የአልፋ ሶከር የመክፈቻ ጨዋታ ተጠናቋል!
ዛሬ የነበረው የወዳጅነት የመክፈቻ ጨዋታ ተጠናቋል።ይህ የወንዶች ጨዋታ በብሬክስሩ ሰራተኞች እና በገጽታ ገንቢ መሪዎች መካከል 3 - 1 በብሬክስሩ ሰራተኞች አሸናፊነት ተጠናቋል።
ይህ ጨዋታ የወዳጅነት፣ የአብሮነት ፣ የመተባበር ጨዋታ ነው።
Alpha Soccer's opening game has concluded!
Today's friendly match ended with a 3–1 victory for the Breakthrough staff against the IBO leaders.
This game was dedicated to friendship, solidarity, and cooperation.
#StaffFootball #FriendlyMatch #TeamBonding #SoccerTogether
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch
website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn

👍55❤23🤩14🎉10🔥3😁2😱2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የድርጅታችን 5ኛ የምስረታ ክብረበዓል በቅርብ ቀን!
ድርጅታችን ከእናንተ ጋር በመሆን 5 ድንቅ የሆኑ አመታትን አሳልፏል። ታዲያ ይሄን አብሮነታችንን የምናከብርበት ቀን እየደረሰ ነው! ይህንን ድንቅ ቀን በፍቅር፣ በአብሮነት ለማክበር ድርጅታችን ትልቅ የ5ተኛ የምስረታ ዓመት ክብረ በዓል በቅርቡ እነሆ ይዞላችሁ መጥቷል።
5th year anniversary celebration coming soon!
Our company has enjoyed five wonderful years working with you. It's time to celebrate our journey! To mark this special occasion with love and solidarity, our organization will soon be celebrating its 5th year anniversary.
#FiveYearsStrong #AnniversaryCelebration #FiveYearsOfSuccess #OurJourneyTogether #MilestoneMoments #5YearAnniversary #breakthroughtradingsc
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch
website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
ድርጅታችን ከእናንተ ጋር በመሆን 5 ድንቅ የሆኑ አመታትን አሳልፏል። ታዲያ ይሄን አብሮነታችንን የምናከብርበት ቀን እየደረሰ ነው! ይህንን ድንቅ ቀን በፍቅር፣ በአብሮነት ለማክበር ድርጅታችን ትልቅ የ5ተኛ የምስረታ ዓመት ክብረ በዓል በቅርቡ እነሆ ይዞላችሁ መጥቷል።
5th year anniversary celebration coming soon!
Our company has enjoyed five wonderful years working with you. It's time to celebrate our journey! To mark this special occasion with love and solidarity, our organization will soon be celebrating its 5th year anniversary.
#FiveYearsStrong #AnniversaryCelebration #FiveYearsOfSuccess #OurJourneyTogether #MilestoneMoments #5YearAnniversary #breakthroughtradingsc
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch
website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
🤩81👍61❤54🎉24🔥16😱2
“Man does not simply exist but always decides what his existence will be, what he will become the next moment. By the same token, every human being has the freedom to change at any instant.”
―By Viktor Emil Frankl, from his book; Man’s Search for Meaning
****
“ሰው እንዲሁ በቀላሉ የሚኖር ሳይሆን፤ ሕልውናው ምን እንደሚሆን እንደዚሁም ቀጣዩ ጊዜም ምን እንደሚሆን ሁሌም መወሰን ይችላል። በተመሳሳይ ሁኔታ፣ ማንኛውም ሰው በማንኛውም ጊዜ የመለወጥ ነፃነት አለው።”
--በቪክቶር ኤሚል ፍራንክ፣ ከመጽሃፉ - Man’s Search for Meaning

👍82❤21🎉10🤩7🔥6😁2😱1
ቀኑ እየደረሰ ነው......
5 የስኬት፣ የፍቅር፣ የደስታ፣ የአብሮነት፣ የትጋት እና የከፍታ አመታት እያልን እያልን ለዚህ ጊዜ ደርሰናል።
ይህ የ 5ተኛ አመት ክብረ በዓል ለድርጅታችን ትልቅ የስኬት ጉዞ ሲሆን ይሄን ድል የምናከብርበት ቀን ጥር 08/2017ዓ.ም እንደመሆኑ እርስዎ የዚህ ታላቅ ታሪክ ቀን አባል ለመሆን ተዘጋጅተዋል?
ይህ ቀን ለነገ መሠረት፤ ለነገ ከፍታ እንደመሆኑ በስኬታችን ላይ በመገኘት የዚህ ታሪካዊ ቀን አባል ይሁኑ!
The day is drawing near.......
We have reached this moment to celebrate 5 years of success, love, joy, togetherness, hard work, and achievements.
This 5th anniversary marks a significant milestone for our organization. As the celebration day approaches and the day to celebrate this victory is on January 16, 2025, are you ready to be a part of this momentous occasion?
Join us in commemorating this historic day and celebrating our achievements as we continue to lay the foundation for a brighter tomorrow!
#FiveYearsStrong #AnniversaryCelebration #FiveYearsOfSuccess #OurJourneyTogether #MilestoneMoments #5YearAnniversary #breakthroughtradingsc
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
5 የስኬት፣ የፍቅር፣ የደስታ፣ የአብሮነት፣ የትጋት እና የከፍታ አመታት እያልን እያልን ለዚህ ጊዜ ደርሰናል።
ይህ የ 5ተኛ አመት ክብረ በዓል ለድርጅታችን ትልቅ የስኬት ጉዞ ሲሆን ይሄን ድል የምናከብርበት ቀን ጥር 08/2017ዓ.ም እንደመሆኑ እርስዎ የዚህ ታላቅ ታሪክ ቀን አባል ለመሆን ተዘጋጅተዋል?
ይህ ቀን ለነገ መሠረት፤ ለነገ ከፍታ እንደመሆኑ በስኬታችን ላይ በመገኘት የዚህ ታሪካዊ ቀን አባል ይሁኑ!
The day is drawing near.......
We have reached this moment to celebrate 5 years of success, love, joy, togetherness, hard work, and achievements.
This 5th anniversary marks a significant milestone for our organization. As the celebration day approaches and the day to celebrate this victory is on January 16, 2025, are you ready to be a part of this momentous occasion?
Join us in commemorating this historic day and celebrating our achievements as we continue to lay the foundation for a brighter tomorrow!
#FiveYearsStrong #AnniversaryCelebration #FiveYearsOfSuccess #OurJourneyTogether #MilestoneMoments #5YearAnniversary #breakthroughtradingsc
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
❤98🎉45👍44🤩17🔥5😱1
በዛሬው ዕለት ታህሳስ 8 / 2017 ዓ.ም በቅርቡ በተካሄደው የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ አዲስ የዳይሬክተሮች ቦርድ ማሟያ ተብለው የተመረጡ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ከብሬክስሩ ከፍተኛ አመራሮች እና ከነባር የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ጋር የትውውቅ መርሃ ግብር እንዲሁም ስለኩባንያችን የምስረታ ታሪክ በተመለከተ ገለጻ በሀይሌ ግራንድ ሆቴል ላይ እየተደረገላቸው ይገኛል።
በቅርቡ ቦርዱን የተቀላቀሉ አባላቶች የካበተ ልምድ እና እውቀታቸውን ይዘው የመጡ በመሆኑ፤ ለኩባንያችን ቀጣይ የእድገት ጉዞ ወሳኝ ግብዓት መሆኑ በውይይቱ ታምኖበታል።
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch
website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
በቅርቡ ቦርዱን የተቀላቀሉ አባላቶች የካበተ ልምድ እና እውቀታቸውን ይዘው የመጡ በመሆኑ፤ ለኩባንያችን ቀጣይ የእድገት ጉዞ ወሳኝ ግብዓት መሆኑ በውይይቱ ታምኖበታል።
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch
website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍101❤35🎉9🤩8🔥3😢2
ውይይቱ ተጠናቋል!
በዛሬው ዕለት የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ አዲስ የዳይሬክተሮች ቦርድ ማሟያ ተብለው የተመረጡ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ከብሬክስሩ ከፍተኛ አመራሮች እና ከነባር የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ጋር ሲካሄድ የነበረው ውይይት ተጠናቋል።
ይህም ውይይት በቀጣይ ብዙ ትልልቅ ለውጦችን እና አዳዲስ ፕሮጀክቶችን ይዞ የሚመጣ ይሆናል።

👍64🎉24❤16🔥8🤩8
🎉እናመሰግናለን🎉
30,000 ጠንካራ ድጋፍ!
YouTube ላይ 30,000 ተከታዮችን አፍርተናል ፤ ይህ የእርስዎ ትልቅ አስተዋጾ ነው! የእርስዎ ድጋፍ፣ መውደድ፣ ማጋራት እና አስተያየት ለዚህ ታላቅ ድል አድርሶናል።
ከዚህ በላይ አብረን ለማደግ እና ይበልጥ ተደራሽ ለማድረግ በርትተን ሰብስክራይብ እናድርግ!
🎉Thank You! 🎉
30,000 Strong Support!
We've reached 30,000 followers on YouTube—an incredible milestone made possible by YOU! Your support, likes, shares, and comment have driven us to this amazing victory.
Let’s keep growing together—subscribe and help us reach even greater heights!
#30KMilestone #Grateful #LetsGrow

🎉108👍47❤26🤩10🔥5😁2
የአልፋ ሶከር ዛሬ ተጀምሯል!
የአልፋ ሶከር የአብሮነት የኳስ ጨዋታችን ተጀምሯል። ይህ ጨዋታ በዛሬው ዕለት በታህሳስ 09/2017ዓ.ም በ24 ሜዳ ተካሂዷል። የዛሬው ጨዋታ በታይኮንስ እና በብላክ ላዮን የተካሄደ ሲሆን ታይኮንስ 3 ለባዶ አሸንፏል።
⚽️ አልፋ ሶከር ለአብሮነታችን ⚽️
#StaffFootball #FriendlyMatch #TeamBonding #SoccerTogether #staffandIBOFootball #5thyearanniversary #5thyeartogetherness

👍43🎉18❤13😁8🤩4😱2😢2