Breakthrough Trading S.C ®
51.9K subscribers
8.79K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
በሻሸመኔ፣ በአሶሳ፣ በሽሬ እንዲሁም በቡሌሆራ ሲሰጥ የነበረው የሃያል ሂደት ጥቅል ስልጠና ተጠናቋል።

ይህ ስልጠና በግል ስብዕና ግንባታ ላይ ያተኮረ ሲሆን ሰልጣኞች ህልማቸውን፣ ግባቸውን እንዲሁም መዳረሻቸውን በግልጽ እንዲያስቀምጡ የሚያደርግ ልዩ ስልጠና ሲሆን ሰልጣኞቻችንም በስልጠናው ክህሎታቸውን እንዳዳበሩ እና ከስልጠናው ብዙ እንደተጠቀሙ ገልጸዋል።


The training for the powerful Process (Yellow Package) in Shashemene, Asosa, Shire, and Bule Hora has been completed.

This training focuses on personal development and is a unique training that helps trainees clearly set their dreams, goals, and destinations. Our trainees have shared that the training helped them enhance their skills and unlock tremendous personal growth, leaving them with invaluable benefits that will last a lifetime.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
       +251988010611 Sengatera Branch
👍77❤21🤩7🎉4😁2🔥1
👍75❤30🤩12🎉10🔥8😁2😱2
ትክክለኛ የማህበራዊ ገጾቻችንን ስለሚጠቀሙ እናመሰግናለን።

Thank you for following our official Social Media pages.

= አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍72❤30🤩5😱3😢3🎉3
ድርጅታችን በዛሬው ዕለት በኤግዚቢሽን ማዕከል የተጀመረውን 14ኛ የኢትዮ ቻምበር ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት በመካፈል ላይ ይገኛል።

ይህም ትርዒት ከዛሬ፤መጋቢት 4/2017ዓ.ም እስከ መጋቢት 8/2017ዓ.ም ድረስ የሚቆይ የንግድ ትርዒት ነው።በትርዒቱ መክፈቻ ፕሮግራም ላይም የድርጅታችን ቦርድ አባላት እና ታላላቅ አመራሮች ተገኝተዋል።የመክፈቻ ንግግርም የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚኒስትር በሆኑት በዶ/ር ካሳሁን ጎፌ እንዲሁም የንግድ እና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ዋና ጸሃፊ እና የድርጅታችን ቦርድ አባል በሆኑት ዶ/ር ቀነኒሳ ለሚ ንግግር ተደርጓል።
በዚህ ዓለም አቀፍ ትርዒት ላይ ድርጅታችን የሲልቨር ደረጃ ስፖንሰር በመሆን እና ምርቶቹን በማስተዋወቅ ኢግዚቢሽኑን እየተካፈለ ይገኛል።

Our company is currently participating in the 14th Ethio Chamber International Trade Fair at the Exhibition Center.


The fair is a trade exhibition running from today, 13/03/25 to 17/03/25. The event is being attended by our company board members and higher management.The opening speech was also delivered by Dr. Kasahun Gofe, Minister of Trade and Regional Integration , as well as Dr. Kenenisa Lemi, Secretary General of the Chamber of Commerce and board member of our company.
At this fair, our company is participating as a Silver Level Sponsor and promoting its products.
👍103❤25🎉18🤩12🔥10😱2😢1
በዛሬው ዕለት በኤግዚቢሽን ማዕከል በተጀመረውን 14ኛ የኢትዮ ቻምበር ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት ላይ ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አማ ለንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚኒስትር ለሆኑት ዶ/ር ካሳሁን ጎፌ ምርትና አገልግሎቱን አስተዋውቋል።

ስለድርጅታችን ሰፋ ያለ ገለፃ እንዲሁም ምርትና አገልግሎትን ማስተዋወቅ በድርጅታችን ከፍተኛ አመራሮች እና ቦርድ አባላት ተደርጓል።


Our company, Breakthrough Trading SC, introduced its products and services to Dr. Kassahun Gofe, Minister of Trade and Regional Integration, at the 14th Ethio Chamber of Commerce International Trade Fair, which began today at the Exhibition Center.

A comprehensive presentation about our company, along with a briefing on our products and services, was delivered by our higher management and board members.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
       +251988010611 Sengatera Branch
👍82❤32🎉16🔥7😱7😁1😢1
ውድ የገጽታ ገንቢዎች፤

የስልጠና ጥቅል ሽያጭ ገንዘብ ወደ ድርጅታችን ገቢ ሲያደርጉ ከዚህ በፊት በጠቀስናቸው የድርጅታችን አካውንቶች ማለትም በኢትዮጲያ ንግድ ባንክ ቁጥር(1000412975247)፣ በዳሽን ባንክ ቁጥር (0426242357011) እና በወጋገን ባንክ ቁጥር (0797480210102) ብቻ ገቢ እንዲያደርጉ እንዲሁም ከአንድ ባንክ ወደ ሌላ ባንክ የሚደረጉ የገንዘብ ልውውጦች (RTGS) የባንክ ሪፈረንስ ቁጥር ማግኘት በጣም አስቸጋሪ ስለሆነ ከዛሬ መጋቢት 05/2017ዓ.ም ጀምሮ በተመሳሳይ ባንክ በቀጥታ ገቢ ያልተደረገ ገንዘብ ፈጽሞ የማንቀበል መሆኑን በጥብቅ ለማሳሰብ እንወዳለን።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
       +251988010611 Sengatera Branch
❤62👍54🔥9😢8🤩6😁4😱1