Breakthrough Trading S.C ®
51.9K subscribers
8.76K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
የድርጅታችን የግል ስብዕና አሰልጣኝ የሆኑት ወ/ሮ ሃና ጸጋዬ በ 27/07/2017 ዓ.ም ከኢ.ፌ.ዴ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሴቶች ካውከስ አባላት ጋር በመሆን በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የሰጡት ስልጠና በፎቶ

ለበለጠ መረጃ👇🏽

https://web.facebook.com/hoprparliament/posts/pfbid02CStDpwBaYnbeF4qWy5bX67KK5hWNzsWFitqoARukno5m3hqqzSRCafuqU5eWAV4rl

Our company’s personal development trainer Mrs. Hanna Tsegaye collaborated with members of the Women's Caucus of the House of People's Representatives of the F.D.R.E. and conducted training for female students from Adama Science and Technology University on April 5, 2025. Photos from the Training are attached.

for more information👇🏽

https://web.facebook.com/hoprparliament/posts/pfbid02CStDpwBaYnbeF4qWy5bX67KK5hWNzsWFitqoARukno5m3hqqzSRCafuqU5eWAV4rl

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍30❤9🤩4🎉1
✨እንኳን ደስ አላችሁ!✨

ድርጅታችን የልምድ ግንባታ የስልጠና ጥቅልን በእንግሊዘኛ ቋንቋ ይዞላችሁ ቀርቧል!

ታዲያ ይህ የስልጠና ጥቅል ሰልጣኞች ህልማቸውን እና ራዕያቸውን እንዲያሳኩ ፣ግባቸውን በግልጽ እንዲያስቀምጡ እንዲሁም የስኬት መዳረሻቸውን በግልጽ እንዲያውቁ የሚረዳ ስልጠና ነው።

ዛሬን በመሠልጠን፤ የነገ ህልሞን እውን ያድርጉ!


✨ Congratulations! ✨

We’re excited to announce that our Habit Building Training Package (Orange Package) in English is now officially available!

This training will help our trainees to achieve their dreams and goals, and gain clarity and direction for success.

Start training now and turn your tomorrow's dreams into reality!


#HabitBuilding #SuccessJourney #AchieveYourDreams

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍54🎉16❤7🤩7🔥3😱2
የድርጅታችን የግል ስብዕና አሰልጣኝ የሆኑት አቶ ለይኩን ሞአብ በ 27/07/2017 ዓ.ም ከኢ.ፌ.ዴ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሴቶች ካውከስ አባላት ጋር በመሆን በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የሰጡት ስልጠና በፎቶ

ለበለጠ መረጃ👇🏽

https://web.facebook.com/hoprparliament/posts/pfbid0372o4r5JgxzwtQ23vQFLonBoNwZUHnP1DozgESmGaqxNc9udJkrCCoJkd8EjEG4QXl

Our company’s personal development trainer Mr. Leikun Moab collaborated with members of the Women's Caucus of the House of People's Representatives of the F.D.R.E. and conducted training for female students from Dire Dawa University on April 5, 2025. Photos from the Training are attached.

for more information👇🏽

https://web.facebook.com/hoprparliament/posts/pfbid0372o4r5JgxzwtQ23vQFLonBoNwZUHnP1DozgESmGaqxNc9udJkrCCoJkd8EjEG4QXl

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
❤19👍11🤩3🎉2
እንኳዕ ደስ በለኩም!

ናይ ልምዲ ምህናፅ ናይ ስልጠና ጥማር መፅሓፍ ብትግርኛ ቋንቋ ሒዝናሎም ቀሪብና አለና!

እዚ ናይ ስልጠና ጥማር መፅሓፍ ብዙሕ መማሃርን ሃነፅትን ስልጠናታት ዝሓዘ እንትከውን ካብዚኦም ውሽጢ ድማ ሕልሚ፣ ሽቶኻ ብንፁር ምፍላጥ፣ ንለውጢ ዝሕግዙና ልምድታት ምህናፅ፣ናይ ፅሞና ግዘ ብምውሳድ ሽቶኻ ንምውቃዕ ዝሕግዙ ቁልፊ ሓሳባት ምርዳእ ከምኡ እዉን ጠቀምቲ ናይ ለዉጢ ክእለታት ዘዕብዩሉ ናይ ስልጠና ጥማር መፅሓፍ እዩ።

እዚ ስልጠና ብምውሳድ ክእለቶም ናብ ዝለዓለ ብርኪ የሸጋግሩ!


እንኳን ደስ አላችሁ!

የልምድ ግንባታ የስልጠና ጥቅል መጽሃፍን በትግረኛ ቋንቋ ይዘልንዎ ቀርበናል!


ይህ የስልጠና ጥቅል መጽሃፍ ብዙ አስተማሪ እና ገንቢ ስልጠናዎችን የያዘ ሲሆን ከነዚህም ውስጥ ህልም እና ግብን በግልጽ ማወቅ ፣ ለለውጥ የሚረዱ ልምዶችን መገንባት፣ የጽሞና ጊዜን በመውሰድ ለግብ የሚረዱ ቁልፍ ሃሳቦችን መረዳት እንዲሁም ጠቃሚ የለውጥ ክህሎቶችን የሚያዳብሩበት የስልጠና ጥቅል መጽሃፍ ነው።

ስልጠናውን በመውሰድ ክህሎቶን ወደላቀ ደረጃ ያሳድጉ!


Congratulations!

The Habit Building Training Package is now available in Tigrigna!


This Training package is filled with practical tools to help you define your goals, build powerful habits, develop real change skills, and discover the key to achieving your vision through intentional silence time and reflection.

Take the training, grow your mindset, and level up your skills!

#HabitBuilding #SuccessJourney #AchieveYourDreams

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍36❤10🎉4🔥2😱2🤩2