Breakthrough Trading S.C ®
51.8K subscribers
8.81K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌼🌼 እንኳን አደረሳችሁ። 🌼🌼
👍164❤67🎉54🔥17🤩16😢1
🌼🌼 እንኳን አደረሳችሁ። 🌼🌼
❤162🎉38👍29🤩23🔥13😢6
ውድ የገፅታ ገንቢዎቻችን፤

ድርጅታችን የኢፒን ኤጀንት አገልግሎት ከዛሬ መስከረም 1/1/2017ዓ.ም ጀምሮ ያቆመ መሆኑን እየገለጽን ኢፒን ኤጀንቶቻችን ላበረከቱት መልካም አስተዋጽኦ ከልብ እያመሰገንን ከዛሬ ጀምሮ  ከዚህ በታች በምናስቀምጠው ስልክ ቁጥር በመደወል እና መልእክት በመላክ፤ እንዲሁም የኮሚሽን እና የኢ-ፒን ጉዳዮችን በተመለከተ አፋጣኝ መልስ ለማግኘት ሁለት የቴሌግራም ቻናሎችን ያመቻቸን ሲሆን፤ የኮሚሽን ጥያቄን በተመለከተ @BTSC_Commission ብቻ እና ኢ-ፒንን በተመለከተ @Boleepin ብቻ በመቀላቀል መስተናገድ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ድርጅታችንም አገልግሎቱን ለደንበኞቹ  በማንኛውም ሰአት ተደራሽ ለማድረግ  የ24/7 አገልግሎት መስጠት መጀመሩንም በታላቅ ደስታ እያበሰርን  የስልጠና  ጥቅል ምዝገባ  ገንዘብ  ገቢ  የምታደርጉት ከቀኑ 11:00 ሰአት በኋላ ከሆነ  ከላይ በገለጽናቸው የባንክ አካውንት ቁጥሮች  ማለትም በንግድ ባንክ፣ በወጋገን ባንክ እና በዳሽን ባንክ  አካውንቶቻችን ብትጠቀሙ ፈጣን አገልግሎት ለማግኘት አመቺ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
       +251954872508
            or
      +251942137733 Mekelle Branch
👍123🎉18❤17🔥5😱5😢4
👉 1000 የ"የኔ' ፕሮዳክት ምርቶችን በቡድን ለሸጠ እና 80 በግል ለሸጠ -  የ የኔ ማስተር እውቅና የሚሰጥ እና በደቡብ አፍሪካ ኬፕታውን ከተማ ላይ የየንዛ ኬርየርስ ዋና ቢሮ ጉብኝት

👉 800 የ"የኔ' ፕሮዳክት ምርቶችን በቡድን ለሸጠ እና 60 በግል ለሸጠ -  የ የኔ ስታር እውቅና የሚሰጥ እና በኬንያ ናይሮቢ ከተማ ላይ በሂደት ላይ ያለውን የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ቅርንጫፍ ቢሮ ጉብኝት

👉 600 የ"የኔ' ፕሮዳክት ምርቶችን በቡድን ለሸጠ እና 40 በግል ለሸጠ-  የ የኔ ብራንድ አምባሳደር እውቅና የሚሰጥ እና የውቢትዋ አርባ ምንጭ ከተማ ጉብኝት

👉 400 የ"የኔ' ፕሮዳክት ምርቶችን በቡድን ለሸጠ እና 20 በግል ለሸጠ -  የ የኔ ሻምፒዮን እውቅና የሚሰጥ እና ፕሮሞሽኑ ከሚያበቃበት ቀን ጀምሮ ለአንድ ወር በሁሉም የድርጅቱ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ እየተለጠፈ ይቆያል።

የእድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ!
👍28❤9🎉6🔥2🤩2😱1
ዛሬ መስከረም 3/2017ዓ.ም የአምስት (5) ዓመት (2024/25 - 2028/29 እኤአ) የስትራቴጂክ ፕላን ንድፍ በብሬክስሩ ከፍተኛ አመራሮች ለብሬክስሩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት የመጀመሪያውን ንድፍ አቅርበዋል።
ይህንንም ሰነድ ለማዘጋጀት ቀን እና ሌሊት ሳይሉ ሲሰሩበት የቆዩት "የስትራቴጂክ ፕላኒንግ ቲም" ከከፍተኛ አመራሮች እና ከተለያዩ የዳይሬክቶሬት ክፍል የተውጣጡ ዳይሬክተሮች ሲሆኑ፤ ከፍተኛ አጽንዎት ሰጥተው ሲተጉበት ቆይተው በዛሬው ዕለት ለዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ለመቅረብ ተችሏል። ይህ ለድርጅታችን ለበለጠ መጠናከር እና ወደ ከፍታ የሚያመራን እርምጃ ነው።

Today, September 13, 2024, Breakthrough's top management presented the five-year strategic plan (2024/25 - 2028/29) to the company's Board of Directors. This document is a testament to the dedication and hard work of the higher management and directorate directors which marks a significant milestone on the company's journey towards an increased sustainability and growth. The collaborative effort of the strategic planning team's day and night commitments has culminated in today's successful presentation to the Board of directors.

🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251942137733 Mekelle Branch
👍94❤20🎉6🤩4🔥1
https://vm.tiktok.com/ZMhdpyHHE/

Part 2:ዶ/ር ቢላል ሽኩር (MD,PHD) የግል ስብዕና ማጎልበቻ ከእስልምና እምነት ጋር ያለውን ተያያዥነት ሲያስረዱ፣ ከተናገሩት የተወሰደ
👍36❤11🎉2😁1
Happy day!

When we name ourselves "Breakthrough" it's for a reason!

Watch here 👉 https://youtu.be/OlkoT9LxGJk?si=DwcZ86zKrZo8jNZo to see Breakthrough's company profile to witness the company's progress and impact for the past 4 years.

✨Creating Visionary,Genuine,Healthy and Wealthy Generation!✨

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
+251954872508
or
+251942137733 Mekelle Branch
🤩31👍19❤17🔥4
May the blessings of Mawlid al-Nabi fill your heart with joy and your home with peace.

✨Happy Mawlid al-Nabi!✨
🎉96❤54👍29😢11😁3🤩3
''Obstacles don't have to stop you. If you run into a wall, don't turn around and give up. Figure out how to climb it, go through it, or work around it."

– Michael Jordan
🤩74👍39❤10🔥5😁1🎉1
የገጽታ ገንቢዎች ቀን ፕሮግራም በአዲስ አበባ በቅርብ ቀን!

IBO's day event in Addis Ababa Coming Soon!

✨ባለራዕይ፣ ቅን፣ ጤናማ እና ባለፀጋ ትውልድን መፍጠር!✨
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
✨Creating Visionary,Genuine,Healthy and Wealthy Generation!✨
📍Addis Ababa ,Bole Sub -City ,Woreda 3 , Shilem Building, 4th floor
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
+251954872508
or
+251942137733 Mekelle Branch
👍44🤩8❤7😱4🎉4
Breakthrough Trading S.C ®
ውድ የገፅታ ገንቢዎቻችን፤ ድርጅታችን የኢፒን ኤጀንት አገልግሎት ከዛሬ መስከረም 1/1/2017ዓ.ም ጀምሮ ያቆመ መሆኑን እየገለጽን ኢፒን ኤጀንቶቻችን ላበረከቱት መልካም አስተዋጽኦ ከልብ እያመሰገንን ከዛሬ ጀምሮ  ከዚህ በታች በምናስቀምጠው ስልክ ቁጥር በመደወል እና መልእክት በመላክ፤ እንዲሁም የኮሚሽን እና የኢ-ፒን ጉዳዮችን በተመለከተ አፋጣኝ መልስ ለማግኘት ሁለት የቴሌግራም ቻናሎችን ያመቻቸን ሲሆን፤…
ውድ የገፅታ ገንቢዎቻችን፤

ከመስከረም 01/2017ዓ.ም ጀምሮ በኢፒን ኤጀንቶች በኩል ኢፒን መስጠት ያቆምን መሆኑ ይታወሳል። ነገርግን ኢፒን ሽያጭን በተመለከተ አሁንም በሶስቱም ቅርንጫፎች በተለመደው አካሄድ በአካል እና በተጨማሪም ከታች ባሉት ስልክ ቁጥሮች እና በቴሌግራም እንደሚቀጥል ልናሳውቅ እንወዳለን።


=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251954872508
or
+251942137733 Mekelle Branch
👍47🎉7🤩6❤4
ውድ የአልፋ ጥቅል ሰልጣኞቻችን በሙሉ፦
ነገ ማለትም በ 8/01/2017ዓ.ም በሜክሲኮ ቅርንጫፍ የሚጀምረው የሀያል ሂደት የጠዋት እና የከሰዓት መርሃ-ግብር ስልጠና ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙን እንዲሁም አሁን ካለበት ኢመራልድ ኮሌጅ ህንጻ ወደ ሌላ ህንፃ ስለሚቀየር የተወሰነውን ቀን እና ቦታውን ስለምናሳዉቅ በቦታው በመገኘት በተመዘገባቹበት ፈረቃ እንድትከታተሉ እናሳውቃለን። በሌሎች ቅርንጫፎች ማለትም በ ቦሌ እና በ አዳማ ያሉት ስልጠናዎች ግን በተባሉበት ቀን እና ሰዓት የሚጀምሩ መሆናቸውን በትህትና እናሳውቃለን።
እናመሰግናለን!
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
       +251954872508
            or
      +251942137733 Mekelle Branch
👍72❤10🤩3😢2
An Epic IBO Day Event Incoming! 🎉🎉🎉

Are you ready for this Sunday (Sep 22, 2024) IBO Day Event that will be held in Addis Ababa at Harmony Hotel?!

የፊታችን  እሁድ (መስከረም 12/2017ዓ.ም) በአዲስ አበባ፤ ሃርመኒ ሆቴል ውስጥ ለሚዘጋጀው የገጽታ ገንቢዎች ቀን ዝግጁ ናችሁ?!
👍131🔥31🤩23🎉21❤8