Breakthrough Trading S.C ®
51.9K subscribers
8.76K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
✨የከሰዓት መርሃግብር እንደቀጠለ ነው !✨

በደማቁ እየተካሄደ ያለው የገጽታ ገንቢዎች ቀን የከሰዓት መርሃግብር ገንቢ እና አስተማሪ ሃሳቦች እየተነሱበት ቀጥሏል።

✨The afternoon schedule carries on!✨

The afternoon schedule of IBOs Day, which is being held in grandeur, keeps featuring constructive and instructive ideas.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
👍20🎉11
የ NTB, TT እና የ MT የሰርተፍኬት ሽልማት ስነስርአት

NTB, TT and MT certificate recognition program

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
       +251988010611 Sengatera Branch
❤23👍10🎉8🔥2
በድምቀት ሲከበር የዋለው የገጽታ ገንቢዎች ቀን ተጠናቋል።

በዛሬው ዕለት በደማቁ የተከበረው የገጽታ ገንቢዎች ቀን ተጠናቋል። የመርሃግብሩም የመዝጊያ ንግግር በድርጅታችን ኔትወርክ ዳይሬክተር በሆኑት አቶ ሄኖክ ወጋየሁ የተደረገ ሲሆን አቶ ሄኖክ እንደተናገሩትም ገጽታ ገንቢዎቻችን እየሰሩት ያለው ስራ ጥልቅ እንደመሆኑ እንዲሁም ተደራሽነቱ እየሰፋ ከመምጣቱም አንጻር ስነምግባር በተሞላው መልኩ መስራት እንዳለባቸው አሳስበዋል።

አያይዘውም ድርጅታችን በቅርቡ ለደንበኞቹ ያስተዋወቀውን መተግበሪያ CFS(Customer Feedback System) እንዲጠቀሙ እና ፈጣን ምላሽ እንዲያገኙም ጭምር መልዕክት አስተላልፈዋል።

Today's vibrant and joyfully celebrated IBOs Day has come to a successful close.

The closing speech was delivered by Mr. Henok Wegayehu, Network Director, who emphasized the profound impact of our IBOs' work and the importance of acting ethically as their reach continues to expand.

He also highlighted the need to use the company's recently launched CFS(customer feedback system)application, designed to enhance the customer experience by enabling seamless access to the Customer Feedback System for swift and efficient responses.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
👍59🎉10❤8🔥7😢4🤩4😁1