Breakthrough Trading S.C ®
51.8K subscribers
8.82K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
List of IBOs New.xlsx
10 KB
ከዚህ በታች ስማችሁ የተዘረዘረ የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የገፅታ ገንቢዎቻችን በተባለው የጊዜ ገደብ መገኘት ላልቻላችሁ እንዲሁም ክፍለሀገር ያላችሁ ገጽታ ገንቢዎቻችን በአንድ ሳምንት ውስጥ በአካል በመገኘት ደብዳቤ እንድትወስዱ እናሳስባለን። (የመጣችሁትን አያካትትም)፦

በድርጅታችን ዋናው ቢሮ የፋይናንስ ዳይሬክቶሬት ክፍል ያልተገኛችሁ፤ እስከ ሐምሌ 30/2016ዓ.ም በአካል በመገኘት ደብዳቤ እንዲወስዱ እየጠየቅን በተጠቀሰው ቀን ተገኝተው ደብዳቤውን ካልወሰዱ ኮሚሽንዎ ተይዞ የሚቆይ መሆኑን በትህትና ልናስታውስዎ እንወዳለን።


ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት
👍66❤14😱6🎉2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ውድ የብሬስክሩ ትሬዲንግ ደንበኞቻችን የሃያል ሂደት ስልጠና ወስዳችሁ የጨረሳችሁ ሰልጣኞቻችን ከነገ ማለትም 25/11/2016ዓ.ም ጀምሮ እስከ 28/11/2016ዓ.ም ድረስ በቀጥታ ካላችሁበት ሆናችሁ ፈተና መፈተን የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
🌟🌟🌟
Dear Breakthrough Trading Customers, we are pleased to announce that trainees who have completed the Powerful Process Training will be eligible to take the examination Online starting from Tomorrow, August 01, 2024 up to August 04/2024.

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
      +251954872508
            or
      +251942137733 Mekelle Branch
👍102❤16🎉9🤩7😁4
🎉የ"የኔ"ማሻሻያ እንደቀጠለ ነው!🎉

ብዙዎቻችሁ በጠየቃችሁት መሰረት እና የ የኔ ፕሮዳክትን ለብዙዎች ተደራሽ ለማድረግ ድርጅታችን ያቀረበላችሁ ማሻሻያ እንደቀጠለ ነው። እንዳያመልጥዎ!

👉 1000 የ"የኔ' ፕሮዳክት ምርቶችን በቡድን ለሸጠ እና 80 በግል ለሸጠ -  የ የኔ ማስተር እውቅና የሚሰጥ እና በደቡብ አፍሪካ ኬፕታውን ከተማ ላይ የየንዛ ኬርየርስ ዋና ቢሮ ጉብኝት

👉 800 የ"የኔ' ፕሮዳክት ምርቶችን በቡድን ለሸጠ እና 60 በግል ለሸጠ -  የ የኔ ስታር እውቅና የሚሰጥ እና በኬንያ ናይሮቢ ከተማ ላይ በሂደት ላይ ያለውን የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ቅርንጫፍ ቢሮ ጉብኝት

👉 600 የ"የኔ' ፕሮዳክት ምርቶችን በቡድን ለሸጠ እና 40 በግል ለሸጠ-  የ የኔ ብራንድ አምባሳደር እውቅና የሚሰጥ እና የውቢትዋ አርባ ምንጭ ከተማ ጉብኝት

👉 400 የ"የኔ' ፕሮዳክት ምርቶችን በቡድን ለሸጠ እና 20 በግል ለሸጠ -  የ የኔ ሻምፒዮን እውቅና የሚሰጥ እና ፕሮሞሽኑ ከሚያበቃበት ቀን ጀምሮ ለአንድ ወር በሁሉም የድርጅቱ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ እየተለጠፈ ይቆያል።

የእድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ!
👍33❤4🎉4🔥1
https://vm.tiktok.com/ZMrCQotYK/

Part 3: ቀሲስ ዳንኤል ሰይፈሚካኤል የግል ስብዕና ማጎልበቻ ከኦርቶዶክስ እምነት ጋር ያለውን ተያያዥነት ሲያስረዱ፣ ከተናገሩት የተወሰደ
👍69❤12😁7🤩4😱2
ውድ የብሬስክሩ ትሬዲንግ ደንበኞቻችን፦
እንደሚታወቀው ሃያል ሂደት ስልጠና የወሰዳችሁ ሰልጣኞች online ፈተና እንድትፈተኑ ያሳወቅን መሆኑ ይታወሳል። ነገር ግን ባገኘነው መረጃ መሰረት ፈተናውን የወሰዱት ጥቂት ሰልጣኞች ብቻ ስለሆኑ ለጉዳዩ ትኩረት ሰጥታችሁ ፈተናውን እንድትወስዱ እየጠየቅን ድርጅታችን በቅርቡ  ለሚያዘጋጀው የምርቃት መርሃ ግብር ተሳታፊ የሚሆኑት ፈተናውን የተፈተኑና ያለፉ ሰልጣኞቻችን ብቻ መሆኑን ተረድታችሁ እስከ እሁድ ሀምሌ 28/2016 ዓ.ም ድረስ ፈተናውን ወስዳችሁ እንድትጨርሱ እናሳስባለን።
                                  ✨✨✨
Dear Breakthrough Trading Customers,
We would like to remind you that completing the powerful process training requires taking the associated online test. It has come to our attention that only a select few have completed this test. We urge all remaining trainees to prioritize this task and complete the test by the upcoming deadline: Sunday, August 4, 2024. Please note, completing and passing the exam is a mandatory requirement for eligibility in our upcoming graduation program.
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251942137733 Mekelle Branch
👍75🤩5❤3
👍75❤26🤩10🔥7
Happy day!

When we name ourselves "Breakthrough" it's for a reason!

Watch here 👉 https://youtu.be/OlkoT9LxGJk?si=DwcZ86zKrZo8jNZo to see Breakthrough's company profile to witness the company's progress and impact for the past 4 years.

✨Creating Visionary,Genuine,Healthy and Wealthy Generation!✨

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
+251954872508
or
+251942137733 Mekelle Branch
👍26🤩5❤2
👥New NTB

Dear Fekede Asmare , Congratulations on your promotion as National Team Builder (NTB). You really deserve it!

BTSC hopes you will perform even better in the future.

✨Alpha our State for Significance! ✨

📍Addis Ababa ,Bole Sub -City ,Woreda 3 , Shilem Building, 4th floor
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
+251954872508
or
+251942137733 Mekelle Branch
🎉140❤88👍69🤩24🔥22😱4
"The fear of being different prevents most people from seeking new ways to solve their problems."

From the book Rich dad Poor dad by Robert T.Kiyosaki
👍134❤69🤩14🔥11🎉5😱2
በመካሄድ ላይ ባለው የፓሪስ ኦሎምፒክ ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ቦታው ድረስ በመገኝት ለአትሌቶቻችን ደማቅ ድጋፍ በማድረግ ላይ እንገኛለን ለሀገራችን አትሌቶችም መልካም እድል ከወዲሁ ተመኝተናል....🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
+251954872508
or
+251942137733 Mekelle Branch
🔥82👍51❤33🎉21🤩13😁8
የገጽታ ገንቢዎች ቀን ፕሮግራም በአዲስ አበባ በቅርብ ቀን!

IBO's day event in Addis Ababa Coming Soon!

✨ባለራዕይ፣ ቅን፣ ጤናማ እና ባለፀጋ ትውልድን መፍጠር!✨
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
✨Creating Visionary,Genuine,Healthy and Wealthy Generation!✨
📍Addis Ababa ,Bole Sub -City ,Woreda 3 , Shilem Building, 4th floor
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
🎉40👍31❤9🔥2🤩2
ክህሎትዎን ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ እንዲረዳዎ በአዲስ መልኩ የተሻሻለውን የአእምሮ ማነጽ ስልጠና ጥቅል በቅርቡ እንደሚጀመር እያሳወቅን ይህ የስልጠና ጥቅል በሚቀጥሉት ሳምንታት መጀመሩን እያበሰርን ሃያል ሂደት ስልጠናን እና ልምድ ግንባታ ስልጠናን ያጠናቀቃችሁ ሰልጣኞቻችን ይህንን የስልጠና ጥቅል መውሰድ እንደምትችሉ ስናበስርዎ ታላቅ ደስታ ይሰማናል።

አዳዲስ ክህሎት እና አቅም ለመገንባት ይዘጋጁ!
✨✨✨
We're excited to announce the upcoming launch of the mind programming training package designed to help you take your skills to the next level!
The training program is set to launch in the coming weeks, and we're excited to welcome our first cohort of participants to complete a powerful process and habit-building package.

Get ready to unlock your full potential and elevate your skills to new altitudes!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
+251954872508
or
+251942137733 Mekelle Branch
❤96👍53🎉24🔥7😁6🤩4😱2
በቅርብ ቀን/Coming Soon!

የብሬክስሩ አልፋ ጥቅል ስልጠና በሻሸመኔ፣ሚዛን ቴፒ፣ሸሬ፣ባህርዳር እና ደሴ ከተማ በቅርብ ቀን ይጠብቁን!

 Stay tuned for the upcoming Alpha Package training in Shashamane,Mizan Tepi,Shire, Bahirdar and Dessie Town!

✨ባለራዕይ፣ ቅን፣ ጤናማ እና ባለፀጋ ትውልድን መፍጠር!✨
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
                                                           
✨Creating Visionary,Genuine,Healthy and Wealthy Generation!✨
📍Addis Ababa ,Bole Sub -City ,Woreda 3 , Shilem Building, 4th floor
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
+251954872508
or
+251942137733 Mekelle Branch
🎉45👍31❤5🤩5
🎉16❤13👍7🤩1
ከዚህ በፊት የቲኦቲ ወይም የቫት ደረሰኝ እንድታቀርቡ ደብዳቤ የተሰጣችሁ ገጽታ ገንቢዎቻችን፤ ተገቢውን የንግድ ፈቃድ ምዝገባ አድርጋችሁ እስከ ሐምሌ 30/2016ዓ.ም ድረስ ደረሰኝ እንድታቀርቡ በመጨረሻ ማስታወቂያ ያሳወቅን መሆኑ ይታወሳል።
ሆኖም በማስታወቂያው መሰረት ደረሰኝ ያላቀረባችሁ ገፅታ ገንቢዎቻችን የተጠየቀውን የንግድ ፈቃድ እና ደረሰኝ ለድርጅቱ እስክታቀርቡ ድረስ ከዚህ ሳምንት ማለትም ከ ማክሰኞ ሃምሌ 30 ቀን ጀምሮ ያለው ኮሚሽናችሁ ተይዞ የሚቆይ መሆኑን እየገለፅን የተጠየቁትን ሰነዶች ስታቀርቡ ክፍያችሁ የሚለቀቅ መሆኑን በትህትና እናሳውቃለን።

የድርጅቱ የፋይናንስ ዳይሮክተሬት

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
+251954872508
or
+251942137733 Mekelle Branch
👍43❤6😁4😢4🤩3🎉1
ሃያል ሂደት ስልጠና፡ በሻሸመኔ ከተማ በቀን ነሐሴ 10፣11፣12 /2016ዓ.ም በሪፍት ቫሊ ሬስቶራንት
ሃያል ሂደት ስልጠና ፡በሚዛን ቴፒ ከተማ በቀን ነሐሴ 10፣11፣12/2016 ዓ.ም በቴፒ ግሪን ሬስቶራንት
ሃያል ሂደት ስልጠና ፡ በሽሬ ከተማ በቀን ነሐሴ 10፣11፣12/2016 ዓ.ም በአፍሪካ ሆቴል
ሃያል ሂደት ስልጠና እና ልምድ ግንባታ ስልጠና ፡ በደሴ ከተማ በቀን ነሐሴ 10፣11፣12/2016 ዓ.ም በጎልደን ጌት ሆቴል ልምድ ግንባታ እና በአለም ገስት ሃውስ ሃያል ሂደት ስልጠና
ሃያል ሂደት ስልጠና እና ልምድ ግንባታ ስልጠና ፡ በባህርዳር ከተማ በቀን ነሐሴ 10፣11፣12/2016 ዓ.ም በዪኒሰን ሆቴል

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
+251954872508
or
+251942137733 Mekelle Branch
👍25🎉17🤩8❤2
✨የ3ኛው ዙር የገጽታ ገንቢዎች ቀን በአዲስ አበባ ከተማ!✨

በሚቀጥለው እሁድ የገጽታ ገንቢዎች ቀን ታላላቅ አሰልጣኞች በተገኙበት የሚሰጥ ይሆናል!

✨The 3rd round of IBOs Day in Addis Ababa City!✨

Next Sunday, there will be an IBOs Day celebration and training sessions conducted by great trainers.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
+251954872508
or
+251942137733 Mekelle Branch
🤩24👍21❤11🎉5