Breakthrough Trading S.C ®
51.8K subscribers
8.81K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይህን ያውቃሉ?

አሰልጣኝ ሲሳይ ምህረት በሃዋሳ የገጽታ ገንቢዎች ቀን ከታላላቅ አሰልጣኞቻችን አንዱ ነው!
እንዳያመልጥዎ!

✨✨✨

Did you know?

On the Hawassa's IBO day, Trainer Sisay Mihret is among our noble trainers!
Miss it Not!
👍110❤39🔥14🎉11🤩6😢3😱2
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር ማህበራዊ ኃላፊነቱን በመወጣት በተለያዩ ማህበረሰብ ተኮር ስራዎች እየተሳተፈ ይገኛል፡፡

አክሲዮን ማህበራችን ከግንቦት 1 ቀን 2016 እስከ መስከረም 30 ቀን 2017 ዓ.ም «በጎ ፈቃደኝነት ለማህበረሰብ ለውጥ» በሚል መሪ ቃል የየካ ክፍለ ከተማ ባዘጋጀው የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ላይ በመሳተፉ የእውቅና ሰርተፊኬት ተበርክቶለታል፡፡

የካ ክፍለ ከተማ የአቅመ ደካሞችን ቤት በማደስ እና ማዕድ በማጋራት ሲያደርገው በነበረው እንቅስቃሴ ብሬክስሩ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር ንቁ ተሳታፊ በመሆን አገራዊ ኃላፊነቱን ተወጥቷል፡፡

ለዚህም አክሲዮን ማህበራችን ለተበረከተለት የእውቅና ሰርተፍኬት እያመሰገነ ይህን ኃላፊነቱን አጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናል፡፡

በጎ በመስራት በጎ የሚያደርግ ትውልድ መገንባት!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251954872508
or
+251942137733 Mekelle Branch
👍76❤20🎉12🔥5😱2🤩2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይህን ያውቃሉ?

አሰልጣኝ ሜሮን አበበ በሃዋሳ የገጽታ ገንቢዎች ቀን ከታላላቅ አሰልጣኞቻችን አንዷ ናት!
እንዳያመልጥዎ!

✨✨✨

Did you know?

On the Hawassa's IBO day, Trainer Meron Abebe is among our noble trainers!
Miss it Not!
🤩51❤49👍37🎉9😁7🔥4😱2
ይህንን ማስታወቂያ በተደጋጋሚ ለገጽታ ገንቢዎቻችን ያሳወቅን ሲሆን አንዳንድ ገጽታ ገንቢዎቻችን ይህንን ባለማየት በተባለው መሰረት ገቢ እንደማታደርጉ አስተውለናል። በመሆኑም አዲስ ተመዝጋቢዎችም ሆናችሁ ነባር ደንበኞቻችን ቅድሚያ ይህንን በማንበብ ገቢ እንድታደርጉ እያሳሰብን ከዚህ ውጪ የሆኑትን ድርጅታችን እንደማያስተናግድ እናሳስባለን።

ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251954872508
or
+251942137733 Mekelle Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍30❤5😁3
በመጪው እሁድ በሀዋሳ ከተማ በጉጉት ለሚጠበቀው የገጽታ ገንቢዎች ቀን ትኬት ሽያጭ አርብ ቀን ማለትም 01/02/2017ዓ.ም የሚጀመር መሆኑን እየገለጽን ሽያጩም የሚከናወነው አዲስ በሚከፈተው ሃዋሳ በሚገኘው የድርጅታችን ኤጀንት መሆኑን በትህትና እንገልጻለን።

ማሳሰቢያ፡ የትኬት መግዣ ብር ትራንስፈር አድርጋችሁ ትኬት ለምትገዙ ገጽታ ገንቢዎቻችን ግዢ መፈጸም የምትችሉት በኢትዮጲያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000314888417 (Breakthrough Trading S.C) ብቻ መሆኑን እናሳስባለን።

አድራሻ፡ ፒያሳ ሀዋሳ ሀይቅ የገበያ ማዕከል (ለንደን ካፌ) 4ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 407

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251942137733 Mekelle Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍39❤4🔥2😢2🤩1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይህን ያውቃሉ?

አሰልጣኝ ሰመረ ነጋሽ በሃዋሳ የገጽታ ገንቢዎች ቀን ከታላላቅ አሰልጣኞቻችን አንዱ ነው!
እንዳያመልጥዎ!

✨✨✨

Did you know?

On the Hawassa's IBO day, Trainer Semere Negash is among our noble trainers!
Miss it Not!
👍79❤37🔥11😁5😱4😢4🎉3🤩3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ይህን ያውቃሉ?

አሰልጣኝ በረከት ካሳዬ በሃዋሳ የገጽታ ገንቢዎች ቀን ከታላላቅ አሰልጣኞቻችን አንዱ ነው!
እንዳያመልጥዎ!

✨✨✨

Did you know?

On the Hawassa's IBO day, Trainer Bereket Kassaye is among our noble trainers!
Miss it Not!
❤45👍16🔥9🎉5😁4🤩3😢1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሰበር መረጃ 🎊🎊

በግብር አዳራሽ ለታማኝ ግብር ከፋዮች ከገቢዎች ሚኒስቴር የተሰጠው የእውቅናና የምስጋና ሽልማት መርሐ ግብር ላይ ድርጅታችን ብሬክስሩ የሲልቨር ዋንጫ ሽልማት ተበረከተለት!

ሙሉ ዘገባውን በቀጣይ ቀናቶች እናቀርባለን።
🎉204👍62❤50🔥19😱17🤩14
🎊እንኳን ደስ አላችሁ🎊
ሙሉ ዘገባውን በቀጣይ ቀናቶች እናቀርባለን።
🎉177❤78👍47🤩23🔥20
ውድ የብሬክስሩ ገፅታ ገንቢዎቻችን እና ደንበኞቻችን በሙሉ፦

በመቐሌ ከተማ በቀዳማይ ወያነ፣ታደሰ ሓጎስ፣ 3ኛ ወለል ላይ አገልግሎት ይሰጥ የነበረው ቢሮ ከዛሬ ጥቅምት 1 ቀን 2017ዓ.ም ጀምሮ ከፍራንቻይዝ አሰራር ጋር በተያያዘ ማስተካከል የሚገቡን ጉዳዮች ስላሉ የአድራሻ ለውጥ ማድረግ የተገደድን በመሆኑ አስፈላጊውን ማስተካከያ አድርገን ተለዋጭ የቢሮ አድራሻ እስክናሳውቅ ድረስ የኢፒን ሽያጮችን የምናከናውነው በ24/7 የአገልግሎት መስጫ ቻናሎቻችንና (ቦሌ ቅርንጫፍ:(@Boleepin / አዳማ ቅርንጫፍ:(@Adamaepin) ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የብሬክስሩ ቅርንጫፍ ቢሮዎች በኩል መሆኑን ልንገልፅ እንወዳለን።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍35❤7😢5
ትኬት ሽያጭ ተጀምሯል!

በጉጉት የሚጠበቀው የገጽታ ገንቢዎች ቀን በሀዋሳ እሁድ በቀን 03/02/2017ዓ.ም በደማቁ የሚከበር ሲሆን የመግቢያ ትኬት ከዛሬ ጀምሮ በኤጀንት ቢሮዋችን ፒያሳ ሀዋሳ ሀይቅ የገበያ ማዕከል (ለንደን ካፌ) 4ተኛ ፎቅ ፣ቢሮ ቁጥር 407 የሚሸጥ መሆኑን እየገለጽን ትኬቱ ሳያልቅባችሁ በቶሎ በመግዛት ይህንን ታላቅ ቀን ይቀላቀሉ!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍29🔥6🤩3😢1🎉1
የድርጅታችን ከፍተኛ አመራር እና ከፍተኛ ባለአክሲዮን በትላንታው ዕለት ባገኘነው ታላቅ ድል ያስተላለፉትን መልዕክት ዛሬ ማታ በድርጅታችን ዩትዩብ ቻናል ይጠብቁን!

https://web.facebook.com/story.php?story_fbid=847121234258942&id=100068832205640&rdid=5tTTh9K5qFnjq5Iz

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍55❤12🎉10🤩10🔥7
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ይህን ያውቃሉ?

አሰልጣኝ ዘላለም ፍሰሃ በሃዋሳ የገጽታ ገንቢዎች ቀን ከታላላቅ አሰልጣኞቻችን አንዱ ነው!
እንዳያመልጥዎ!

✨✨✨

Did you know?

On the Hawassa's IBO day, Trainer Zelalem Fiseha is among our noble trainers!
Miss it Not!
❤44👍20🤩6🎉4🔥3
👍71❤26🎉26🤩14🔥4
አሰልጣኞቻችን እና የማኔጅመንት አካላት ሀዋሳ ገብተዋል!
ሀዋሳ ለገጽታ ገንቢዎች ቀን፤አስደሳች እሁድ ለማሳለፍ ተዘጋጅተዋል?

ትኬትዎን ይግዙ እና የታሪካዊው ጊዜ አካል ይሁኑ!


Our team of Trainers and Management team have arrived at Hawassa.
Hawassa are you ready for a smashing Sunday with our IBO day event?

Buy your tickets and be part of the historic moment!

👉👉ፒያሳ ሀዋሳ ሀይቅ የገበያ ማዕከል (ለንደን ካፌ) 4ተኛ ፎቅ ፣ቢሮ ቁጥር 407 የሚሸጥ መሆኑን እየገለጽን ትኬቱ ሳያልቅባችሁ በቶሎ በመግዛት ይህንን ታላቅ ቀን ይቀላቀሉ!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍47❤19🎉8🤩6🔥4😁1😱1
ውድ የገጽታ ገንቢዎቻችን ፦

በሀዋሳ ነገ ለሚካሄደው የገጽታ ገንቢዎች ቀን ትኬት ሽያጭ 60% ስላጠናቀቅን በፍጥነት ትኬቶን በመግዛት ይህንን ታላቅ ቀን ይቀላቀሉ!

Dear IBOs ,

We have completed 60% of ticket sales for tomorrow's IBO Day in Hawassa. Secure your tickets now and be part of this remarkable event!

👉👉ፒያሳ ሀዋሳ ሀይቅ የገበያ ማዕከል (ለንደን ካፌ) 4ተኛ ፎቅ ፣ቢሮ ቁጥር 407 የሚሸጥ መሆኑን እየገለጽን ትኬቱ ሳያልቅባችሁ በቶሎ በመግዛት ይህንን ታላቅ ቀን ይቀላቀሉ!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍36❤11🎉8😱6🔥5😁5
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ነገ ለሚከበረው የገጽታ ገንቢዎች ቀን ታላላቅ አሰልጣኞች እና የማኔጅመንት አባላት የክብር አቀባበል ተደረገላቸው።

Our trainers and management members received an honorable welcome for IBOs Day, which is being celebrated tomorrow.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍31🎉20❤14🤩7😁2🔥1