ተጠናቋል!
የምርቃት መርሃ ግብራችን ከጠዋት ጀምሮ እስካሁን በቆንጆ ሁኔታ በማለፍ ላይ የነበረ ሲሆን አሁን ላይ ፕሮግራማችን ተጠናቋል። ይህም ፕሮግራም በድርጅታችን ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ አብዱልፈታህ ሁሴን የመዝጊያ ንግግር ተዘግቷል።የድርጅታችን ዋና ስራ አስፈጻሚም እንደተናገሩት ይህ መመረቅ ብቻውን ሳይሆን የተመራቂዎቻችንም ጥረት የሚፈልግ ሲሆን በሃላፊነት የሰለጠኑትን በህይወት እንዲኖሩ፤ከስር ያሉትንም እንዲደግፉ እንዲሁም ነገን የተሻለ ለመሆን ጥረት ማድረግ እንዳለባቸው፤ መቼም ቢሆን መማር ማቆም እንደሌለባቸው ጭምር አሳስበው ድርጅታችን ሁሌም ቢሆን ሰልጣኞቻችንን ለመደገፍ ዝግጁ እንደሆነ እና እንዲሁም ነገን አዳዲስ ነገር ይዞ እንደሚመጣ ጭምር ገልጸዋል።
It’s a Wrap!
Our schedule has unfolded seamlessly since the morning, and now our program has successfully concluded. The event was brought to a fitting close with the inspiring closing remarks delivered by our Chief Executive Officer, Mr. Abdulfatah Hussen.
In his address, Mr. Abdulfatah Hussen highlighted that this graduation is not only a testament to the hard work and dedication of our graduates but also to the collective efforts and support behind their success.
Here’s to celebrating everyone who made this incredible journey possible!
#CelebrateSuccess #TransformYourLife

👍51🎉17🤩10🔥7❤2😱2😢2
📎5ኛ መደበኛ እና 4ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ የስብሰባ ጥሪ!
የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ. የባለአክሲዮኖች 5ኛው መደበኛ እና 4ኛው አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ በኢሊሊ ሆቴል አዲሱ ህንጻ ሰባተኛ ፎቅ ላይ ሕዳር 22 ቀን /2017ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ እስከ 7፡30 ሰዓት ይካሄዳል። በመሆኑም ባለአክሲዮኖች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተጠቀሰው ቀን እና ቦታ የታደሰ መታወቂያ ወይም ፓስፖርታችሁን በመያዝ በጉባኤው ላይ እንድትገኙ የዳይሬክተሮች ቦርድ ጥሪውን ያቀርብላችኋል።
ለበለጠ መረጃ በቀን ረቡዕ ጥቅምት 27 ቀን 2017ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገጽ 26 ላይ ያገኛሉ።
የብሬክስሩ የዳይሬክተሮች ቦርድ

🎉70👍42❤17🤩15🔥4
“Most people feel best about their work the week before their vacation, but it’s not because of the vacation itself. What do you do the last week before you leave on a big trip? You clean up, close up, clarify, and renegotiate all your agreements with yourself and others. I just suggest that you do this weekly instead of yearly.”
-- David Allen--
From the book Getting Things Done
****
"አብዛኞቹ ሰዎች ከዕረፍት ጊዜያቸው አንድ ሳምንት በፊት ስለ ሥራቸው ጥሩ ስሜት ይሰማቸዋል፤ ነገር ግን በእረፍቱ ምክንያት አይደለም ጥሩ ስሜት የሚሰማቸው። ሰፊ የእረፍት ጉዞ ከመሄድዎ በፊት ያለው ሳምንት ላይ ምን ታደርጋለህ? ሁሉንም ስምምነቶችዎን ከራስዎ እና ከሌሎች ጋር ያጸዳሉ፣ ይዘጋሉ፣ ያብራራሉ እና እንደገና ይደራደራሉ። ስለዚህ ይህንን በየዓመቱ ሳይሆን በየሳምንቱ እንዲያደርጉ እመክራለሁ።"
--ዴቪድ ኤልን--
"Getting Things Done"

👍69❤19🤩9🔥7