Breakthrough Trading S.C ®
51.8K subscribers
8.81K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ማኔጅመንት የ 2017ዓ.ም የመጀመሪያ ኳርተር (3 ወር) አፈጻጸም እየገመገሙ ይገኛል።

ኩባንያው የ 5 ዓመት ስትራቴጂክ ዕቅድ አዘጋጅቶ በዚህ ዓመት ወደ ስራ የገባ መሆኑ ይታወቃል።

በዚሁ መሰረት የዚህ 3 ወር (ኳርተር) አፈጻጸም ግምገማ እየተካሄደ ያለው በአዲስ የስትራቴጂክ እቅድ መሠረት በመሆኑ ለኩባንያው አንድ የከፍታ መገለጫ ሆኗል።

✨✨✨

Management of Breakthrough Trading S.C is evaluating the performance of the First Quarter (3 months) of 2017 E.C.

The company has developed a five-year strategic plan, which was launched earlier this year.

Accordingly, this 3-month (Quarterly) performance review is being conducted in alignment with the new strategic plan, marking an upward trajectory for the company.

= አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍69❤20🎉9🔥8🤩6
Shareholders.pdf
1.5 MB
ለድርጅታችን ባለአክሲዮኖች በሙሉ:-

ድርጅታችን በመጪው እሁድ ማለትም በህዳር 22/2017ዓም ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ 5ተኛ መደበኛ እና 4ተኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ በኢሊሊ ሆቴል ጥሪ እንዳደረገ ይታወሳል። በመሆኑም ባለአክሲዮኖች በዚሁ ዕለት ስትገኙ ከላይ ባለው የስም ዝርዝር መሰረት ተራ ቁጥራችሁን አውቃችሁ እንድትገኙ እናሳስባለን።

ማሳሰቢያ፡ ሁሉም ባለአክሲዮኖች ስትመጡ ኦርጅናል መታወቂያ ከኮፒ ጋር እንድትይዙ፤ እንዲሁም ተወካዮች ህጋዊ የውክልና ማስረጃ ሰነድ በመያዝ እንድትገኙ እናሳስባለን።

= አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍53❤16🔥2😢1
በትላንትናው ዕለት በድርጅታችን አመራሮች ሲደረግ የነበረው የስትራቴጂክ እቅድ ስብሰባ ተጠናቋል።

በዚህ ስብሰባ ውስጥ የድርጅታችን ታላላቅ አመራሮች ባለፉት 3 ወራት ተካሂዶ የነበረውን የስራ አፈጻጸም ገምግመዋል።

እንዲሁም ዝቅተኛ ለነበሩት የስራ አፈጻጸሞች በቀጣይ ሩብ አመት እንዲስተካከሉ በስትራቴጂክ እቅድ መሰረት ጠንከር ያለ አቅጣጫ ተሰጥቶበት ስብሰባው ተጠናቋል፤ይህ የ 5 ዓመት ስትራቴጂክ እቅድ ለድርጅታችን ትልቅ የከፍታ መሰረት ሲሆን በቀጣይም የተሻለ ለውጥን ሊያመጡ የሚችሉ እቅዶችን አስቀምጧል።

Yesterday’s strategic planning meeting, held by our organization’s management, has concluded.

During this meeting, the higher management team reviewed the performance of the work completed over the past three months.

The meeting concluded with a strong direction in accordance with the strategic plan to address lower operating performances in the coming quarter. This provides a solid foundation for our organization and sets out plans that can lead to positive changes in the future.

= አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch
👍39❤17🤩4🔥2🎉2
ለድርጅታችን አዳዲስ ባለአክሲዮኖች በሙሉ፡

ከላይ ስማችሁ የተዘረዘሩት አዲስ ባለአክሲዮኖች ነገ በኢሊሊ ሆቴል በሚደረገው 5ተኛ መደበኛ እና 4ተኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ መሳተፍ የምትችሉ ሲሆን ነገር ግን በሰነዶች ማረጋገጫ እና ምዝገባ አገልግሎት መስሪያ ቤት ባለአክሲዮንነታችሁ ቀርቦ ስላልጸደቀ እንዲሁም በንግድ ሚኒስቴር ስላልተመዘገበ ድምጽ መስጠት የማትችሉ መሆኑን በአክብሮት ለማሳወቅ እንወዳለን።

= አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍46❤8🤩6
አስደሳች ዜና

ልዩ ዕትም!

ልዩ የጠቅላላ ጉባኤ መጽሄታችን የለውጥ ጉዟችንን፣ የባለአክሲዮኖች አስተዋይነት፣ በትብብር እና በራዕይ ስልቶች የተደረገውን ተግባር እንዲሁም ስኬቶቻችን የሚያሳዩ ቀልብ የሚስቡ መጣጥፎችን፣ መልዕክቶች አስደናቂ ስኬቶችን እና ዘገባዎችን ይዟል። በዚህ የስኬት ጉዞ ላይ ይቀላቀሉን።

Exciting news!

Our latest magazine is hot off the press, capturing the incredible journey of our company over the past year. Stay tuned for inspiring stories and milestones.

= አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
🤩50👍44🎉25❤17🔥8
የድርጅታችን 5ተኛ መደበኛ እና 4ተኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ በኢሊሊ ሆቴል ሊጀመር ደቂቃዎች ብቻ ቀርተውታል።

= አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍27🔥17🎉3❤1😱1
የድርጅታችን 5ተኛ መደበኛ እና 4ተኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ በአቶ ኢሳያስ ቡልቶ (የዳይሬክተሮች ቦርድ አባል) በመክፈቻ ንግግር ተጀምሯል።

= አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍37🎉11❤8🤩2🔥1
የድርጅታችን 5ተኛ መደበኛ እና 4ተኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ በመካሄድ ላይ ይገኛል። በጉባኤውም የዳይሬክተሮች ቦርድ ሪፖርት እና የውጭ ኦዲተር ሪፖርት ቀርቧል። ከሪፖርቱም በኋላም ለጉባኤው ሃሳብ እንዲሰጥ ተደርጎ የቦርዱ ሪፖርት ጸድቋል።

= አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍52❤8🤩4🔥2