Breakthrough Trading S.C ®
51.8K subscribers
8.81K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
በመቀሌ ከተማ ለኤም ቲ እና ከዛ በላይ ለሆኑ መሪዎች ሲሰጥ ከነበረው ስልጠና የተወሰደ ፎቶ

A photo taken during the training provided to MT and Above leaders in Mekele city.

== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
❤25👍19🔥3🤩3😁2
ቅናሹ ሊጠናቀቅ ነው! ታዲያ የእድሉ ተጠቃሚ እየሆኑ ነው?

ድርጅታችን ብሬክስሩ ለደንበኞቻችን ተደራሽ ለማድረግ ሲባል የፍካት ቅናሽ ከ13/02/2017ዓ.ም እስከ 19/02/2017ዓ.ም ድረስ ማራዘሙ ይታወሳል። ቅናሹ ሳይጠናቀቅ በፊት የእድሉ ተጠቃሚ በመሆን ይህንን የፍካት ወር በፍካት ቅናሽ ስልጠና ያሳልፉ።

🆕አዲስ ፓኬጅ ለሚገዙ፡
        -  ሃያል ሂደት ጥቅል              10%
         -  ልምድ ግንባታ ጥቅል        12%
         -  አእምሮ ማነፅ                     14%
         -  የቡድን ስራ እና አመራር ጥቅል     16%

🎁የስልጠና ጥቅልን ለማሳደግ:
     - ወደ ሃያል ሂደት                       10%
     - ወደ  ልምድ ግንባታ ጥቅል      12%
     - ወደ አእምሮ ማነፅ ጥቅል        14%
     - ወደ ቡድን ስራ እና አመራር ጥቅል     16%

ፈጥነው የፍካት ቅናሽ ተጠቃሚ ይሁኑ!


📌 ማሳሰቢያ፡
     

- ቅናሹ የሚመለከተው ለሀገር ውስጥ ግብይት ብቻ ነው።
- ለቡድን የሚውለው ነጥብ በቀረበው የቅናሽ ዋጋ ይሰላል!

== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
👍48❤8😁2🤩1
እናመሰግናለን!

በትላንትናው ዕለት በባሌሮቤ በመገኘት ይህንን ድንቅ ስልጠና ለሰልጣኞቻችን በመስጠት ራስን ገንቢ እና አስተማሪ ትምህርት ላስተማራችሁልን አሰልጣኞቻችን በድርጅታችን ስም ልባዊ ምስጋናችንን እናቀርባለን።

Thank You!

On behalf of our company, we would like to express our heartfelt thanks to the trainers who attended the Balerobe IBOs Day yesterday and provided us with this wonderful training and personal development session.

== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
👍41❤10🤩4😁2
እናመሰግናለን!

ቅዳሜ ጥቅምት 16/2017ዓም በመቀሌ ከተማ በመገኘት የመሪዎች ስልጠና ለኤም ቲ እና ከዛ በላይ ላሉ መሪዎች በመስጠት ትልቅ አስተዋጾ ላበረከታችሁልን ፤ ለመሪዎቻችን ቀላል የማይባል እና በእያንዳንዱ ጉዞዋቸው እያስተዋሉ እንዲራመዱ እና ከዚህ የበለጠ ድል እንዲያጎናጽፉ የሚረዳ ስልጠና ለሰጣችሁልን ታላላቅ አሰልጣኞቻችን ልባዊ ምስጋናችንን በድርጅታችን ስም እናቀርባለን።

Thank You!

On behalf of our company, we would like to express our sincere gratitude to our esteemed trainers for their significant contributions. Their dedication to providing leadership training for leaders at MT and above, and their attendance at the session in Mekele city on Saturday, October 26, 2024 have been invaluable. Thank you for your exceptional commitment and support.

== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍50❤9🎉5🤩4🔥2
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር እና ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በፋና ቴሌቪዥን የቴሌቪዥን ፕሮግራም ለማስተላለፍ የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ።

ስምምነቱን የብሬክስሩ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር ዋና ስራ አስፈጻሚ የሆኑት አቶ አብዱልፈታህ ሁሴን ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ተፈራርመዋል።
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር በፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የሚያስተላልፈው የአልፋሾው የቴሌቪዥን ፕሮግራም በጥረታቸው ከትንሽ ተነስተው ወደ ላቀ ደረጃ የደረሱ ባላታሪኮችን የህይወት መንገድ የሚያስቃኝ አዝናኝ እና አስተማሪ ፕሮግራም መሆኑን አቶ አብዱልፈታህ ተናግረዋል፡፡

== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
👍164❤57🎉36🤩32🔥18😱13😁6😢1
ODUU AMMEE

Onkolooleessa 18/2017 A.L.I
Finfinnee Itoophiyaa

Waliigalteen Waliini Mallatteeffameera.

Waldaan Aksiyoonaa Bireeksiruu Tireedingi Fi Faanaa Biroodkasting Korporeshiniin Televizhinii Faanaatin Waliigaltee Sagantaa Tamsaasa Televizhinii Dabarsuuf Isaan Dandeesisuu Mallatteessaniiruu.

Waliigaltichas Gaggeessaan Ol Aanaa waldaa Aksiyoonaa Bireeksiruu Tireedingi Kan ta'an Obboo Abdulfataah Huseen Faanaa Biroodkaasti Korporeeshinii Waliin Mallatteessaniiru.
Waldaan Aksiyoonaa Bireeksiruu Tireedingi Sagantaan Tamsaasaa Televizhinii Faanaa Biroodkaasti Korporeeshiniin Dabarsuu Agarsiisa Alfaa "Alpha Show" Qabiyyeen Isaa imala karaa jireenya Namoota xaarii isaanitin sadarkaa xiqqaa irraa ka'uun Ammati Sadarkaa Guddaa irra gahan kan daawwachiisuu, bohaartii fi barsiifata qabuu ta'uu obboo Abdulfataah Huseen dubbataniiru.
🎉45👍41❤16🤩7😱5