የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ዋና ፀሐፊ ዶክተር ቀነኒሳ ለሚ (ተባባሪ ፕሮፌሰር) ከ Breakthrough ድርጅት የዴሬክተሮች ቦርድ እና የጽ/ቤት የስራ ኃላፊዎች ጋር በጋራ ሊተገበሩ በሚችሉ ስትራቴጂካዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ፡፡
በአዲስ አበባ በቅርቡ ለማካሄድ በታቀደውና በቀጥታ ሽያጭ ዙሪያ የህግ ማዕቀፍ አስፈላጊነት፤ ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታና የአገራት ምርጥ ተሞክሮዎች አንዲሁም አሰራሩ ከዓለም አቀፍና አህጉራዊ የንግድ ድርጅቶች ጋር የሚኖረው መስተጋብር የሚዳሰስበት፤ በተጨማሪም የቀጥታ ሽያጭ በስራ ዕድል ፈጠራ፤ በሴቶችና ወጣቶች አቅም ግንባታ ዙሪያ ባለው ፋይዳ ላይ ጥናት ቀርቦ ምክክር የሚካሄድበት መድረክ ውጤታማነት ዙሪያ ሁለቱ አካላት በጋራ በሚያከናውኗቸው ዝርዝር ስራዎች ላይ ሰፊ ውይይት አድርገዋል፡፡
የBreakthrough Trading S.C የዴሬክተሮች ቦርድ እና የጽ/ቤት የስራ ኃላፊዎች ድርጅቱ በሚሰራቸው ስራዎች ዙሪያ ገለጻ ያቀረቡ ሲሆን፤ ተቋሙ የሚያከናውናቸው አበይት ተግባራት የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ካስቀመጣቸው ስትራቴጂካዊ ግቦች አንጻር አብረው የሚሄዱ በመሆኑ፤ በጋራ መስራታችን አገራችን ከምትፈልገው ሁሉን አቀፍ ኢኮኖሚያዊ እድገት አንጻር ወሳኝ ነው ብለዋል፡፡
የመንግስት ባለድርሻ አካላት፤ የግሉ ዘርፍ እንዲሁም ዓለም ዓቀፍ እና አህጉራዊ ድርጅቶች እንደሚሳተፉበት የሚጠበቀው ይህ መድረክ በቀጥታ ሽያጭ ዙሪያ ያሉ የህግ አሰራሮች የሚፈተሹበት እንዲሁም የሚኖረው አገራዊ ኢኮኖሚያዊ ፋይዳ በዝርዝር የሚቀርብበት እና በጉዳዩ ዙሪያ ከመንግስት ጋር ለሚደረግ ውይይት የሚቀርቡ ሃሳቦች የሚለዩበት እንደሆነም በጋራ የውይይት መድረኩ ላይ ተገልጿል፡፡
የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት በተደረገው በዚህ ውይይት ላይም የ Breakthrough Trading S.C ሊቀመንበር አቶ ኢሳያስ ቡልቶን ጨምሮ የድርጅቱ የዴሬክተሮች ቦርድ እና የጽ/ቤት የስራ ኃላፊዎች የተገኙ ሲሆን ፤ በምክር ቤቱ በኩልም ዋና ፀሐፊ ዶክተር ቀነኒሳ ለሚ በተጨማሪ ሌሎች የምክር ቤቱ የስራ ኃላፊዎች ተሳትፈዋል፡፡
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch
website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn

👍55❤22🤩15🎉12🔥2😁2😱1😢1
https://youtu.be/zZjAupCcaJo?si=_1tI0PVjL5kkXS43
This is the music that represents our brand, embodying the essence of innovation, inspiration, and the spirit of breakthrough.

👍14❤9
✨የገጽታ ገንቢዎች ቀን በውቢቷ መቀሌ በቅርብ ቀን! ✨
*****
✨IBOs Day in the beautiful city of Mekelle - coming soon!✨
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch
website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
*****
✨IBOs Day in the beautiful city of Mekelle - coming soon!✨
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch
website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
❤35👍32😱22🎉18🔥10🤩10
ከተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች የተወጣጡ የስራ ኃላፊዎች በአዲስ አበባ እየተሰሩ ያሉ ትላልቅ ልማቶችን እና ፕሮጀክቶችን ጎበኙ፡፡
ዛሬ ,መጋቢት 23፣ 2017ዓ.ም ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ከአዲስ አበባ ከተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች ከተወጣጡ የስራ ኃላፊዎች ጋር በመሆን በአዲስ አበባ እየተሰሩ ያሉ ትላልቅ ልማቶችን እና ፕሮጀክቶችን ከጠዋቱ 12፡30 ጀምሮ በመጎብኘት ላይ ይገኛል።
በጉብኝቱም ብሬክስሩ ትሬዲንግ በቦሌ ክ/ከተማ ከተጋበዙ 3 ድርጅቶች አንዱ በመሆኑ የድርጅታችን ዋና ስራ አስፈጻሚ የሆኑት አቶ አብዱልፈታህ ሁሴን ድርጅቱን በመወከል ከተለያዩ ሴክተር መ/ቤት ኃላፊዎች ጋር በመሆን ጉብኝቱን በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ።
Officials from a range of key sector offices recently explored the major developments and groundbreaking projects shaping the future of Addis Ababa.
Today, April 1, 2025, our company, Breakthrough Trading SC, along with other companies from various sectors in Addis Ababa, is visiting the largest developments and projects currently underway in the city, starting at 12:30 (LT).
During the visit, Breakthrough Trading was one of three organizations invited from Bole Sub-City, along with officials from various sector offices. Mr. Abdulfetah Hussen, the CEO of our company, attended the visit on behalf of the company to tour the project.

👍68❤26🤩14🎉10🔥2😁1😢1
በታላቅ ድምቀት የሚከበረው የገጽታ ገንቢዎች ቀን በጅማ ከተማ በመጪው ቅዳሜ መሆኑን ያውቃሉ?
በታላላቅ አሰልጣኞች ደማቅ እና አስተማሪ ስልጠና ይኖራል።
ይህንን ታላቅ ቀን ለመካፈል ዝግጅቶን ያጠናቁ!
Did you know that IBOs Day, which will be celebrated with great enthusiasm, is next Saturday in Jimma City?
There will be insightful and inspiring training sessions led by top Trainers.
Get ready to make the most of this incredible day!
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch
website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
በታላላቅ አሰልጣኞች ደማቅ እና አስተማሪ ስልጠና ይኖራል።
ይህንን ታላቅ ቀን ለመካፈል ዝግጅቶን ያጠናቁ!
Did you know that IBOs Day, which will be celebrated with great enthusiasm, is next Saturday in Jimma City?
There will be insightful and inspiring training sessions led by top Trainers.
Get ready to make the most of this incredible day!
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch
website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍71🔥21❤14🤩11😱6🎉5😁3
እንዳያመልጥዎ!
በመጪው ቅዳሜ በታላቅ ድምቀት በጅማ ከተማ ለሚከበረው የገጽታ ገንቢዎች ቀን ዝግጁ ናችሁ?
Don't miss it!
Are you ready for IBOs Day, which will be celebrated with great enthusiasm next Saturday in Jimma City?

🔥49👍32🎉10🤩10❤8
ደረሰ! ደረሰ! ደረሰ!
በጉጉት የሚጠበቀው እና በመጪው ቅዳሜ የሚከበረው የገጽታ ገንቢዎች ቀን በውቢቷ ጅማ ከተማ ሊካሄድ 1 ቀን ብቻ ቀረው!
ታዲያ ምን ይጠብቃሉ? ..... ለዚህ ታላቅ ቀን ራስዎን ያዘጋጁ!
Almost here!
Only 1 day left until the highly anticipated IBOs Day, which will be celebrated this Saturday at the beautiful city of Jimma!
So, what are you waiting for?..... Prepare yourself for this great day!

👍29🔥19❤11🤩5😱1
ያሻዎትን ይጠይቁ ፈጣን ምላሽ ያግኙ!
ድርጅታችን በቅርቡ ለደንበኞቹ ቀላል እና ፈጣን ምላሽ ካሉበት እንዲያገኙ ያዘጋጀውን የCFS(Customer Feedback System) መተግበሪያን በመጠቀም ስንቶቻችሁ ፈጣን ምላሽ እያገኛችሁ ነው?
ይህንን መተግበሪያ አሁኑኑ የድርጅታችን ድህረገጽ ላይ ገብተው በማውረድ ያሻዎትን ይጠይቁ!
Ask what you need, and get a quick response!
How many of you are receiving quick responses through the CFS (Customer Feedback System) app that our company recently launched? This app allows our customers to get easy and fast responses from anywhere!
Get what you need by downloading the app from our company’s website today!
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com

👍46❤15🎉12🤩6