Breakthrough Trading S.C ®
51.9K subscribers
8.76K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
የድርጅታችን የግል ስብዕና አሰልጣኝ የሆኑት ወ/ሪት ረድኤት ዳዲ በ 27/07/2017 ዓ.ም ከኢ.ፌ.ዴ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሴቶች ካውከስ አባላት ጋር በመሆን በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የሰጡት ስልጠና በፎቶ


our company’s Personal Development Trainer Ms. Rediet Dadi, collaborated with members of the Women's Caucus of the House of People's Representatives of the F.D.R.E. and conducted a training session for female students from Hawassa University on April 5, 2025. Photos from the training are attached.


=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍37❤18🤩4😱1🎉1
እንኳዕ ደስ በለኩም!

ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ለሙዓንቲ ሚያዚያ 3/2017 ዓ.ም አብ መቐለ ከተማ ቢሮ ከፊቱ።


ናይቲ ድርጅት ላልዕለዎት ናይ ስራሕ ሓለፍቲ አብ ዝተረከቡሉ ቅርንጫፍ ቢሮ ብድሙቕ ኩነታት ተመሪቁ ተከፊቱ።

አብ ናይ ዓወት ጉዕዞ ዝርከብ ትካልና ብሬክስሩ አብ ኩሉ ናይ ሃገርና ከባቢታት ተበፃሒነቱ ንምስፍሕ ኣበርቲዑ ክሰርሕ እዩ።

ዘመን ተሻጋሪ ወለዶ ብምህናፅ አሻራና ነዕርፍ!

እንኳን ደስ አላችሁ!

ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ዛሬ ሚያዚያ 4 ቀን 2017 ዓ.ም በመቐለ ከተማ ቅርንጫፍ ቢሮ ከፈተ።


የድርጅቱ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት ቅርንጫፍ ቢሮው በደማቅ ሁኔታ ተመርቆ ተከፍቷል። 

በስኬት ጉዞ ላይ የሚገኘው ድርጅታችን ብሬክስሩ በሁሉም የአገሪቱ አካባቢዎች ተደራሽነቱን ለማስፋት ጠንክሮ መስራቱን ይቀጥላል።

ተሻጋሪ ትውልድ በመገንባት አሻራችንን እናሳርፋለን!


Congratulations!

We are excited to announce that Breakthrough Trading SC has officially opened a new branch office in Mekelle City today, April 11, 2025!


The office opening was attended by higher management officials from our company, marking another significant milestone in our journey of success.

As we continue to grow, Breakthrough Trading SC remains committed to expanding its presence across every region of the country.

We will leave our mark through the creation of a transformational generation!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
❤36🎉24👍19😱1😢1🤩1
🎉12👍4