Breakthrough Trading S.C ®
51.8K subscribers
8.81K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
የገጽታ ገንቢዎች ቀን የጠዋት መርሃ ግብር  ተጀምሯል!

በሀዋሳ ከተማ ዛሬ የገጽታ ገንቢዎች ቀን የጠዋት መርሃ ግብሩን በደማቅ ሁኔታ መጀመሩን እያበሰርን ይህ ታላቅ ቀንን ሰልጣኞቻችን በጽሞና እያዳመጡ እና ትልቅ ትምህርት እየወሰዱበት ይገኛሉ።

The morning schedule for IBO Day has begun!

Today, we are celebrating IBOs Day in Hawassa City, where our trainees are listening intently and taking valuable lessons.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
🔥26👍25❤11🎉8🤩8
እንደቀጠለ ነው........

የገጽታ ገንቢዎች ቀን የጠዋት ክፍለ ጊዜ በተሳካ ሁኔታ እየተካሄደ ይገኛል።  ሠልጣኞች ስልጠናው ጠቃሚ እና አስተማሪ በመሆኑ ብዙ ልምድ እየወሰዱበት ይገኛሉ።

It continues........

The morning session of IBO Day is going successfully. Trainees are gaining valuable experience as the training is both useful and instructive.

== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
👍38🎉14🤩4❤3😁3🔥2
የብሬክስሩ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ አብዱልፈታህ ሁሴን በ2016 በጀት ዓመት ለታማኝ ግብር ከፋዮች መስከረም 30/2017ዓ.ም በቤተ-መንግስት ግብር አዳራሽ በተዘጋጀው የምስጋና እና የዕውቅና ሽልማት መርሐ-ግብር ላይ የሲልቨር ዋንጫ ሽልማቱን ከገቢዎች ሚኒስቴር ሚኒስትር እጅ ሲረከቡ...

ብሬክስሩ ለአገርና ለህዝብ ታምኖ ማገልገሉን ይቀጥላል!


== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
🎉53👍39❤16😁7🔥5🤩4😱2