Breakthrough Trading S.C ®
51.9K subscribers
8.8K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
 የአልፋ ጥቅል ስልጠና  

    📍በደብረ ማርቆስ የኃያል ሂደት ስልጠና 
ቦታ: ማርክላንድ ሆቴል
ቀን: የካቲት 21 ,22,23/2017 ዓ.ም

Alpha Training package

📍 Debre Markos Powerful Process Training
Place: Markland Hotel
Date: Feb 28 -March 1,2/2025

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍61❤21🔥9🤩9😁1😢1🎉1
ውድ የገጽታ ገንቢዎቻችን፦

ቅዳሜ በታላቅ ድምቀት ለሚከበረው የገጽታ ገንቢዎች ቀን ትኬት ሽያጭ ነገ፣ የካቲት 19/2017ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ በዋናው ቢሮዋችን ሽልም ህንጻ 4ተኛ ፎቅ ላይ ማግኘት የምትችሉ መሆኑ በትህትና እንገልጻለን።

ማሳሰቢያ፡
የትኬት መግዣ ብር ትራንስፈር አድርጋችሁ ትኬት ለምትገዙ ገጽታ ገንቢዎቻችን ግዢ መፈጸም የምትችሉት በኢትዮጲያ ንግድ ባንክ በአካውንት 1000314888417 (Breakthrough Trading S.C) ብቻ መሆኑን እናሳስባለን።

Dear IBOs,

We are pleased to inform you that ticket sales for IBOs Day will begin tomorrow Morning ,February 26/2025 starting from 2:00 LT. The event will be held on Saturday, and tickets will be available at our main office, Shilm Building, 4th floor.

Note: For those interested in purchasing tickets, please ensure that payments are made only through Commercial Bank of Ethiopia, Account Number: 1000314888417 (Breakthrough Trading S.C.).

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍64🤩7❤6🎉3
ትኬት ሽያጭ ተጀምሯል!

በመጪው ቅዳሜ ለሚካሄደው የገጽታ ገንቢዎች ቀን ትኬት ሽያጭ መጀመራችንን እየገለጽን በዋናው ቢሮዋችን ፣ ሽልም ህንጻ 4ተኛ ፎቅ ላይ በመገኘት ትኬት መግዛት የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን።

ማሳሰቢያ፡ የትኬት መግዣ ብር ትራንስፈር አድርጋችሁ ትኬት ለምትገዙ ገጽታ ገንቢዎቻችን ግዢ መፈጸም የምትችሉት በኢትዮጲያ ንግድ ባንክ በአካውንት 1000314888417 (Breakthrough Trading S.C) ብቻ መሆኑን እናሳስባለን።

Get Your Tickets Now!

We are pleased to announce that ticket sales for IBO's Day, which will be held next Saturday, have officially begun. You can purchase your tickets at our main office, Shilm Building, 4th floor.

Note: For those interested in purchasing tickets, please ensure that payments are made only through Commercial Bank of Ethiopia, Account Number: 1000314888417 (Breakthrough Trading S.C.).

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍36🤩5❤4🔥4😁2
ውድ የገጽታ ገንቢዎቻችን፦

በመጪው ቅዳሜ ለሚደረገው የገጽታ ገንቢዎች ቀን የመግቢያ ትኬት በሽያጭ ላይ መሆናችን ይታወቃል።

በመሆኑም የመግቢያ ትኬት ለምትገዙ ደንበኞቻችን ምንም አይነት ገንዘብ በእጅ የማንቀበል መሆኑን እየገለጽን ግዢ መፈጸም የሚቻለው ከታች ባስቀመጥነው አካውንት 👇🏽 ትራንስፈር በማድረግ ብቻ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።

የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ
አካውንት ቁጥር: 1000314888417
ስም: Breakthrough Trading S.C.

Dear IBOs:

It is known that entrance tickets for IBO's Day, which will be held next Saturday, are currently on sale.

Please note that cash payments will not be accepted. All ticket purchases must be made via bank transfer to the account listed below 👇🏽.

Commercial Bank of Ethiopia
Account Number: 1000314888417
Account Name: Breakthrough Trading S.C.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍54❤10🤩6🎉4
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በመጪው ቅዳሜ ለሚከበረው የገጽታ ገንቢዎች ቀን አሰልጣኝ ቤቲ ልክነሽ ከአሰልጣኞች አንዷ እንደሆነች ያውቃሉ?

Did you know that Trainer Betty Liknesh will be one of the trainers for Saturday’s IBO Day?

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍78❤35🤩13🔥7😱6
ይህ በብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የተዘጋጅ የደንበኞች አገልግሎት መስጫ ነው።

ይህ መተግበሪያ ለደንበኞቻችን ለሰልጣኞቻችን እንዲሁም ለ IBOs ጥያቄዎቻቸውን የሚጠይቁበት ምዝገባ የሚያደርጉበት  በተጨማሪም የተለያዩ ጥያቄዎች ሲኖራቸው ወደ ድርጅታችን ልከው መልስ የሚያገኙበት ነው።
መተግበሪያውን ለማውረድ ወደ ድርጅታችን ድህረገፅ በመሄድ ከምናገኛቸው ዝርዝርዎቹ ውስጥ CFS የሚለውን መተግበሪያ እናወርዳለን። CFS መተግበሪያ ድርጅታችን ከደንበኞቻችን ጋር እንዲገናኙ እና የአገልግሎት ጥራትን ያለማቋረጥ እንዲያሳድጉ ያግዛል።

👉መተግበሪያው ላይ እገዛ ሲፈለጉ @BTSC_CFS ጥያቄዎትን ይላኩልን::

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
👍50❤13🤩8😱1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በጉጉት የሚጠበቀው የገጽታ ገንቢዎች ቀን በአዲስ አበባ አንድ ቀን ቀረው ትኬትዎን ይዘዋል ??💥💥
🎉43❤21👍17😢7🔥4😁4🤩2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በመጪው ቅዳሜ ለሚከበረው የገጽታ ገንቢዎች ቀን አሰልጣኝ ሱራፌል ጋሻው ከአሰልጣኞች አንዱ እንደሆነ ያውቃሉ?

Did you know that Trainer Surafel Gashaw will be one of the trainers at next Saturday's IBOs Day?

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
👍61❤19😱7🤩7🎉3🔥2😢2
ለውድ የገጽታ ገንቢዎቻችን በሙሉ፡

ይህንን ማስታወቂያ በተደጋጋሚ ለገጽታ ገንቢዎቻችን ያሳወቅን ሲሆን አንዳንድ ገጽታ ገንቢዎቻችን ይህንን ባለማየት በተባለው መሰረት ገቢ እንደማታደርጉ አስተውለናል። በመሆኑም አዲስ ተመዝጋቢዎችም ሆናችሁ ነባር ደንበኞቻችን ቅድሚያ ይህንን በማንበብ ገቢ እንድታደርጉ እና ከተጠቀሱት ባንኮች ውጪ ገቢ የምታደርጉ ደንበኞቻችንን እና ከምትገዙት ጥቅል ገንዘብ በላይ ገቢ የምታደርጉ ደንበኞቻችን ከዛሬ ጀምሮ ድርጅታችን እንደማያስተናግድ በተጨማሪም በተራ ቁጥር 4️⃣፣5️⃣እና 6️⃣ ላይ ያሉትን በተገቢው ሁኔታ በማንበብ ገቢ እንድታደርጉ ለማሳሰብ እንወዳለን።

ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍49❤11🤩3🔥1😢1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በመጪው ቅዳሜ ለሚከበረው የገጽታ ገንቢዎች ቀን አሰልጣኝ ሲሳይ ምህረት ከአሰልጣኞች አንዱ እንደሆነ ያውቃሉ?

Did you know that Trainer Sisay Mihret will be one of the trainers at next Saturday's IBOs Day?

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
👍34❤15🤩10🎉7
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር  ለቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤት ተማሪዎች የውሃ መጠጫ ኮዳዎች እና የመመገቢያ ሰሀን ድጋፍ አደረገ።

ብሬክስሩ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር ዛሬ የካቲት 21 ቀን 2017 ዓ.ም በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ አንድ ስር ለሚገኙ የቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤት ተማሪዎች የውሃ መጠጫ ኮዳዎች እና የመመገቢያ ሰሀን ድጋፍ አድርጓል፡፡

አክሲዮን ማህበሩ ድጋፉን ያደረገው ከልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ አንድ ምክር ቤት ጋር በመተባበር በትምህርት ለትውልድ ተግባር የተማሪዎች ምገባ ፕሮግራምን ለመደገፍ ነው፡፡

የብሬክስሩ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር የሰው ሃብት ዋና ዳይሬክተር አቶ በቀለ ግርማ በርክክቡ ወቅት ብሬክስሩ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር ከሚሰጣቸው የግል ስብዕና ዕድገት ስልጠናዎች በተጨማሪ በሰብዓዊ ድጋፍ ላይም ትኩረት ሰጥቶ የሚሰራ መሆኑን በመገለጽ ድጋፉ እንደከዚህ ቀደሙ ሁሉ ተጠናክሮ እንደሚቀጥልም ተናግረዋል፡፡

ድጋፉ ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ አምስተኛ ዓመት ክበረ በዓል ላይ ቃል ተገብቶ የነበረ መሆኑንም ነው አቶ በቀለ  በርክክቡ ወቅት  ያስታወሱት ፡፡

የወረዳው ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አንተነህ ግርማዬ በበኩላቸው ለተደረገላቸው ድጋፍ ምስጋናቸውን አቅርበው በቀጣይም ደጋፉ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ጠይቀዋል፡፡

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
👍83❤34🎉19🤩7🔥5
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በነገው ዕለት ለሚከበረው የገጽታ ገንቢዎች ቀን አሰልጣኝ ዘላለም ፍሠሃ ከአሰልጣኞች አንዱ እንደሆነ ያውቃሉ?

Did you know that Trainer Zelalem Fisseha will be one of the trainers for tomorrow's IBOs Day?

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤50👍18🤩5🎉4😱1
የገጽታ ገንቢዎች ቀን በጅማ በቅርብ ቀን ይጠብቁን!

Stay tuned for IBOs Day in Jimma in the near future!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
🔥30👍13🎉11❤9😱1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በነገው ዕለት ለሚከበረው የገጽታ ገንቢዎች ቀን አሰልጣኝ በረከት ካሳዬ ከአሰልጣኞች አንዱ እንደሆነ ያውቃሉ?

Did you know that Trainer Bereket Kassaye will be one of the trainers for tomorrow's IBOs Day?

👍52🤩19❤10😱5