Breakthrough Trading S.C ®
51.9K subscribers
8.76K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
ስልጠናው ተጠናቋል!

በጅማ፣ በደሴ፣በሰበታ፣በወላይታ ሶዶ እንዲሁም በሱሉልታ ሲደረግ የነበረው የስልጠና ጥቅል በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል።

ስልጠናው ለሰልጣኞች ህልማቸውን፣ግባቸውን በግልጽ እንዲያስቀምጡ እንዲሁም ላስቀመጧቸው ግቦች እና የስኬት መዳረሻዎች አስፈላጊ ልማዶችን እንዲገነቡ የሚያደርግ ስልጠና ነው።

ከስልጠናውም ትልቅ ትምህርት እንደወሰዱ እና በህይወታቸውም ላይ ለውጥ እንደሚያመጡበት ሰልጣኞች ተናግረዋል።

The training has been completed!

The training package in Jimma, Dessie, Sebeta, Wolaita Sodo, and Sululta has been successfully completed.

This training equips trainees with the skills to clearly define their dreams and goals, as well as build the necessary habits to achieve the success and goals they envision.

They gained valuable lessons from this training, which has made a significant difference in their lives.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
       +251988010611 Sengatera Branch
❤58👍43🎉16🤩6😢5🔥1
👥New NTB

Dear Btsit Leulekal, Congratulations on your promotion as National Team Builder (NTB). You really deserve it!

BTSC hopes you will perform even better in the future.

✨Alpha our State for Significance! ✨

📍Addis Ababa ,Bole Sub -City ,Woreda 3 , Shilem Building, 4th floor
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
   +251954872508
            or
      +251942137733 Mekelle Branch
👍224🎉125❤115🔥43🤩38😱15😢14
ትክክለኛ የማህበራዊ ገጾቻችንን ስለሚጠቀሙ እናመሰግናለን።

Thank you for following our official Social Media pages.

= አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍60❤16🔥6🤩4🎉1
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የገጽታ ገንቢዎች ቀን በውቢቷ ጅማ ከተማ በመጋቢት 27/2017ዓ.ም ታላላቅ አሰልጣኞች በተገኙበት በደማቁ ይከበራል።

እንዳያመልጥዎ!



The highly awaited IBOs Day will be celebrated with enthusiasm in the city of Jimma on April 5, 2025, in the presence of great trainers.

Don't miss it!


=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch
👍75🎉17❤13🤩10🔥8😱2
በቅርብ ቀን/Coming Soon!

✨የብሬክስሩ  አልፋ ጥቅል ስልጠና በመቀሌ፣በሆለታ ፣ በአድዋ፣በሆሳዕና እና በአምቦ ከተማ በቅርብ ቀን  ይጠብቁን!✨

*****

 ✨Stay tuned for the upcoming Alpha Package training in Mekelle,Holeta,Adwa,Hossana,and Ambo city!✨

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍57🎉18🔥12🤩8❤6
የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ዋና ፀሐፊ ዶክተር ቀነኒሳ ለሚ (ተባባሪ ፕሮፌሰር) ከ Breakthrough ድርጅት የዴሬክተሮች ቦርድ እና የጽ/ቤት የስራ ኃላፊዎች ጋር በጋራ ሊተገበሩ በሚችሉ ስትራቴጂካዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ፡፡

በአዲስ አበባ በቅርቡ ለማካሄድ በታቀደውና በቀጥታ ሽያጭ ዙሪያ የህግ ማዕቀፍ አስፈላጊነት፤ ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታና የአገራት ምርጥ ተሞክሮዎች አንዲሁም አሰራሩ ከዓለም አቀፍና አህጉራዊ የንግድ ድርጅቶች ጋር የሚኖረው መስተጋብር የሚዳሰስበት፤ በተጨማሪም  የቀጥታ ሽያጭ  በስራ ዕድል ፈጠራ፤ በሴቶችና ወጣቶች አቅም ግንባታ ዙሪያ ባለው ፋይዳ ላይ ጥናት ቀርቦ ምክክር የሚካሄድበት መድረክ ውጤታማነት ዙሪያ ሁለቱ አካላት በጋራ በሚያከናውኗቸው ዝርዝር ስራዎች ላይ ሰፊ ውይይት አድርገዋል፡፡

የBreakthrough Trading S.C የዴሬክተሮች ቦርድ እና የጽ/ቤት የስራ ኃላፊዎች ድርጅቱ በሚሰራቸው ስራዎች ዙሪያ ገለጻ ያቀረቡ ሲሆን፤ ተቋሙ የሚያከናውናቸው አበይት ተግባራት የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ካስቀመጣቸው ስትራቴጂካዊ ግቦች አንጻር አብረው የሚሄዱ በመሆኑ፤ በጋራ መስራታችን አገራችን ከምትፈልገው ሁሉን አቀፍ ኢኮኖሚያዊ እድገት አንጻር ወሳኝ ነው ብለዋል፡፡

የመንግስት ባለድርሻ አካላት፤ የግሉ ዘርፍ እንዲሁም ዓለም ዓቀፍ እና አህጉራዊ ድርጅቶች እንደሚሳተፉበት የሚጠበቀው ይህ መድረክ በቀጥታ ሽያጭ ዙሪያ ያሉ የህግ አሰራሮች የሚፈተሹበት እንዲሁም የሚኖረው አገራዊ ኢኮኖሚያዊ ፋይዳ በዝርዝር የሚቀርብበት እና በጉዳዩ ዙሪያ ከመንግስት ጋር ለሚደረግ ውይይት የሚቀርቡ ሃሳቦች የሚለዩበት እንደሆነም በጋራ የውይይት መድረኩ ላይ ተገልጿል፡፡

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት በተደረገው በዚህ ውይይት ላይም  የ Breakthrough Trading S.C  ሊቀመንበር አቶ ኢሳያስ ቡልቶን ጨምሮ የድርጅቱ የዴሬክተሮች ቦርድ እና የጽ/ቤት የስራ ኃላፊዎች  የተገኙ ሲሆን ፤ በምክር ቤቱ በኩልም ዋና ፀሐፊ ዶክተር ቀነኒሳ ለሚ በተጨማሪ ሌሎች የምክር ቤቱ የስራ ኃላፊዎች ተሳትፈዋል፡፡

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍55❤22🤩15🎉12🔥2😁2😱1😢1
https://youtu.be/zZjAupCcaJo?si=_1tI0PVjL5kkXS43

This is the music that represents our brand, embodying the essence of innovation, inspiration, and the spirit of breakthrough.
👍14❤9
✨የገጽታ ገንቢዎች ቀን በውቢቷ መቀሌ በቅርብ ቀን! ✨

*****

✨IBOs Day in the beautiful city of Mekelle - coming soon!✨

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
❤35👍32😱22🎉18🔥10🤩10
Wishing you and your loved ones a joyful and blessed Eid-ul-Fitr!

✨ Eid Mubarak! ✨
❤167👍51🎉26🤩22🔥3😱1
A new week brings new opportunities, fresh energy, and a chance to accomplish great things. Stay positive, stay focused, and make this week amazing!

Wishing you a productive and successful Monday!
🎉130❤61👍57🤩16🔥15😱7😁4😢2