Breakthrough Trading S.C ®
51.9K subscribers
8.81K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
የድርጅታችን ዋና ስራ አስፈጻሚ የሆኑት አቶ አብዱልፈታህ ሁሴን በጅማ ከተማ ከሚገኙ ሲቲ ቲም አባላቶች እና የገጽታ ገንቢ ተወካዮች ጋር በመሆን ጅማ ላይ ስለነበሩ የስራ እንቅስቃሴዎች እና ስላጋጠሟቸው ችግሮች በጥልቅ ተወያይተው የመፍትሄ ሃሳብ አስቀምጠዋል።

እንዲሁም በቅርቡ ስለሚከፈተው የጅማ ቅርንጫፍ ቢሮ ላይ ስለሚሰሯቸው እና ስለሚሳተፉባቸው ጉዳዮችም ጭምር ተወያይተዋል።

በተጨማሪም በቀጣይ ወር በታላቅ ድምቀት ለሚከበረው 5ተኛ አመት ክብረ በዓል ጅማ ከተማን ወክለው የሚመጡ ተወካዮች የሚሳተፉበትን ሁኔታ በቢሯቸው በመገኘት ሰፊ እና ጥልቅ ውይይት አድርገዋል።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍62❤19🔥8🤩4
የብሬክስሩ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር 5ኛ ዓመት ክብረ በዓል ለመታደም መደበኛ ትኬት መግዛት የሚሰጠውን ጥቅም ያውቃሉ?

ከላይ የጠቀስናቸው መደበኛ ትኬት ስንገዛ የምናገኛቸው ጥቅሞች ሲሆኑ ይህንን ትኬት በመግዛት ቀንዎን ከእኛ ጋር ያሳልፉ!

#FiveYearsStrong #AnniversaryCelebration #FiveYearsOfSuccess #OurJourneyTogether #MilestoneMoments #5YearAnniversary #breakthroughtradingsc

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
❤42👍32😁23🎉10🤩10😢5😱2
ይህንን ያውቃሉ?

ነገ በቀን 17/04/2017ዓ.ም ለሚደረገው ልዩ ስልጠና ላይ ከፍተኛ አሰልጣኝ ሜሮን አበበ ተሞክሮዋቸውን ከሚያካፍሉን ውስጥ አንዷ መሆኗን ያውቃሉ?

Did you know?

Did you know that Senior Trainer Meron Abebe is among the Trainers who will impart her experiences for tomorrow's special training that will be held on Abel Cinema?


#FiveYearsStrong #AnniversaryCelebration #FiveYearsOfSuccess #OurJourneyTogether #MilestoneMoments #5YearAnniversary #breakthroughtradingsc

"5th Year Togetherness: One Vision: Creating the Future Today!"

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍33😱18🎉16❤9🤩7🔥2😢1
Kabaja Ayyaana waggaa 5ffaa Waldaa Aksiyoona Breakthrough irratti Faayidaa addaa tikkeettii VIP bitachuun  qabu beektu?

#FiveYearsStrong #AnniversaryCelebration #FiveYearsOfSuccess #OurJourneyTogether #MilestoneMoments #5YearAnniversary #breakthroughtradingsc

'' 5th Year Togetherness: One Vision: Creating the Future Today! ''

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
❤21👍15🔥4😁4🤩3😢2
Maamilonni Yeroo tikkeettii Idilee(Normal)bitattan maal fayyadamtu?

#FiveYearsStrong #AnniversaryCelebration #FiveYearsOfSuccess #OurJourneyTogether #MilestoneMoments #5YearAnniversary #breakthroughtradingsc

'' 5th Year Togetherness: One Vision: Creating the Future Today! ''

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
❤23👍11🤩3🔥2😢1🎉1
የድርጅታችን ዋና የኦፕሬሽን ኦፊሰር የሆኑት ወ/ሮ መሠረት ሀብታሙ እና የድርጅታችን የቅርንጫፍ ኦፕሬሽን ዳይሬክተር አቶ አማኑኤል አብረሃ እንዲሁም የአዳማ ቅርንጫፍ ማናጀር ወ/ሮ ሊዲያ ፍቃዱ በአዳማ ከተማ ከሚገኙ ሲቲ ቲም አባላቶች እና የገጽታ ገንቢ ተወካዮች ጋር በመሆን አዳማ ላይ ስለነበሩ የስራ እንቅስቃሴዎች እና ስላጋጠሟቸው ችግሮች በጥልቅ ተወያይተው የመፍትሄ ሃሳብ አስቀምጠዋል።

በተጨማሪም በቀጣይ ወር በታላቅ ድምቀት ለሚከበረው 5ተኛ አመት ክብረ በዓል አዳማ ከተማን ወክለው የሚመጡ ገፅታ ገንቢዎች በዓሉን በድምቀት የሚያከብሩበትን ሁኔታ ከወዲሁ ሰፊ ውይይት አድርገዋል።


'' 5th Year Togetherness: One Vision: Creating the Future Today! ''

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
🎉31👍19❤17🔥3😱1😢1🤩1
የአልፋ ሶከር!

የአልፋ ሶከር የአብሮነት የኳስ ጨዋታ በዛሬው ዕለት፤ታህሳስ 16/2017ዓ.ም በቫንጋርድ እና በታይኮንስ ተካሂዷል። በዚህ የአብሮነት ኳስ ጨዋታ ቫንጋርድ 1 ለ 0 ታይኮንስን አሸንፏል።

⚽️ አልፋ ሶከር ለአብሮነታችን ⚽️

Alpha Soccer!

The Alpha Soccer Solidarity Game took place today, December 25, 2024, featuring an exciting match between the Vanguard and Tycoons. In this lively show of unity, the Vanguard claimed a 1–0 victory.

⚽️ Alpha Soccer—Uniting for Solidarity! ⚽️

#StaffFootball #FriendlyMatch #TeamBonding #SoccerTogether #staffandIBOFootball #5thyearanniversary #5thyeartogetherness


📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍30🎉7❤3🤩1
የአልፋ ሶከር!

የአልፋ ሶከር የአብሮነት የኳስ ጨዋታ በዛሬው ዕለት፤ታህሳስ 16/2017ዓ.ም በአንትስ ግሎባል እና በብላክ ላይን ተካሂዷል። ይህ የወዳጅነት ጨዋታ 3 - 3 ሆኖ ተጠናቋል።

⚽️ አልፋ ሶከር ለአብሮነታችን ⚽️

Alpha Soccer!

The Alpha Soccer Solidarity Ball match was held today, December 25, 2024, by Antes Global and Black Line. The match concluded with a 3-3 stalemate.

⚽️ Alpha Soccer—Uniting for Solidarity! ⚽️


📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍37❤14🎉4😢3😁1
ይህንን ያውቃሉ?

ነገ በቀን 17/04/2017ዓ.ም ለሚደረገው ልዩ ስልጠና ላይ ከፍተኛ አሰልጣኝ ሲሳይ ምህረት ተሞክሮዋቸውን ከሚያካፍሉን ውስጥ አንዱ መሆኑን ያውቃሉ?

Did you know?

Did you know that Senior Trainer Sisay Mihret is among the Trainers who will impart his experiences for tomorrow's special training that will be held on Abel Cinema?


#FiveYearsStrong #AnniversaryCelebration #FiveYearsOfSuccess #OurJourneyTogether #MilestoneMoments #5YearAnniversary #breakthroughtradingsc

"5th Year Togetherness: One Vision: Creating the Future Today!"

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
🤩39👍27❤18😱7🎉5🔥4
ናይVIP ትኬት ምግዛእ ዝህቦም ፍሉያትጥቕሚ ይፈልጡዶ?

#FiveYearsStrong #AnniversaryCelebration #FiveYearsOfSuccess #OurJourneyTogether #MilestoneMoments #5YearAnniversary #breakthroughtradingsc

'' 5th Year Togetherness: One Vision: Creating the Future Today! ''

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
🔥11👍7🎉6❤5
ዛሬ 8፡00 ሰዓት ላይ ለሚጀምረው ስልጠና ዝግጁ ናችሁ?

Are you ready for the training that starts at 8:00 LT today?


#FiveYearsStrong #AnniversaryCelebration #FiveYearsOfSuccess #OurJourneyTogether #MilestoneMoments #5YearAnniversary #breakthroughtradingsc

'' 5th Year Togetherness: One Vision: Creating the Future Today! ''

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍58🎉22❤15🤩6🔥5😱2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እርስዎ ትኬቶን ገዝተዋል?

#FiveYearsStrong #AnniversaryCelebration #FiveYearsOfSuccess #OurJourneyTogether #MilestoneMoments #5YearAnniversary #breakthroughtradingsc

'' 5th Year Togetherness: One Vision: Creating the Future Today! ''

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
❤25🎉15👍13🤩6🔥4
ቦታ ሞልቶባችሁ ለተመለሳችሁና መግባት ላልቻላችሁ ታዳሚዎቻችን ከስር ባስቀመጥነው Link በቲክቶክ አካውንታችን ላይ ቀጥታ መከታተል የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን::

https://vm.tiktok.com/ZMkhKjsEN/
🎉18👍14🤩7🔥5❤4