Breakthrough Trading S.C ®
51.8K subscribers
8.81K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
የድርጅታችን 5ተኛ መደበኛ እና 4ተኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ በአቶ ኢሳያስ ቡልቶ (የዳይሬክተሮች ቦርድ አባል) በመክፈቻ ንግግር ተጀምሯል።

= አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍37🎉11❤8🤩2🔥1
የድርጅታችን 5ተኛ መደበኛ እና 4ተኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ በመካሄድ ላይ ይገኛል። በጉባኤውም የዳይሬክተሮች ቦርድ ሪፖርት እና የውጭ ኦዲተር ሪፖርት ቀርቧል። ከሪፖርቱም በኋላም ለጉባኤው ሃሳብ እንዲሰጥ ተደርጎ የቦርዱ ሪፖርት ጸድቋል።

= አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍52❤8🤩4🔥2
በድርጅታችን ሲደረግ የነበረው 5ተኛ መደበኛ እና 4ተኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ተጠናቋል።

= አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍44❤14🎉13😁7
‘’Gratitude is the ability to experience life as a gift. It liberates us from the prison of self-preoccupation.”

― John Ortberg
👍102❤27🎉18🤩9🔥8
የመሪዎች ስልጠና  በአዲስ አበባ!   

ኤምቲ(MT) እና ከዛ በላይ  የሆናቹ ገፅታ ገንቢዎች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ!

የብሬክስሩ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር መሪ ቡድን (BTSC Lead Team)
በአይነቱ የመጀመሪያ  የሆነውን  የመሪዎች ስልጠና (Leaders Training) ያዘጋጀ ሲሆን ስልጠናው ማክሰኞ ታህሳስ 01 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:00 - 7:00 ሰአት ድረስ በአቤል ሲኒማ የተዘጋጀ መሆኑን እየገለፅን  በእለቱ የታይላንድ ጉዞ ኮሚሽን አሳኪዎች ከጉዞ መልስ ተሞክሯቸውን የሚያካፍሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን።

የመግቢያ ትኬት ፡ ከዚህ በታች በተገለፀው ስልክ ቁጥር ይደውሉ፣ ከመሪ ቡድን አባላቱ ታገኛላቹ!

ስልክ ቁጥር +251910696342
👍77🤩24🎉12🔥7😢3😁1😱1
በመቀሌ፣ በሃዋሳ፣ በድሬዳዋ እና በሰበታ ሲካሄድ የነበረው ስልጠና በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል። ይህ ስልጠና በግል ስብዕና ላይ ያተኮረ ሲሆን ለሰልጣኞቻችን ራስን የመገንባት፣ ችሎታቸውን የማሳደግ ልምድ እንዲያዳብሩ እንዲሁም በግልም ሆነ በሙያዊ ህይወታቸው የበለጠ ስኬታማ እንዲሆኑ ይረዳቸዋል።

The training in Mekelle, Hawassa, Dire Dawa, and Sebeta has been successfully completed. This Training focuses on personal Development and equips our trainees with the ability to build self-confidence, enhance their skills, and achieve greater success in their personal and professional lives.

= አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍55🎉20🔥6😁5🤩5😢2