Breakthrough Trading S.C ®
51.8K subscribers
8.81K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
#happeningnow🎊

እንደቀጠለ ነው እንደቀጠለ ነው..........
ይህ ታላቅ እና ድንቅ  ቀን አሁንም እንደቀጠለ ነው።

It's going on.......
This great and wonderful day is still going on.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
       +251988010611 Sengatera Branch
🔥19👍12❤8🎉3🤩3😁2
የ NTB, TT እና የ MT የሰርተፍኬት ሽልማት ስነስርአት

NTB, TT and MT certificate recognition program

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
       +251988010611 Sengatera Branch
🤩17👍13❤10🎉7😁4🔥3
ስልጠናው ተጠናቋል!

በዛሬው እለት በባሌሮቤ የተከበረው የገጽታ ገንቢዎች ቀን ተጠናቋል። የመዝጊያ ንግግርም በአቶ ሄኖክ ወጋየሁ(ኔትወርክ ዳይሬክተር) ተደርጓል። ይህ የገጽታ ገንቢዎች ቀን በተለያዩ ክልሎች እንደሚቀጥል እና ተደራሽነቱ እንደሚሰፋም ገልጸዋል።

The training has been completed!

The IBOs Day celebration in Balerobe has been completed. The closing speech was delivered by Mr. Henok Wagayehu,(Network Director), who also announced that the IBOs Day  will extend to various regions, aiming for a broader impact.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
       +251988010611 Sengatera Branch
👍47❤11🎉11🔥3🤩3😁2
“Success is to wake up each morning and consciously decide that today will be the best day of your life.”

—Ken Poirot
👍76❤36🎉14🤩7
ለውድ የገጽታ ገንቢዎቻችን በሙሉ፡

ይህንን ማስታወቂያ በተደጋጋሚ ለገጽታ ገንቢዎቻችን ያሳወቅን ሲሆን አንዳንድ ገጽታ ገንቢዎቻችን ይህንን ባለማየት በተባለው መሰረት ገቢ እንደማታደርጉ አስተውለናል። በመሆኑም አዲስ ተመዝጋቢዎችም ሆናችሁ ነባር ደንበኞቻችን ቅድሚያ ይህንን በማንበብ ገቢ እንድታደርጉ እና ከተጠቀሱት ባንኮች ውጪ ገቢ የምታደርጉ ደንበኞቻችንን እና ከምትገዙት ጥቅል ገንዘብ በላይ ገቢ የምታደርጉ ደንበኞቻችን ከዛሬ ጀምሮ ድርጅታችን እንደማያስተናግድ በተጨማሪም በተራ ቁጥር 4️⃣፣5️⃣እና 6️⃣ ላይ ያሉትን በተገቢው ሁኔታ በማንበብ ገቢ እንድታደርጉ ለማሳሰብ እንወዳለን።

ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch


website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍22❤6😢3😁1
በመቀሌ ከተማ ለኤም ቲ እና ከዛ በላይ ለሆኑ መሪዎች ሲሰጥ ከነበረው ስልጠና የተወሰደ ፎቶ

A photo taken during the training provided to MT and Above leaders in Mekele city.

== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
❤25👍19🔥3🤩3😁2
ቅናሹ ሊጠናቀቅ ነው! ታዲያ የእድሉ ተጠቃሚ እየሆኑ ነው?

ድርጅታችን ብሬክስሩ ለደንበኞቻችን ተደራሽ ለማድረግ ሲባል የፍካት ቅናሽ ከ13/02/2017ዓ.ም እስከ 19/02/2017ዓ.ም ድረስ ማራዘሙ ይታወሳል። ቅናሹ ሳይጠናቀቅ በፊት የእድሉ ተጠቃሚ በመሆን ይህንን የፍካት ወር በፍካት ቅናሽ ስልጠና ያሳልፉ።

🆕አዲስ ፓኬጅ ለሚገዙ፡
        -  ሃያል ሂደት ጥቅል              10%
         -  ልምድ ግንባታ ጥቅል        12%
         -  አእምሮ ማነፅ                     14%
         -  የቡድን ስራ እና አመራር ጥቅል     16%

🎁የስልጠና ጥቅልን ለማሳደግ:
     - ወደ ሃያል ሂደት                       10%
     - ወደ  ልምድ ግንባታ ጥቅል      12%
     - ወደ አእምሮ ማነፅ ጥቅል        14%
     - ወደ ቡድን ስራ እና አመራር ጥቅል     16%

ፈጥነው የፍካት ቅናሽ ተጠቃሚ ይሁኑ!


📌 ማሳሰቢያ፡
     

- ቅናሹ የሚመለከተው ለሀገር ውስጥ ግብይት ብቻ ነው።
- ለቡድን የሚውለው ነጥብ በቀረበው የቅናሽ ዋጋ ይሰላል!

== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
👍48❤8😁2🤩1
እናመሰግናለን!

በትላንትናው ዕለት በባሌሮቤ በመገኘት ይህንን ድንቅ ስልጠና ለሰልጣኞቻችን በመስጠት ራስን ገንቢ እና አስተማሪ ትምህርት ላስተማራችሁልን አሰልጣኞቻችን በድርጅታችን ስም ልባዊ ምስጋናችንን እናቀርባለን።

Thank You!

On behalf of our company, we would like to express our heartfelt thanks to the trainers who attended the Balerobe IBOs Day yesterday and provided us with this wonderful training and personal development session.

== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
👍41❤10🤩4😁2