ዛሬ መስከረም 3/2017ዓ.ም የአምስት (5) ዓመት (2024/25 - 2028/29 እኤአ) የስትራቴጂክ ፕላን ንድፍ በብሬክስሩ ከፍተኛ አመራሮች ለብሬክስሩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት የመጀመሪያውን ንድፍ አቅርበዋል።
ይህንንም ሰነድ ለማዘጋጀት ቀን እና ሌሊት ሳይሉ ሲሰሩበት የቆዩት "የስትራቴጂክ ፕላኒንግ ቲም" ከከፍተኛ አመራሮች እና ከተለያዩ የዳይሬክቶሬት ክፍል የተውጣጡ ዳይሬክተሮች ሲሆኑ፤ ከፍተኛ አጽንዎት ሰጥተው ሲተጉበት ቆይተው በዛሬው ዕለት ለዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ለመቅረብ ተችሏል። ይህ ለድርጅታችን ለበለጠ መጠናከር እና ወደ ከፍታ የሚያመራን እርምጃ ነው።
Today, September 13, 2024, Breakthrough's top management presented the five-year strategic plan (2024/25 - 2028/29) to the company's Board of Directors. This document is a testament to the dedication and hard work of the higher management and directorate directors which marks a significant milestone on the company's journey towards an increased sustainability and growth. The collaborative effort of the strategic planning team's day and night commitments has culminated in today's successful presentation to the Board of directors.
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251942137733 Mekelle Branch

👍94❤20🎉6🤩4🔥1
https://vm.tiktok.com/ZMhdpyHHE/
Part 2:ዶ/ር ቢላል ሽኩር (MD,PHD) የግል ስብዕና ማጎልበቻ ከእስልምና እምነት ጋር ያለውን ተያያዥነት ሲያስረዱ፣ ከተናገሩት የተወሰደ

👍36❤11🎉2😁1
Happy day!
When we name ourselves "Breakthrough" it's for a reason!
Watch here 👉 https://youtu.be/OlkoT9LxGJk?si=DwcZ86zKrZo8jNZo to see Breakthrough's company profile to witness the company's progress and impact for the past 4 years.
✨Creating Visionary,Genuine,Healthy and Wealthy Generation!✨
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251954872508
or

🤩31👍19❤17🔥4
የገጽታ ገንቢዎች ቀን ፕሮግራም በአዲስ አበባ በቅርብ ቀን!
IBO's day event in Addis Ababa Coming Soon!
✨ባለራዕይ፣ ቅን፣ ጤናማ እና ባለፀጋ ትውልድን መፍጠር!✨
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
✨Creating Visionary,Genuine,Healthy and Wealthy Generation!✨
📍Addis Ababa ,Bole Sub -City ,Woreda 3 , Shilem Building, 4th floor

👍44🤩8❤7😱4🎉4
Breakthrough Trading S.C ®
ውድ የገፅታ ገንቢዎቻችን፤ ድርጅታችን የኢፒን ኤጀንት አገልግሎት ከዛሬ መስከረም 1/1/2017ዓ.ም ጀምሮ ያቆመ መሆኑን እየገለጽን ኢፒን ኤጀንቶቻችን ላበረከቱት መልካም አስተዋጽኦ ከልብ እያመሰገንን ከዛሬ ጀምሮ ከዚህ በታች በምናስቀምጠው ስልክ ቁጥር በመደወል እና መልእክት በመላክ፤ እንዲሁም የኮሚሽን እና የኢ-ፒን ጉዳዮችን በተመለከተ አፋጣኝ መልስ ለማግኘት ሁለት የቴሌግራም ቻናሎችን ያመቻቸን ሲሆን፤…
ውድ የገፅታ ገንቢዎቻችን፤
ከመስከረም 01/2017ዓ.ም ጀምሮ በኢፒን ኤጀንቶች በኩል ኢፒን መስጠት ያቆምን መሆኑ ይታወሳል። ነገርግን ኢፒን ሽያጭን በተመለከተ አሁንም በሶስቱም ቅርንጫፎች በተለመደው አካሄድ በአካል እና በተጨማሪም ከታች ባሉት ስልክ ቁጥሮች እና በቴሌግራም እንደሚቀጥል ልናሳውቅ እንወዳለን።
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251954872508
or
+251942137733 Mekelle Branch
ከመስከረም 01/2017ዓ.ም ጀምሮ በኢፒን ኤጀንቶች በኩል ኢፒን መስጠት ያቆምን መሆኑ ይታወሳል። ነገርግን ኢፒን ሽያጭን በተመለከተ አሁንም በሶስቱም ቅርንጫፎች በተለመደው አካሄድ በአካል እና በተጨማሪም ከታች ባሉት ስልክ ቁጥሮች እና በቴሌግራም እንደሚቀጥል ልናሳውቅ እንወዳለን።
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251954872508
or
+251942137733 Mekelle Branch
👍47🎉7🤩6❤4
ውድ የአልፋ ጥቅል ሰልጣኞቻችን በሙሉ፦
ነገ ማለትም በ 8/01/2017ዓ.ም በሜክሲኮ ቅርንጫፍ የሚጀምረው የሀያል ሂደት የጠዋት እና የከሰዓት መርሃ-ግብር ስልጠና ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙን እንዲሁም አሁን ካለበት ኢመራልድ ኮሌጅ ህንጻ ወደ ሌላ ህንፃ ስለሚቀየር የተወሰነውን ቀን እና ቦታውን ስለምናሳዉቅ በቦታው በመገኘት በተመዘገባቹበት ፈረቃ እንድትከታተሉ እናሳውቃለን። በሌሎች ቅርንጫፎች ማለትም በ ቦሌ እና በ አዳማ ያሉት ስልጠናዎች ግን በተባሉበት ቀን እና ሰዓት የሚጀምሩ መሆናቸውን በትህትና እናሳውቃለን።
እናመሰግናለን!

👍72❤10🤩3😢2
🎉እሁድ መስከረም 12/2017ዓ.ም የሚዘጋጀው የገጽታ ገንቢዎች ቀን ተቃርቧል! 🎉
በዚህ የገጽታ ገንቢዎች ቀን ላይ በታላላቅ አሰልጣኞቻችን እና የገጽታ ገንቢዎቻችን ስልጠና የሚሰጥ ይሆናል።
እንዳያመልጥዎ!
✨ባለራዕይ፣ ቅን፣ ጤናማ እና ባለፀጋ ትውልድን መፍጠር!✨
✨✨ ✨
🎉This IBO Day, we bring you our most esteemed trainers and brand builders who will be conducting training sessions during the event on September 22, 2024. 🎉.
Don't miss it!
✨Creating Visionary, Genuine, Healthy and Wealthy Generation!✨

🎉58👍50🤩14🔥12❤10😱3😁2
ውድ የብሬክስሩ ገጽታ ገንቢዎቻችን፦
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የገጽታ ገንቢዎች ቀን 2 ቀን ብቻ ቀርቶታል። ታዲያ የዚህን አጓጊ እና አስተማሪ ፕሮግራም መግቢያ ትኬት ብዙዎቻችሁ የት እንደሚገኝ በጠየቃችሁን መሰረት ከነገ ጠዋት ማለትም ከመስከረም 10/2016ዓ.ም ጀምሮ በዋናው ቢሮዋችን ሽልም ህንጻ 4ተኛ ፎቅ ላይ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እያበሰርን ያለን ትኬት ውስን በመሆኑ ሳያልቅብዎ መጥተው መግዛት የሚችሉ መሆኑን በትህትና እናሳስባለን።
Dear IBOs:-
The much-anticipated IBOs Day is just two days away! Many of you have inquired about where to obtain entrance tickets for this exciting and educational event. We are pleased to announce that starting from Tomorrow Morning, September 20, 2024, tickets will be available at our Head office,Shilm Building,4th Floor.

❤25👍21🤩3🎉2🔥1
ውድ የገጽታ ገንቢዎቻችን በሙሉ ፦
የስልጠና ጥቅል ምዝገባ ገንዘብ ገቢ በሚደረግበት ወቅት፤ ድርጅታችን ፈጣን አገልግሎት እንዲኖር በማሰብ ከሁሉም ባንኮች ጋር ውይይት እየተደረገ ስለሆነ በአገልግሎት ላይ የተሻለ አሰጣት እንዲኖር ከላይ በተጠቀሱት ባንኮች ማለትም፤ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ በወጋገን ባንክ እንዲሁም በዳሽን ባንክ አካውንቶቻችን ብትጠቀሙ የተሻለ አገልግሎት ለማግኘት አመቺ እና ፈጣን እንደሚሆን በአክብሮት እንገልጻለን።
Dear IBOs:-
We would like to kindly inform you that to ensure a swift and an improved service we are discussing with all banks. Until then, please use the above mentioned bank accounts of Commercial Bank of Ethiopia, Wegagen Bank, and Dashen Bank to deposit for the registration of the training packages.

👍58❤12😁3🤩3