training will be eligible to take the examination Online starting from Tomorrow, August 01, 2024 up to August 04/2024.

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
      +251954872508
            or
      +251942137733 Mekelle Branch
👍102❤16🎉9🤩7😁4
🎉የ"የኔ"ማሻሻያ እንደቀጠለ ነው!🎉

ብዙዎቻችሁ በጠየቃችሁት መሰረት እና የ የኔ ፕሮዳክትን ለብዙዎች ተደራሽ ለማድረግ ድርጅታችን ያቀረበላችሁ ማሻሻያ እንደቀጠለ ነው። እንዳያመልጥዎ!

👉 1000 የ"የኔ' ፕሮዳክት ምርቶችን በቡድን ለሸጠ እና 80 በግል ለሸጠ -  የ የኔ ማስተር እውቅና የሚሰጥ እና በደቡብ አፍሪካ ኬፕታውን ከተማ ላይ የየንዛ ኬርየርስ ዋና ቢሮ ጉብኝት

👉 800 የ"የኔ' ፕሮዳክት ምርቶችን በቡድን ለሸጠ እና 60 በግል ለሸጠ -  የ የኔ ስታር እውቅና የሚሰጥ እና በኬንያ ናይሮቢ ከተማ ላይ በሂደት ላይ ያለውን የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ቅርንጫፍ ቢሮ ጉብኝት

👉 600 የ"የኔ' ፕሮዳክት ምርቶችን በቡድን ለሸጠ እና 40 በግል ለሸጠ-  የ የኔ ብራንድ አምባሳደር እውቅና የሚሰጥ እና የውቢትዋ አርባ ምንጭ ከተማ ጉብኝት

👉 400 የ"የኔ' ፕሮዳክት ምርቶችን በቡድን ለሸጠ እና 20 በግል ለሸጠ -  የ የኔ ሻምፒዮን እውቅና የሚሰጥ እና ፕሮሞሽኑ ከሚያበቃበት ቀን ጀምሮ ለአንድ ወር በሁሉም የድርጅቱ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ እየተለጠፈ ይቆያል።

የእድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ!
👍33❤4🎉4🔥1
https://vm.tiktok.com/ZMrCQotYK/

Part 3: ቀሲስ ዳንኤል ሰይፈሚካኤል የግል ስብዕና ማጎልበቻ ከኦርቶዶክስ እምነት ጋር ያለውን ተያያዥነት ሲያስረዱ፣ ከተናገሩት የተወሰደ
👍69❤12😁7🤩4😱2
ውድ የብሬስክሩ ትሬዲንግ ደንበኞቻችን፦
እንደሚታወቀው ሃያል ሂደት ስልጠና የወሰዳችሁ ሰልጣኞች online ፈተና እንድትፈተኑ ያሳወቅን መሆኑ ይታወሳል። ነገር ግን ባገኘነው መረጃ መሰረት ፈተናውን የወሰዱት ጥቂት ሰልጣኞች ብቻ ስለሆኑ ለጉዳዩ ትኩረት ሰጥታችሁ ፈተናውን እንድትወስዱ እየጠየቅን ድርጅታችን በቅርቡ  ለሚያዘጋጀው የምርቃት መርሃ ግብር ተሳታፊ የሚሆኑት ፈተናውን የተፈተኑና ያለፉ ሰልጣኞቻችን ብቻ መሆኑን ተረድታችሁ እስከ እሁድ ሀምሌ 28/2016 ዓ.ም ድረስ ፈተናውን ወስዳችሁ እንድትጨርሱ እናሳስባለን።
                                  ✨✨✨
Dear Breakthrough Trading Customers,
We would like to remind you that completing the powerful process training requires taking the associated online test. It has come to our attention that only a select few have completed this test. We urge all remaining trainees to prioritize this task and complete the test by the upcoming deadline: Sunday, August 4, 2024. Please note, completing and passing the exam is a mandatory requirement for eligibility in our upcoming graduation program.
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251942137733 Mekelle Branch
👍75🤩5❤3
👍75❤26🤩10🔥7
Happy day!

When we name ourselves "Breakthrough" it's for a reason!

Watch here 👉 https://youtu.be/OlkoT9LxGJk?si=DwcZ86zKrZo8jNZo to see Breakthrough's company profile to witness the company's progress and impact for the past 4 years.

✨Creating Visionary,Genuine,Healthy and Wealthy Generation!✨

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
+251954872508
or
+251942137733 Mekelle Branch
👍26🤩5❤2
👥New NTB

Dear Fekede Asmare , Congratulations on your promotion as National Team Builder (NTB). You really deserve it!

BTSC hopes you will perform even better in the future.

✨Alpha our State for Significance! ✨

📍Addis Ababa ,Bole Sub -City ,Woreda 3 , Shilem Building, 4th floor
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
+251954872508
or
+251942137733 Mekelle Branch
🎉140❤88👍69🤩24🔥22😱4
"The fear of being different prevents most people from seeking new ways to solve their problems."

From the book Rich dad Poor dad by Robert T.Kiyosaki
👍134❤69🤩14🔥11🎉5😱2
በመካሄድ ላይ ባለው የፓሪስ ኦሎምፒክ ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ቦታው ድረስ በመገኝት ለአትሌቶቻችን ደማቅ ድጋፍ በማድረግ ላይ እንገኛለን ለሀገራችን አትሌቶችም መልካም እድል ከወዲሁ ተመኝተናል....🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
+251954872508
or
+251942137733 Mekelle Branch
🔥82👍51❤33🎉21🤩13😁8
የገጽታ ገንቢዎች ቀን ፕሮግራም በአዲስ አበባ በቅርብ ቀን!

IBO's day event in Addis Ababa Coming Soon!

✨ባለራዕይ፣ ቅን፣ ጤናማ እና ባለፀጋ ትውልድን መፍጠር!✨
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
✨Creating Visionary,Genuine,Healthy and Wealthy Generation!✨
📍Addis Ababa ,Bole Sub -City ,Woreda 3 , Shilem Building, 4th floor
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
🎉40👍31❤9🔥2🤩2
ክህሎትዎን ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ እንዲረዳዎ በአዲስ መልኩ የተሻሻለውን የአእምሮ ማነጽ ስልጠና ጥቅል በቅርቡ እንደሚጀመር እያሳወቅን ይህ የስልጠና ጥቅል በሚቀጥሉት ሳምንታት መጀመሩን እያበሰርን ሃያል ሂደት ስልጠናን እና ልምድ ግንባታ ስልጠናን ያጠናቀቃችሁ ሰልጣኞቻችን ይህንን የስልጠና ጥቅል መውሰድ እንደምትችሉ ስናበስርዎ ታላቅ ደስታ ይሰማናል።

አዳዲስ ክህሎት እና አቅም ለመገንባት ይዘጋጁ!
✨✨✨
We're excited to announce the upcoming launch of the mind programming training package designed to help you take your skills to the next level!
The training program is set to launch in the coming weeks, and we're excited to welcome our first cohort of participants to complete a powerful process and habit-building package.

Get ready to unlock your full potential and elevate your skills to new altitudes!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
+251954872508
or
+251942137733 Mekelle Branch
❤96👍53🎉24🔥7😁6🤩4😱2
በቅርብ ቀን/Coming Soon!

የብሬክስሩ አልፋ ጥቅል ስልጠና በሻሸመኔ፣ሚዛን ቴፒ፣ሸሬ፣ባህርዳር እና ደሴ ከተማ በቅርብ ቀን ይጠብቁን!

 Stay tuned for the upcoming Alpha Package training in Shashamane,Mizan Tepi,Shire, Bahirdar and Dessie Town!

✨ባለራዕይ፣ ቅን፣ ጤናማ እና ባለፀጋ ትውልድን መፍጠር!✨
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
                                                           
✨Creating Visionary,Genuine,Healthy and Wealthy Generation!✨
📍Addis Ababa ,Bole Sub -City ,Woreda 3 , Shilem Building, 4th floor
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
+251954872508
or
+251942137733 Mekelle Branch
🎉45👍31❤5🤩5