Breakthrough Trading S.C ®
51.9K subscribers
8.76K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
ድርጅታችን በዛሬው ዕለት በኤግዚቢሽን ማዕከል የተጀመረውን 14ኛ የኢትዮ ቻምበር ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት በመካፈል ላይ ይገኛል።

ይህም ትርዒት ከዛሬ፤መጋቢት 4/2017ዓ.ም እስከ መጋቢት 8/2017ዓ.ም ድረስ የሚቆይ የንግድ ትርዒት ነው።በትርዒቱ መክፈቻ ፕሮግራም ላይም የድርጅታችን ቦርድ አባላት እና ታላላቅ አመራሮች ተገኝተዋል።የመክፈቻ ንግግርም የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚኒስትር በሆኑት በዶ/ር ካሳሁን ጎፌ እንዲሁም የንግድ እና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ዋና ጸሃፊ እና የድርጅታችን ቦርድ አባል በሆኑት ዶ/ር ቀነኒሳ ለሚ ንግግር ተደርጓል።
በዚህ ዓለም አቀፍ ትርዒት ላይ ድርጅታችን የሲልቨር ደረጃ ስፖንሰር በመሆን እና ምርቶቹን በማስተዋወቅ ኢግዚቢሽኑን እየተካፈለ ይገኛል።

Our company is currently participating in the 14th Ethio Chamber International Trade Fair at the Exhibition Center.


The fair is a trade exhibition running from today, 13/03/25 to 17/03/25. The event is being attended by our company board members and higher management.The opening speech was also delivered by Dr. Kasahun Gofe, Minister of Trade and Regional Integration , as well as Dr. Kenenisa Lemi, Secretary General of the Chamber of Commerce and board member of our company.
At this fair, our company is participating as a Silver Level Sponsor and promoting its products.
👍103❤25🎉18🤩12🔥10😱2😢1
በዛሬው ዕለት በኤግዚቢሽን ማዕከል በተጀመረውን 14ኛ የኢትዮ ቻምበር ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት ላይ ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አማ ለንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚኒስትር ለሆኑት ዶ/ር ካሳሁን ጎፌ ምርትና አገልግሎቱን አስተዋውቋል።

ስለድርጅታችን ሰፋ ያለ ገለፃ እንዲሁም ምርትና አገልግሎትን ማስተዋወቅ በድርጅታችን ከፍተኛ አመራሮች እና ቦርድ አባላት ተደርጓል።


Our company, Breakthrough Trading SC, introduced its products and services to Dr. Kassahun Gofe, Minister of Trade and Regional Integration, at the 14th Ethio Chamber of Commerce International Trade Fair, which began today at the Exhibition Center.

A comprehensive presentation about our company, along with a briefing on our products and services, was delivered by our higher management and board members.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
       +251988010611 Sengatera Branch
👍82❤32🎉16🔥7😱7😁1😢1
ውድ የገጽታ ገንቢዎች፤

የስልጠና ጥቅል ሽያጭ ገንዘብ ወደ ድርጅታችን ገቢ ሲያደርጉ ከዚህ በፊት በጠቀስናቸው የድርጅታችን አካውንቶች ማለትም በኢትዮጲያ ንግድ ባንክ ቁጥር(1000412975247)፣ በዳሽን ባንክ ቁጥር (0426242357011) እና በወጋገን ባንክ ቁጥር (0797480210102) ብቻ ገቢ እንዲያደርጉ እንዲሁም ከአንድ ባንክ ወደ ሌላ ባንክ የሚደረጉ የገንዘብ ልውውጦች (RTGS) የባንክ ሪፈረንስ ቁጥር ማግኘት በጣም አስቸጋሪ ስለሆነ ከዛሬ መጋቢት 05/2017ዓ.ም ጀምሮ በተመሳሳይ ባንክ በቀጥታ ገቢ ያልተደረገ ገንዘብ ፈጽሞ የማንቀበል መሆኑን በጥብቅ ለማሳሰብ እንወዳለን።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
       +251988010611 Sengatera Branch
❤62👍54🔥9😢8🤩6😁4😱1
https://youtu.be/XOy7cvR3lOA?si=h-8s1-b-41ipVIyV

5ተኛ ዓመት የምስረታ ክብረ በዓል (Part 2)
🤩43❤27👍22🎉12😱3🔥2
በትላንትናው ዕለት በኤግዚቢሽን ማዕከል በተጀመረውን 14ኛ የኢትዮ ቻምበር ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት ላይ ድርጅታችን ለኦሮሚያ ባንክ ቦርድ ሰብሳቢ ምርትና አገልግሎቱን አስተዋውቋል።

ይህ የንግድ ትርዒት ዛሬም እንደቀጠለ ሲሆን ድርጅታችንም ምርትና አገልግሎቱን ለተለያዩ ድርጅቶች በማስተዋወቅ ላይ ይገኛል።


At the 14th Ethio Chamber International Trade Fair, which was launched yesterday at the Exhibition Center, our company introduced its product and services to the Board chairman of Oromia Bank.

The trade fair continues today, and our company is actively promoting its products and services to various organizations.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
       +251988010611 Sengatera Branch
👍83❤26🔥12🎉8😁2
በመጋቢት 04/2017ዓ.ም በኤግዚቢሽን ማዕከል በተጀመረውን 14ኛ የኢትዮ ቻምበር ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት ላይ ድርጅታችን ምርትና አገልግሎቱን በማስተዋወቅ ላይ ይገኛል።

በዚህ ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት ላይም ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን አ.ማ በቦታው በመገኘት ለድርጅታችን ሚዲያ ሽፋን እና ቃለ መጠይቅ አድርጓል።

ይህንን ሚዲያ ሽፋን እና ቃለ መጠይቅም ለማየት ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን 👇🏽 ዘገባውን ይመልከቱ!

https://youtu.be/w3yZeSa9zko?si=Z8cYycAwwpaGCv4x

Our company is promoting its products and services at the 14th Ethio Chamber International Trade Fair, which began on March 13, 2025, at the Exhibition Center.

During this international trade fair, Fana Media corporation S.C was present, providing media coverage and conducting interviews for our company.

Check out the video by clicking the link below 👇🏽 to view the media coverage and interview as well!

https://youtu.be/w3yZeSa9zko?si=Z8cYycAwwpaGCv4x

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
       +251988010611 Sengatera Branch
❤35👍32🤩5😱3🎉3
🎉እንኳን ደስ አላችሁ!🎉

የምርቃት ፕሮግራም በአዲስ አበባ በቅርብ ቀን! 🎓🎓🎓

✨✨✨

🎉Congratulations!🎉

Graduation in Addis Ababa coming soon!🎓🎓🎓

== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
🎉64👍33❤19🔥4🤩4😱2
የCFS መተግበሪያን እየተጠቀሙ ነው?

ድርጅታችን በቅርቡ ለደንበኞቹ ቀላል እና ፈጣን ምላሽ ካሉበት እንዲያገኙ ያዘጋጀውን የCFS(Customer Feedback System) መተግበሪያ በመጠቀም ስንቶቻችሁ ፈጣን ምላሽ እያገኛችሁ ነው?

ይህንን መተግበሪያ አሁኑኑ የድርጅታችን ድህረገጽ ላይ ገብተው በማውረድ ያሻዎትን ይጠይቁ!

Are you using the CFS application?

How many of you are receiving quick responses through the CFS (Customer Feedback System) app that our company recently launched? This app allows our customers to get easy and fast responses from anywhere!

Get what you need by downloading the app from our company’s website today!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
       +251988010611 Sengatera Branch
👍41❤2🤩2😢1