በትላንትናው ዕለት በኤግዚቢሽን ማዕከል በተጀመረውን 14ኛ የኢትዮ ቻምበር ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት ላይ ድርጅታችን ለኦሮሚያ ባንክ ቦርድ ሰብሳቢ ምርትና አገልግሎቱን አስተዋውቋል።
ይህ የንግድ ትርዒት ዛሬም እንደቀጠለ ሲሆን ድርጅታችንም ምርትና አገልግሎቱን ለተለያዩ ድርጅቶች በማስተዋወቅ ላይ ይገኛል።
At the 14th Ethio Chamber International Trade Fair, which was launched yesterday at the Exhibition Center, our company introduced its product and services to the Board chairman of Oromia Bank.
The trade fair continues today, and our company is actively promoting its products and services to various organizations.
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

👍83❤26🔥12🎉8😁2
በመጋቢት 04/2017ዓ.ም በኤግዚቢሽን ማዕከል በተጀመረውን 14ኛ የኢትዮ ቻምበር ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት ላይ ድርጅታችን ምርትና አገልግሎቱን በማስተዋወቅ ላይ ይገኛል።
በዚህ ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት ላይም ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን አ.ማ በቦታው በመገኘት ለድርጅታችን ሚዲያ ሽፋን እና ቃለ መጠይቅ አድርጓል።
ይህንን ሚዲያ ሽፋን እና ቃለ መጠይቅም ለማየት ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን 👇🏽 ዘገባውን ይመልከቱ!
https://youtu.be/w3yZeSa9zko?si=Z8cYycAwwpaGCv4x
Our company is promoting its products and services at the 14th Ethio Chamber International Trade Fair, which began on March 13, 2025, at the Exhibition Center.
During this international trade fair, Fana Media corporation S.C was present, providing media coverage and conducting interviews for our company.
Check out the video by clicking the link below 👇🏽 to view the media coverage and interview as well!
https://youtu.be/w3yZeSa9zko?si=Z8cYycAwwpaGCv4x
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch
በዚህ ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት ላይም ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን አ.ማ በቦታው በመገኘት ለድርጅታችን ሚዲያ ሽፋን እና ቃለ መጠይቅ አድርጓል።
ይህንን ሚዲያ ሽፋን እና ቃለ መጠይቅም ለማየት ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን 👇🏽 ዘገባውን ይመልከቱ!
https://youtu.be/w3yZeSa9zko?si=Z8cYycAwwpaGCv4x
Our company is promoting its products and services at the 14th Ethio Chamber International Trade Fair, which began on March 13, 2025, at the Exhibition Center.
During this international trade fair, Fana Media corporation S.C was present, providing media coverage and conducting interviews for our company.
Check out the video by clicking the link below 👇🏽 to view the media coverage and interview as well!
https://youtu.be/w3yZeSa9zko?si=Z8cYycAwwpaGCv4x
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch
❤35👍32🤩5😱3🎉3
🎉እንኳን ደስ አላችሁ!🎉
የምርቃት ፕሮግራም በአዲስ አበባ በቅርብ ቀን! 🎓🎓🎓
✨✨✨
🎉Congratulations!🎉
Graduation in Addis Ababa coming soon!🎓🎓🎓
== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch
website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn

🎉64👍33❤19🔥4🤩4😱2
የCFS መተግበሪያን እየተጠቀሙ ነው?
ድርጅታችን በቅርቡ ለደንበኞቹ ቀላል እና ፈጣን ምላሽ ካሉበት እንዲያገኙ ያዘጋጀውን የCFS(Customer Feedback System) መተግበሪያ በመጠቀም ስንቶቻችሁ ፈጣን ምላሽ እያገኛችሁ ነው?
ይህንን መተግበሪያ አሁኑኑ የድርጅታችን ድህረገጽ ላይ ገብተው በማውረድ ያሻዎትን ይጠይቁ!
Are you using the CFS application?
How many of you are receiving quick responses through the CFS (Customer Feedback System) app that our company recently launched? This app allows our customers to get easy and fast responses from anywhere!
Get what you need by downloading the app from our company’s website today!
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch
ድርጅታችን በቅርቡ ለደንበኞቹ ቀላል እና ፈጣን ምላሽ ካሉበት እንዲያገኙ ያዘጋጀውን የCFS(Customer Feedback System) መተግበሪያ በመጠቀም ስንቶቻችሁ ፈጣን ምላሽ እያገኛችሁ ነው?
ይህንን መተግበሪያ አሁኑኑ የድርጅታችን ድህረገጽ ላይ ገብተው በማውረድ ያሻዎትን ይጠይቁ!
Are you using the CFS application?
How many of you are receiving quick responses through the CFS (Customer Feedback System) app that our company recently launched? This app allows our customers to get easy and fast responses from anywhere!
Get what you need by downloading the app from our company’s website today!
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch
👍41❤2🤩2😢1
በኤግዚቢሽን ማዕከል በተጀመረውን 14ኛ የኢትዮ ቻምበር ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት ዛሬም እንደቀጠለ ነው።
በዚህ ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት ላይም ድርጅታችን ለተለያዩ ውጪ እና ሃገር ውስጥ ላሉ ድርጅቶች እንዲሁም ግለሰቦች ምርትና አገልግሎቱን በማስተዋወቅ ላይ ይገኛል።
The 14th International Trade Fair at the Exhibition Center continues today.
At this international trade fair, our company is promoting its products and services to various foreign and domestic enterprises and peoples.
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch
በዚህ ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት ላይም ድርጅታችን ለተለያዩ ውጪ እና ሃገር ውስጥ ላሉ ድርጅቶች እንዲሁም ግለሰቦች ምርትና አገልግሎቱን በማስተዋወቅ ላይ ይገኛል።
The 14th International Trade Fair at the Exhibition Center continues today.
At this international trade fair, our company is promoting its products and services to various foreign and domestic enterprises and peoples.
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch
👍56🎉10❤9🤩1
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር ከኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ም/ቤት የምስክር ወረቀት እና ዋንጫ ተበረከተለት።
የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ም/ቤት ከንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ከመጋቢት 4-8 ቀን 2017 ዓ. ም በኤግዚቢሽን ማዕከል ያዘጋጀውን 14ኛው ኢትዮ - ቻምበር ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት ብሬክስሩ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር የብር ደረጃ ስፖንሰር በመሆን ላደረገው አስተዋፅዖ የምስክር ወረቀት እንዲሁም ዋንጫተበርክቶለታል።
የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ም/ቤት በኢልሌ ሆቴል የእራት ግብዣ በማዘጋጀት ለንግድ ትርዒቱ መሳካት አበርክቶት የነበራቸውን አካላት ያመሰገነ ሲሆን ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒቱ የግሉን ዘርፍ ለማበረታታት እና የገበያ ትስስር ለመፍጠር የላቀ ፋይዳ እንዳለው ተመላክቷል።
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ በተለያዩ ጊዜያት የላቀ አገራዊ ፋይዳ ያላቸው ሁነቶች አጋር በመሆን ኃላፊነቱን እየተወጣ እንደሚገኝ ይታወቃል።

👍86🎉16❤7🤩6🔥3