Breakthrough Trading S.C ®
51.9K subscribers
8.81K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
ደም በመለገስ ላይ ......

የድርጅታችን ገጽታ ገንቢዎች መጪውን 5ተኛ ዓመት ክብረ በዓል በማስመልከት ''በጥር 5፣5ኛ ወር፣የ5ኛ ዓመት ክብረ በዓል፣ 500 ለጋሽ" በሚል መሪ ቃል የደም ልገሳ ስነ ስርዓት እያካሄዱ ይገኛሉ።

''5th Year Togetherness: One Vision: Creating the Future Today!''

#FiveYearsStrong #AnniversaryCelebration #FiveYearsOfSuccess #OurJourneyTogether #MilestoneMoments #5YearAnniversary #breakthroughtradingsc

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍43❤23😱1🎉1🤩1
የደም ልገሳ በፎቶ

❤36👍26🤩6🎉2🔥1
የደም ልገሳ ተጠናቋል!

ድርጅታችን 5ተኛ ዓመት ክበረ በዓሉን በማስመልከት ሲያካሂድ የነበረው የዛሬው የደም ልገሳ ስነ ስርዓት ተጠናቋል።

ይህ የበጎነት ቀን ነገ ማለትም ማክሰኞ በ 06/5/2017ዓ.ም እንዲሁም ረቡዕ በ 07/5/2017ዓ.ም የሚቀጥል ሲሆን የዛሬው መርሃ ግብር ላይ ያልተካፈላችሁ ገጽታ ገንቢዎች በቀጣይ ቀናቶች መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

ዛሬ የነበረው የበጎነት ቀን በብዙ ገጽታ ገንቢዎች የተካሄደ ሲሆን ድርጅታችን መጪውን 5ተኛ ዓመት በማስመልከት አዘጋጅቶ በነበረው ታላቅ የበጎነት ቀን ላይ በመሳተፍ ልገሳ ላካሄዳችሁ ገጽታ ገንቢዎቻችን ልባዊ ምስጋናችንን በድርጅታችን ስም እናቀርባለን።

❤55👍26🎉7🤩5🔥1