ከከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ለተውጣጡ ሴት ተማሪዎች ስልጠና ተሰጠ፡፡
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር ከህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የካውከስ አባላት ጋር በመሆን ከከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ለተወጣጡ 12 ዩኒቨርሲቲዎች ላይ ለሚማሩ ሴት ተማሪዎች የህይወት ክህሎትን በተመለከተ ስልጠና ሰጥቷል፡፡
መጋቢት 27 ቀን 2017ዓ.ም የተዘጋጀውን ስልጠና የብሬክስሩ አሰልጣኞች ከህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የካውከስ አባላት ጋር በመሆን ስልጠና የሰጡ ሲሆን ስልጠናው መሰረታዊ የህይወት ክህሎትን በማስጨበጥ የላቀ ፋይዳ ያለው እንደሆነም ተጠቅሷል፡፡
ስልጠናው የህይወት ክህሎት ላይ ያተኮረ ሲሆን እነዚህም የጊዜ አጠቃቀም፣ ግብን ማስቀመጥ፣ የወደፊት ህይወትን መንደፍ ላይ ያተኮረ ነበር።
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር ለተለያዩ የፌዴራል ተቋማት ስልጠና በመስጠት መልካም ስም ያተረፈ ድርጅት መሆኑ ይታወቃል፡፡ ተማሪዎቹ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ፣ ሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ፣ አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ፣ ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ፣ አሶሳ ዩኒቨርሲቲ፣ ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ፣ ዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ፣ አዳማ ዩኒቨርሲቲ፣ ሰመራ ዩኒቨርሲቲ፣ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ እና ጅማ ዩኒቨርሲቲ የመጡ ናቸው፡፡
ብሬክስሩ ሐሙስ መጋቢት 25 ቀን 2017 ዓ.ም 25 ለሚሆኑ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሴት ካውከስ አባላት የአሰልጣኞች ስልጠና (TOT) ሰጥቷል፡፡
Breakthrough Trading SC Provides Training to Female Students from Higher Institutions.
Breakthrough Trading SC, in collaboration with members of the Women's Caucus of the House of People's Representatives of the F.D.R.E., has provided life skills training to female students from 12 higher education institutions.
The training, held on April 5, 2025, focused on key topics such as Life Skills (Time Management, Goal Setting ,Design your future life). The sessions aimed to equip the students with valuable knowledge and skills for both personal and professional development.
The participating students are from prestigious institutions, including Addis Ababa University, Bahir Dar University, Hawassa University, Arba Minch University, Jijiga University, Assosa University, Bonga University, Wachamo University, Adama University, Semera University, Dire Dawa University, and Jimma University.
Additionally, on Thursday, April 3, 2025, Breakthrough Trading SC conducted a Training of Trainers (ToT) session for approximately 25 members of the Women's Caucus of the House of People's Representatives.
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch
website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn

👍73❤16🎉15🤩15🔥3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Here is the video showcasing our journey in March/2025.
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch
👍51❤22🤩19🎉13🔥3😢3
የድርጅታችን የግል ስብዕና አሰልጣኝ የሆኑት ወ/ሪት ረድኤት ጌትዬ በ 27/07/2017 ዓ.ም ከኢ.ፌ.ዴ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሴቶች ካውከስ አባላት ጋር በመሆን በጅማ ዮኒቨርሲቲ የሰጡት ስልጠና በፎቶ
ለበለጠ መረጃ👇🏽
https://www.facebook.com/100064710097423/posts/pfbid031arAepJHqUCgvQ6zXyBaidhkEWPytbC3iKYSYk86nPzktPezbS7VvF1L6DAG5gkil/?app=fbl
Our company’s Personal Development trainer Ms. Rediet Geteye collaborated with members of the Women's Caucus of the House of People's Representatives of the F.D.R.E. and conducted training for female students from Jimma University on April 5, 2025. Photos from the Training are attached.
for more information👇🏽
https://www.facebook.com/100064710097423/posts/pfbid031arAepJHqUCgvQ6zXyBaidhkEWPytbC3iKYSYk86nPzktPezbS7VvF1L6DAG5gkil/?app=fbl
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch
website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
ለበለጠ መረጃ👇🏽
https://www.facebook.com/100064710097423/posts/pfbid031arAepJHqUCgvQ6zXyBaidhkEWPytbC3iKYSYk86nPzktPezbS7VvF1L6DAG5gkil/?app=fbl
Our company’s Personal Development trainer Ms. Rediet Geteye collaborated with members of the Women's Caucus of the House of People's Representatives of the F.D.R.E. and conducted training for female students from Jimma University on April 5, 2025. Photos from the Training are attached.
for more information👇🏽
https://www.facebook.com/100064710097423/posts/pfbid031arAepJHqUCgvQ6zXyBaidhkEWPytbC3iKYSYk86nPzktPezbS7VvF1L6DAG5gkil/?app=fbl
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch
website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍44🎉9❤4🔥4😁1🤩1
እንኳን ደስ አላችሁ!
የጂካብ ጥሪ ማዕከላችን አገልግሎት መጀመሩን በደስታ እያበሰርን ጉዞዎን በጂካብ ለማድረግ እንዲሁም ያሻዎትን ለመጠየቅ ወደ ጥሪ ማዕከላችን 📞 8993 ዘወትር በስራ ሠዓት በመደወል አገልግሎት ማግኘት ይችላሉ!
ያሻዎት ቦታ ለመጓዝ ወደጥሪ ማዕከላችን ይደውሉ!
Congratulations!
We’re thrilled to announce the start of our G-Cab Call Center!
Need a ride or have questions? Just dial 📞 8993 during office hours — we’re here to help!
Call now and let G-Cab take you wherever you want to go!

🤩70❤41👍36🎉21🔥5😱5