Breakthrough Trading S.C ®
51.8K subscribers
8.81K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
Don’t let mental blocks control you. Set yourself free. Confront your fear and turn the mental blocks into building blocks.

―Dr Roopleen
❤87👍32🎉11🤩11🔥1
በመቱ የተካሄደው ስልጠና በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል!

ይህ ሥልጠና ያተኮረው በግል ስብዕና እድገት ላይ ሲሆን ይህም ተሳታፊዎቹ ችሎታቸውን እንዲያሳድጉ በተጨማሪም በግልም ሆነ በሥራ እድገት ላይ ጉልህ ሚና ይሰጣሉ። ይህ ስልጠና በተሳካ ሁኔታ መጠናቀቁ የሰልጣኞቻችን እና የአሰልጣኞቻችን ጥረት የሚያንጸባርቅ ነው።

The training conducted in Mettu has been successfully completed!

This training was centered on personal development, providing participants with the opportunity to enhance their skills. Such initiatives are crucial for professional growth and can lead to significant improvements in both personal and career advancements. The successful completion of this program reflects the dedication and hard work of both the trainees and trainers.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍69🎉15❤11😱5🤩5🔥1😁1
በኦስሎ፤ ኖርዌይ እየተካሄደ ባለው የሁለቱ አገራት የኢንቨስትመንት እና ባህል ልውውጥ መድረክ ላይ የድርጅታችን ዋና ስራ አስፈጻሚ የሆኑት አቶ አብዱልፈታህ ሁሴን አህመድ በተሰጣቸው የንግግር መድረክ ላይ ብሬክስሩ ትሬዲንግ አክስዮን ማህበርን እና የወደፊት ፕሮጀክቶቹን በቦታው ለተገኙት አምባሳደሮች፣ የመንግስት ባለስልጣኖች እና በተለያየ የንግድ ዘርፍ ላይ ለተሰማሩ ኢትዮጵያውንና ኖርዌጂያን ባለሀብቶች በማስተዋወቅ ንግግር አድርገዋል። በንግግራቸውም ከተሳታፊዎቹ ያገኙት ግብረመልስም መልካም እንደነበርና #ከብሬክስሩ ጋር አብሮ በመስራት ትልልቅ ለውጦችን ማምጣት እንደሚቻል ተገልጿል።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
👍88❤22🎉20🔥11😱3🤩2
ድርጅታችን በአዳማ ቅርንጫፍ ቢሮ ከከፈተ እነሆ ሁለት አመታት ተቆጠሩ። ይህንንም ምክንያት በማድረግ  የአዳማ ቅርንጫፍ ሰራተኞቻችን እና የዋና መ/ቤት የፕላኒንግ ሰርቪስ ሃላፊ የሆኑት ረዳት ፕሮፌሰር አቶ ካሳዬ አማረ እና ፕሮጀክት ክፍል ሃላፊ የሆኑት አቶ ታጁዲን አህመድ በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ አክብረው አሳልፈውታል።

It has been two years since our company opened a branch office in Adama. As a result, our employees at the Adama branch, along with the presence of our head office's higher management, Asst. Prof. Kasaye Amare who is in Planning service and our Project office Manager Mr. Tajudin Ahmed celebrated this milestone in a joyful manner.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
👍63🎉24❤12🤩6🔥4😱1😢1
የወሰዳችሁትን ስልጠና በተግባር የምትኖሩበት፣ ህልማችሁን እውን የምታደርጉበት ምርቃት ቀናት ብቻ ቀርተውታል! ታዲያ ለዚህ ምርቃት ዝግጁ ናችሁ?

Only a few days are left for graduation where you can live the training that you took and make your dreams come true! So, are you ready for this graduation?

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
👍61🎉16❤8🤩2
ለውድ የአልፋ ጥቅል ሰልጣኞች በሙሉ፦

ድርጅታችን ብሬክስሩ ህዳር 7/2017ዓ.ም የስልጠና ጥቅል ሰልጥነው ለጨረሱ ሰልጣኞች የምርቃት ፕሮግራም ይዞላችሁ ይቀርባል።

ስለሆነም ከስልጠና ጥቅሎች ውስጥ የሃያል ሂደት፣ የልምድ ግንባታ እንዲሁም የአዕምሮ ማነፅ ሰልጥናችሁ ያጠናቀቃችሁ ሰልጣኞቻችን፤ ከህዳር 2 እስከ ህዳር 4/2017ዓ.ም ድረስ በvirtual office ላይ የተጫነውን የመመዘኛ ፈተና እንድትፈተኑ ያሳሰብን ሲሆን ፈተናውን ካጠናቀቃችሁ በኋላ የምስክር ወረቀት በvirtual office ላይ ማግኘት እንደምትችሉ ለማሳወቅ እንወዳለን።

የመመዘኛ ፈተናውን ለማግኘት ስልጠናውን ለመውሰድ በምትጠቀሙበት ገጽ ላይ የሚገኝ መሆኑን እናሳስባለን።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍38🎉12❤5😢2🤩1
እንኳን ደስ አላችሁ!

ይህ ምርቃት ውድ ተመራቂዎቻችን የደረሳችሁበትን ደረጃ ሌሎች እንዲደርሱ የምትደግፉበት ፣የምታበረታቱበት፣ አቅማችሁን የምታሳዩበት እና እራሳችሁን ወደ አዲስ ምዕራፍ የምትወስዱበት ቀን ነው።

ይህ ምርቃት 2 ቀናት ብቻ ቀርቶታል!

መግቢያ፡ ለተመራቂዎች በነጻ ሲሆን ለእንግዶች 500ብር መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን።

🌟🌟🌟

Congratulations!

This Graduation is a day where our graduates support others in reaching the level they have achieved, encourage, showcase their potential, and embark on a new chapter.

This graduation is only 2 days away!

Entrance: We would like to state that it is free for graduates whereas, for our esteemed guests, it will be 500 Birr.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍52🤩25🎉14❤4🔥3😱1😢1
ቅዳሜ ለሚካሄደው የምርቃት ፕሮግራም የእንግዶች ትኬት ሽያጭ ነገ ጠዋት ማለትም በ 05/03/2017ዓ.ም የሚጀመር ሲሆን በአለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ ላይ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።

ማሳሰቢያ፡ መግቢያ ትኬት ለተመራቂዎቻችን ነጻ መሆኑን እናሳውቃለን።

We would like to inform you that ticket sales for guests attending Saturday Graduation Program will begin tomorrow morning, 14/11/2024 on the 6th floor of Alemnesh Plaza.

Notice: Entrance ticket is free for our graduates.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
🔥39👍38❤9🤩4🎉2
ትኬት ሽያጭ ተጀምሯል!

ቅዳሜ ህዳር 07/03/2017ዓም ለሚዘጋጀው የምርቃት መርሃ ግብር መግቢያ ትኬት ሽያጭ ዛሬ ማለትም በ 05/03/2017ዓ.ም በአለምነሽ ፕላዛ፤6ተኛ ፎቅ ላይ ሽያጭ መጀመሩን በትህትና እንገልጻለን።

ማሳሰቢያ፡ ለእንግዶች ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ የትኬት መግዣ ብር ትራንስፈር ከማድረጋችሁ በፊት ትኬት መኖሩን በስልክ ቁጥር 0900957347 ደውላችሁ አረጋግጣችሁ ስማችሁን ካስመዘገባችሁ በኋላ ብቻ ገንዘቡን ወዲያው በኢትዮጲያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000314888417 (Breakthrough Trading S.C) ብቻ ገቢ በማድረግ ትኬት መረከብ የምትችሉ መሆኑን እናሳስባለን፡፡

የመግቢያ ዋጋ ለእንግዶች ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) ሲሆን ለተመራቂዎች መግቢያ ነጻ መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍36❤3🔥2😁1😢1
Dhaabbanni Keenya ‘Breakthrough Trading S.C.'n guyyaa Sanbata duraa fuuldura keenya jiru irratti sagantaa eebbaa qopheessuuf akka jiru ni beekama. Kanumaan walqabatee leenjitootnni qarqaba leenjii adeemsa cimaa, Ijaarsa amalaa fi Sammuu saganteessuu leenjitanii xumurtan hundi keessan qormaata madaallii guyyaa Wiixataa jechuunis guyyaa (02/03/2017A.L.I jalqabee hanga Roobii (04/03/2017 A.L.I)tti qormaataa ‘Virtual Office’ irratti isiniif fe’ame akka qoramtan isin beeksisuun keenya ni yaadatama. Haata’u malee leenjitoota qormaaticha qoramtanii hinxumurreef yeroo xumuraatiif hanga guyyaa har’aa jechuunis (05/03/2017 A.L.I) halkan keessaa sa’a 4:00tti kan dheerate ta’uu isin beeksisaa qoramaaticha fudhachuudhaan sagantaa eebbaa qophaa’eef akka of gahoomsitaniifi waraqaa ragaa ykn Sartafikeeta keessan fudhachuu kan dandeessan ta’uu kabajaan isin beeksifna.
👍42🎉8😢5🤩4
ውድ ተመራቂዎቻችን እንኳን ደስ አላችሁ!

የምርቃት ፕሮግራማችን 1 ቀን ብቻ ቀርቶታል። የተመራቂዎቻችንን ስም በቅርቡ የምናሳውቅ ሲሆን በነገው እለት በመገኘት በሰለጠናችሁት ስልጠና መሰረት የምርቃት ልብሶቻችሁን እንድትወስዱ ስንል በትህትና እንገልጻለን።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍61🎉14❤8🔥8😢2
List of First Batch Graduates.pdf
3.5 MB
ውድ ተመራቂዎች እንኳን ደስ አላችሁ!

ስማችሁ ከዚህ በላይ የተዘረዘረ ሰልጣኞች የሃያል ሂደት፣ የልምድ ግንባታ እና የአእምሮ ማነፅ ስልጠና ወስዳችሁ ፈተና ያለፋችሁ በመሆኑ በህዳር 7/2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ በአቤል ሲኒማ አዳራሽ የመጀመሪያው ዙር የምርቃት መርሃ ግብር የሚከናወን መሆኑን በደስታ እያሰወቅን በሚቀጥለው ሳምንት ቅዳሜ ህዳር 14/2017 ዓ.ም ደግሞ 2ኛ ዙር ሰልጣኞችን ዝርዝር አሳውቀን የምናስመርቅ መሆኑን እንገልፃለን።

ማሳሰቢያ፡ የምርቃት ልብሶቻችሁን በሰለጠናችሁት ስልጠና ጥቅል መሰረት፤ ከአለምነሽ ፕላዛ 6ኛ ፎቅ ላይ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እናሳስባለን።
👍58🤩42🎉28❤11😢8😁7