Breakthrough Trading S.C ®
51.8K subscribers
8.81K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
የብሬክስሩ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር የስራ ኃላፊዎች በኦስሎ ኖርዌይ እየተካሄደ ባለው የሁለቱ አገራት የኢንቨስትመንትና ባህል ልውውጥ መድረክ  ከተገኙ ተሳታፊዎች ውስጥ የኢትዮጵያ ክቡር አምባሳደር፣የኖርዌይ አምባሳደር ከኢትዮጲያ (በኦንላየን)፣ የአዲስ አበባ ኢንቨስትመንት ኮሚሽነር እና ሌሎች ተሳታፊዎች በተገኙበት ውይይቱ ተጀምሯል።

== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
👍30🔥30❤12🎉7🤩7
ለውድ የአልፋ  ጥቅል ሰልጣኞች በሙሉ፦

በድርጅታችን ብሬክስሩ የስልጠና ጥቅሎች ውስጥ የሃያል ሂደት፣ የልምድ ግንባታ እንዲሁም የአዕምሮ ማነፅ ስልጠና ሰልጥነው ላጠናቀቁ ሰልጣኞች በሙሉ፤ በመጪው ቀናት ለተዘጋጀው የምርቃት ፕሮግራም ብቁ እንድትሆኑ እና የስልጠናዉን የምስክር ወረቀት ማግኘት እንድትችሉ በvirtual office ላይ የተጫነውን የመመዘኛ ፈተና እንድትፈተኑ ስንል በትህትና እንጠይቃለን::

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
👍38❤26🤩6🔥1🎉1
በቅርብ ቀን/Coming Soon!

✨የብሬክስሩ አልፋ ጥቅል ስልጠና በድሬዳዋ ከተማ በቅርብ ቀን ይጠብቁን!✨

 ✨Stay tuned for the upcoming Alpha Package training in Dire Dawa city!✨

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
👍49🎉16🤩14❤11🔥1
የብሬክስሩ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ አብዱልፈታህ ሁሴን እና አቶ ኢሳያስ ቡልቶ የድርጅታችን የቦርድ ዳይሬክተር አባል እና የአፍሪካ ህብረት ሎጂስቲክስ እና ትራንስፖርት ኮሚሽን ምክትል ፕሬዘዳንት የሆኑት በኦስሎ፤ ኖርዌይ እየተካሄደ ባለው የሁለቱ አገራት የኢንቨስትመንትና ባህል ልውውጥ መድረክ  ከተገኙ ተሳታፊዎች ጋር በኦስሎ፤ ኖርዌይ የሚገኘውን ግዙፉን የጽዳት አስተዳደር ማዕከል በኖርዌይ የኢትዮጵያ አምባሳደር እና ከአዲስ አበባ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ጋር በመሆን በዛሬው ዕለት ጉብኝት አድርገዋል።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
👍80❤24🤩13🔥8😁3😱3🎉3
አቶ አብዱልፈታህ ሁሴን የድርጅታችን ዋና ስራ አስፈፃሚ ፣ አቶ ኢሳያስ ቡልቶ የድርጅታችን የቦርድ ዳይሬክተር አባል እና የአፍሪካ ህብረት ሎጂስቲክስ እና ትራንስፖርት ኮሚሽን ምክትል ፕሬዘዳንት የሆኑት፤ ከተከበሩ የኢትዮጵያ አምባሳደር በኖርዌይ አምባሳደር ምህረትአብ ሙሉጌታ ከኢትዮ-ኖርዌይ ቢዝነስ ፎረም ልዑካን ጋር በጋራ በመሆን ሃፍስለንድ ሴልሲኦ የኖርዌ ኢነርጂ ኩባንያን ጎበኙ።

የተከበሩ አምባሳደር ምህረትአብ እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር የተከበሩ አቶ ግርማ ሰይፉ ጉብኝቱ መመቻቸቱን በማድነቅ የልዑካን ቡድኑ ተወካዮች በኖርዌ የቆሻሻ አወጋገድ ስርዓትና መልሶ መጠቀም ሂደት ለኢትዮጰያ ልምድ እንደሚሆን ተናግረዋል።

ሁለቱ አገራት በዘላቂነት አብረው ለመስራት ተስማምተዋል።

https://www.facebook.com/share/p/bQQoz3888KGHPmyL/
👍83❤15🎉12🤩6🔥3😁2
Happy day!

When we name ourselves "Breakthrough" it's for a reason!

Watch here 👉 https://youtu.be/OlkoT9LxGJk?si=DwcZ86zKrZo8jNZo to see Breakthrough's company profile to witness the company's progress and impact for the past 4 years.

✨ Creating Visionary, Genuine, Healthy and Wealthy Generation and become global  premier direct selling company.✨
👍52🎉19❤11🤩2🔥1
ለውድ የአልፋ  ጥቅል ሰልጣኞች በሙሉ፦

ድርጅታችን ብሬክስሩ በቅርብ ቀን የስልጠና ጥቅል ሰልጥነው ለጨረሱ ሰልጣኞች የምርቃት ፕሮግራም እንደሚያዘጋጅ ይታወቃል።

ስለሆነም ከስልጠና ጥቅሎች ውስጥ የሃያል ሂደት፣ የልምድ ግንባታ እንዲሁም የአዕምሮ ማነፅ ሰልጥናችሁ ያጠናቀቃችሁ ሰልጣኞቻችን በመጪው ቀናቶች ማለትም ከህዳር 2 እስከ ህዳር 4/2017ዓ.ም ድረስ በvirtual office ላይ የተጫነውን የመመዘኛ ፈተና እንድትፈተኑ እያሳሰብን ፈተናውን ካጠናቀቃችሁ በኋላ የምስክር ወረቀት virtual office ላይ ማግኘት እንደምትችሉ ለማሳወቅ እንወዳለን።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
👍66🤩23❤12
በህዳር 7/2017ዓ.ም ለሚካሄደው ልዩ የምርቃት ፕሮግራም ዝግጁ ናችሁ?

✨✨✨

Are you ready for the amazing graduation to be held on November 16, 2024?

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
🎉61👍51❤22🤩14🔥10
Don’t let mental blocks control you. Set yourself free. Confront your fear and turn the mental blocks into building blocks.

―Dr Roopleen
❤87👍32🎉11🤩11🔥1