Breakthrough Trading S.C ®
51.9K subscribers
8.81K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
#4 ድርጅታችን በታላቅ ድምቀት ያከበረው የ5ተኛ ዓመት ክበረ በዓላችን በፎቶ
❤70👍27🔥19🎉18🤩8😢1
ለመላ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ፦

እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ፤አደረሰን።

መልካም በዓል!
👍105❤73🎉31🔥8😢7🤩6
አስተያየት መስጫ

ድርጅታችን በቀን 08/05/2017ዓ.ም በታላቅ ድምቀት ላከበረው 5ተኛ ዓመት የምስረታ ክብረ በዓል ላይ በመገኘት የታደማችሁ ደንበኞቻችን ክብረ በዓሉን በተመለከተ ድርጅታችን በሶስት የቋንቋ አማራጮች ባዘጋጀው የመጠየቂያ ቅጽ ላይ አስትያየቶን ያስቀምጡ!

አማርኛ ፡ https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfb5EF4x_wl6wnlxshaFuQRB52grqPwUqggj8gU3Tva1idiDA/viewform?usp=header

አፋን ኦሮሞ፡ https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScr8WvkRo3EZvTV5DQgXdJKCwkdXeZc-ERLpSbQoFZEm3RfqQ/viewform?usp=header

ትግረኛ፡ https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSccL5YfMwSWd39hPRK6vD_dyQvq-qy6Cq79NIBSqrLmCcS4XQ/viewform?usp=sharing

== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
👍54❤31🎉9🤩8😁6😱5🔥1
Happy Monday!

May your week be filled with positivity, productivity, and endless opportunities. Start strong, stay focused, and let your enthusiasm brighten the day!

Hope your Monday is as great as you are!
🤩79❤66👍49😁3🔥1
ለሁሉም የብሬክስሩ ገጽታ ገንቢዎችና ደንበኞች በሙሉ

ከአንድ በላይ አካውንት (የመጠቀሚያ ስም እና የይለፍ ቃል) ምዝገባ ክልከላን ይመለከታል!

እንደሚታወቀው ከዚህ በፊት ደንበኞች የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ/ማ ን የስልጠና ጥቅል ሲገዙ ከአንድ በላይ አካውንት ማለትም የመጠቀሚያ ስም እና የይለፍ ቃል በተለይም ሶስት አካውንት (Triple Gold) ተጠቅመው ግዥ ይፈፅሙ ነበር፡፡ ነገር ግን ይህ አሰራር አሁን በቅርብ ጊዜ ተግባራዊ ከሆነው የገጽታ ገንቢዎች ፖሊሲ አንጻር የማያስኬድ መሆኑ በድርጅቱ ቦርድና ማኔጅመንት ስለታመነበት ከነገ ከጥር 14 ቀን 2017ዓ.ም ጀምሮ ሙሉ በሙሉ በሁሉም የስልጠና ጥቅል ላይ ከአንድ በላይ የአካውንት ምዝገባ ማድረግ የተከለከለ መሆኑን እያሳወቅን ከዚህ በፊት ከአንድ በላይ አካውንት ያላችሁ የገጽታ ገንቢዎች በነበረው የሚቀጥል ይሆናል፡፡

ድርጅቱ!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
👍84😱48😢48❤22😁11🔥7🤩7
አስተያየት መስጫ

ድርጅታችን በቀን 08/05/2017ዓ.ም በታላቅ ድምቀት ላከበረው 5ተኛ ዓመት የምስረታ ክብረ በዓል ላይ በመገኘት የታደማችሁ ደንበኞቻችን ክብረ በዓሉን በተመለከተ ድርጅታችን በሶስት የቋንቋ አማራጮች ባዘጋጀው የመጠየቂያ ቅጽ ላይ አስትያየቶን ያስቀምጡ!

አማርኛ ፡ https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfb5EF4x_wl6wnlxshaFuQRB52grqPwUqggj8gU3Tva1idiDA/viewform?usp=header

አፋን ኦሮሞ፡ https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScr8WvkRo3EZvTV5DQgXdJKCwkdXeZc-ERLpSbQoFZEm3RfqQ/viewform?usp=header

ትግረኛ፡ https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSccL5YfMwSWd39hPRK6vD_dyQvq-qy6Cq79NIBSqrLmCcS4XQ/viewform?usp=sharing

== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
👍39🎉9❤6🤩5
የድርጅታችንን 5ተኛ ዓመት የምስረታ ክብረ በዓል ለማክበር ከባሌ ሮቤ የመጡ ገጽታ ገንቢዎቻችን በጭፈራ ላይ

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤62👍29🤩10🎉5😱3😢2🔥1
ድርጅታችን 5ተኛ ዓመት ክብረ በዓል በማስመልከት ያዘጋጀው የስልጠና ቅናሽ በ 07/05/2017ዓ.ም እንደተጠናቀቀ ይታወሳል።በዚህም መሰረት አንዳንድ ሰልጣኞቻችን የስልጠና ጥቅል ገዝታችሁ ሲስተም ላይ ያልተመዘገባችሁ በመሆኑ እስከ ነገ ማለትም ረቡዕ 14/05/2017ዓ.ም 10:00 ሰዓት ድረስ እንድትመዘገቡ እያሳሰብን በተጠቀሰው ሰዓት ለማትመዘገቡ ሰልጣኞች ሃላፊነትቱን እራሳችሁ የምትወስዱ መሆኑን ከአሁኑ ለማሳሰብ እንወዳለን።

== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
👍47🔥31❤6🤩6😱4🎉3
የድርጅታችን 5ተኛ ዓመት የምስረታ ክብረ በዓል ላይ የፕሮግራማችን ድምቀት እና የመድረክ መሪ የነበሩት የ EBS ቴሌቪዥን የመዝናኛ ፕሮግራም ተወዳጅ አቅራቢ የሆኑት አቶ ዘወትር ደሳለኝ እና የድርጅታችን የስልጠና ጥቅል አሰልጣኝ የሆኑት ወ/ሪት ማህልየ ሰለሞን ነበሩ።

ለዚህ ፕሮግራም ታላቅ ድምቀት ለነበራችሁት የፕሮግራም መሪዎቻችን በድርጅታችን ስም የከበረ ምስጋናችንን ለማቅረብ እንወዳለን።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤112👍48🔥17🎉16🤩5😢3😁2😱1