Breakthrough Trading S.C ®
51.8K subscribers
8.81K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
🎓ተመራቂዎቻችን እንኳን ደስ አላችሁ!🎓

🌟 የምርቃት ፕሮግራማችን በጥሩ ሁኔታ እያለፈ ይገኛል! 🌟


የምርቃት ሥነ-ስርዓቱ በጥሩ ሁኔታ እያለፈ ይገኛል፤ እንዲሁም ተመራቂዎቻችን ይህንን ድንቅ የምርቃት ስነ ስርዓት በቆንጆ ሁኔታ እያሳለፉት ይገኛሉ።

ይህንን የማይረሳ ቀን አብረን እናሳልፍ!

🎓Congratulations 🎓

🌟 Our program is thriving! 🌟

The graduation ceremony is in full swing, and our graduates are cherishing every moment of this remarkable celebration.

Let’s make this day truly unforgettable—together!

📸 #CelebrateSuccess #TransformYourLife

== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍14🔥13🎉6❤3🤩1
የስልጠና ተሞክሮ........

ተመራቂዎቻችን ይህንን ስልጠና ወስደው ለዚህ ታላቅ ቀን በቅተዋል። ታዲያ ይህንን ስልጠና ወስደው ምን አገኙ? ምን ቀየሩ? የሚለውን በማካፈል ላይ ይገኛሉ!

ድርጅታችን ይህንን ሁሉ ሰልጣኝ አሰልጥኖ ለዚህ ቀን በማብቃቱ እና ለውጣቸውን በማየቱ ታላቅ ደስታ እና ኩራት ይሰማዋል።

Training Testimony.........

Our trainees embraced this training with dedication and have now reached this incredible milestone. How did they use this opportunity? They turned it into success and remarkable achievements!

We, as an organization, are immensely proud and honored to have guided these talented trainees on their journey, culminating in this unforgettable day.

#CelebrateSuccess #TransformYourLife

== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍25🎉7❤4🔥4🤩3
🎓ሰልጣኞቻችን ለዚህ ቀን በመብቃታችሁ እንኳን ደስ አላችሁ! 🎓

ይህ ስልጠና ማለት በህይወታችሁ ላይ ትልቅ ለውጥ የምታመጡበት፣ ለሌላውም የምታካፍሉበት እና የምትደጋገፉበት ነው።
ታዲያ ሰልጣኞቻችን ይህንን ስልጠና በህይወት ለመኖር እና ለመተግበር ቃላቸውን ሰጥተቃል።

🎓 Congratulations to our incredible trainees on this special day! 🎓

This training is more than just a milestone—it’s a gateway to transforming your life, inspiring others, and fostering a strong community of mutual support.

Our trainees have wholeheartedly embraced this journey, promising to live by the training they’ve undertaken, staying true to its principles, and applying them with purpose and passion.


👏 #DreamBig #CelebrateGrowth

== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍32🎉6🤩4🔥3❤2
ተጠናቋል!

የምርቃት መርሃ ግብራችን ከጠዋት ጀምሮ እስካሁን በቆንጆ ሁኔታ በማለፍ ላይ የነበረ ሲሆን አሁን ላይ ፕሮግራማችን ተጠናቋል። ይህም ፕሮግራም በድርጅታችን ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ አብዱልፈታህ ሁሴን የመዝጊያ ንግግር ተዘግቷል።የድርጅታችን ዋና ስራ አስፈጻሚም እንደተናገሩት ይህ መመረቅ ብቻውን ሳይሆን የተመራቂዎቻችንም ጥረት የሚፈልግ ሲሆን በሃላፊነት የሰለጠኑትን በህይወት እንዲኖሩ፤ከስር ያሉትንም እንዲደግፉ እንዲሁም ነገን የተሻለ ለመሆን ጥረት ማድረግ እንዳለባቸው፤ መቼም ቢሆን መማር ማቆም እንደሌለባቸው ጭምር አሳስበው ድርጅታችን ሁሌም ቢሆን ሰልጣኞቻችንን ለመደገፍ ዝግጁ እንደሆነ እና እንዲሁም ነገን አዳዲስ ነገር ይዞ እንደሚመጣ ጭምር ገልጸዋል።

It’s a Wrap!

Our schedule has unfolded seamlessly since the morning, and now our program has successfully concluded. The event was brought to a fitting close with the inspiring closing remarks delivered by our Chief Executive Officer, Mr. Abdulfatah Hussen.

In his address, Mr. Abdulfatah Hussen highlighted that this graduation is not only a testament to the hard work and dedication of our graduates but also to the collective efforts and support behind their success.

Here’s to celebrating everyone who made this incredible journey possible!

#CelebrateSuccess #TransformYourLife
👍51🎉17🤩10🔥7❤2😱2😢2