Breakthrough Trading S.C ®
51.8K subscribers
8.81K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
የከሰአት መርሃ ግብር ተጀምሯል!

አሁን ደግሞ ይህ የገጽታ ገንቢዎች ቀን በአዲስ መንፈስ በአስደናቂ አሰልጣኞቻችን ተጀምሯል።

The afternoon schedule has begun!

The day for these IBOs has started with renewed vigor, led by our amazing trainers.

== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
🎉27❤14👍13🤩1
#happeningnow🎊

የTT እና የMT የሰርተፍኬት ሽልማት  ስነስርዓት

TT and MT certificate recognition program

== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
👍43❤10🎉10🤩6😢2🔥1😱1
ስልጠናው ተጠናቋል!   

ዛሬ በሀዋሳ ሲሰጥ የነበረው የገጽታ ገንቢዎች ቀን  በቆንጆ እና አስተማሪ ስልጠና ተጠናቋል። ይህ ታላቅ ፕሮግራም  በተለያዩ ክልል ከተሞች እንደሚቀጥል እና ተደራሽነቱንም ለማስፋት ጠንክረን እንደምንሰራ አቶ ሄኖክ ወጋየሁ (ኔትወርክ ዳይሬክተር)   ገልጸው  ስልጠናው ተጠናቋል።

The training has been completed!

Today, the IBOs' day was enriched with a beautiful and instructive session. The training concluded with a speech by Henok Wegayehu (Network Director), who assured that this excellent program would continue in different regions, with a commitment to broaden its impact.

== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
🔥32👍29🎉7🤩7❤2
“Man does not simply exist but always decides what his existence will be, what he will become the next moment. By the same token, every human being has the freedom to change at any instant.”

―By Viktor Emil Frankl, from his book; Man’s Search for Meaning

****

“ሰው እንዲሁ በቀላሉ የሚኖር ሳይሆን፤ ሕልውናው ምን እንደሚሆን እንደዚሁም ቀጣዩ ጊዜም ምን እንደሚሆን ሁሌም መወሰን ይችላል። በተመሳሳይ ሁኔታ፣ ማንኛውም ሰው በማንኛውም ጊዜ የመለወጥ ነፃነት አለው።”

--በቪክቶር ኤሚል ፍራንክ፣ ከመጽሃፉ - Man’s Search for Meaning
🤩27👍24❤15🔥4🎉4
እናመሰግናለን!

በሀዋሳ ከተማ በመገኘት ይህንን ድንቅ፣ አስተማሪ፣አዕምሮ ገንቢ የሆነ ስልጠና በመስጠት እና ሰልጣኞቻችንን በማስደሰት ስልጠና ለሰጣችሁልን ታላላቅ አሰልጣኞቻችን ትልቅ ክብር እና ልባዊ ምስጋናችንን በድርጅታችን ስም ለመግለጽ እንወዳለን።

✨✨✨
Thank you!

On behalf of our organization, we would like to extend our deepest and most sincere gratitude to our trainers for coming to Hawassa City and providing such a wonderful, instructive, and personally enriching training session that has delighted our trainees.

== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
❤56👍28🎉16🤩11😁4🔥2
የድርጅታችን የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ዋና ስራ አስፈጻሚ የሆኑት አቶ አብዱልፈታህ ሁሴን በታማኝ ግብር ከፋዮች በመስከረም 30/2017ዓ.ም ላይ በተዘጋጀው የምስጋና እና የእውቅና ሽልማት መርሃ ግብር ካለቀ በኋላ ከገቢዎች ሚኒስቴር ሚኒስትር እና ከጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጋር በቡድን ከተነሱት ፎቶ የተወሰደ...

== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
🔥45👍39🤩12❤10🎉9😱4
📎 ለውድ የአልፋ ሰልጣኞቻችን:

የአልፋ ጥቅል ስልጠና የጥቅምት ወር መርሃ-ግብር👆

በቅርንጫፍ ቢሮዎቻችን በኩል ጥቅል ስልጠናዎችን የገዛችሁ ሰልጣኞቻችን በሙሉ፣ ምዝገባው የስልጠናው መርሀ-ግብሩ ከሚጀመርበት ሁለት ቀን በፊት የሚጠናቀቅ መሆኑን ለማሳወቅ አንወዳለን።

ይህንን በመገንዘብ በአካል፣ በሲኤፌስ እና በቴሌግራም ከሚጀመርበት ሁለት ቀን በፊት ምዝገባ እንድታጠናቅቁ ስንል እናስታውቃለን።

== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍68❤16🎉5🤩5🔥4😱1