Breakthrough Trading S.C ®
51.9K subscribers
8.76K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
እንኳዕ ደስ በለኩም!

ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ለሙዓንቲ ሚያዚያ 3/2017 ዓ.ም አብ መቐለ ከተማ ቢሮ ከፊቱ።


ናይቲ ድርጅት ላልዕለዎት ናይ ስራሕ ሓለፍቲ አብ ዝተረከቡሉ ቅርንጫፍ ቢሮ ብድሙቕ ኩነታት ተመሪቁ ተከፊቱ።

አብ ናይ ዓወት ጉዕዞ ዝርከብ ትካልና ብሬክስሩ አብ ኩሉ ናይ ሃገርና ከባቢታት ተበፃሒነቱ ንምስፍሕ ኣበርቲዑ ክሰርሕ እዩ።

ዘመን ተሻጋሪ ወለዶ ብምህናፅ አሻራና ነዕርፍ!

እንኳን ደስ አላችሁ!

ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ዛሬ ሚያዚያ 4 ቀን 2017 ዓ.ም በመቐለ ከተማ ቅርንጫፍ ቢሮ ከፈተ።


የድርጅቱ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት ቅርንጫፍ ቢሮው በደማቅ ሁኔታ ተመርቆ ተከፍቷል። 

በስኬት ጉዞ ላይ የሚገኘው ድርጅታችን ብሬክስሩ በሁሉም የአገሪቱ አካባቢዎች ተደራሽነቱን ለማስፋት ጠንክሮ መስራቱን ይቀጥላል።

ተሻጋሪ ትውልድ በመገንባት አሻራችንን እናሳርፋለን!


Congratulations!

We are excited to announce that Breakthrough Trading SC has officially opened a new branch office in Mekelle City today, April 11, 2025!


The office opening was attended by higher management officials from our company, marking another significant milestone in our journey of success.

As we continue to grow, Breakthrough Trading SC remains committed to expanding its presence across every region of the country.

We will leave our mark through the creation of a transformational generation!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
❤36🎉24👍19😱1😢1🤩1
🎉12👍4
ድርጅትና ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ለሙዓንቲ አብ ውቅብቲ ከተማ መቐለ ቅርንጫፍ ቢሮ ከፊቱ!

ናይ ድርጅትና ዋና ስራሕ መካየዲ ዝኮኑ አቶ አብዱልፈታህ ሁሴን ናይ እንኳዕ ደስበለኩም መልዕክቲ አመሓላሊፎም። አቶ አብዱልፈታህ አብ ዘመሓላለፍዎ መልዕክቲ አብ መቐለን ከባቢአን ዝርከቡ ገፅታ ሃነፅቲ ዘርእይዎ ዘለው ናይ ስራሕ ምልዓልን ውፅኢትን ዝለዓለ ምስምኳኑ ምስጋና ብምቅራብ ካብዚ ብዝለዓለ ውፅኢት ከም ዝፅበዩ ገሊፆም። ከምኡ ድማ ገፅታ ምህናፅ ሞያዊ ስነ ምግባር ዝደሊ ምኳኑ ካብዚ ብዝሓሸ ትኩረት ሂቦም ንክሰርሑሉ እውን አተሓሳሲቦም።

አብ መጨረሻ ድማ ድርጅትና አብ ቀረባ እዋን ዝጀመሮ ጂካብ ገለጻ ሂቦም እዚ ፕሮጀክት ብምጥቃም ዝረክብዎ ፉሉይ ጥቅሚ ብምርዳእ እቲ ምድላው ተዛዚሙ።

ዛሬ ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ በውቢቷ መቀሌ ከተማ ቅርንጫፍ ቢሮ ከፍቷል!


የድርጅታችን ዋና ስራ አስፈጻሚ የሆኑት አቶ አብዱልፈታህ ሁሴን የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክትም አስተላልፈዋል። አቶ አብዱልፈታህ በመልዕክታቸው መቀሌ እና አካባቢዋ ላይ የሚገኙ ገጽታ ገንቢዎቻችን እያሳዩት ያለው የስራ ተነሳሽነት እና ውጤት ላቅ ያለ በመሆኑ ምስጋና በማቅረብ ከዚህም በተሻለ ከፍተኛ ውጤት እንደሚጠብቁም ገልጸዋል። እንዲሁም ገጽታ ገንቢነት ሙያዊ ስነምግባር የሚፈልግ በመሆኑ ከዚህ በተሻለ ትኩረት ሰጥተው እንዲሰሩበትም ጭምር አሳስበዋል።

በመጨረሻም ድርጅታችን በቅርቡ ስለጀመረው ጂካብ ገለጻ ሰጥተው ይህንን ፕሮዳክት በመጠቀም የሚያገኙትን ልዩ ጥቅምም አስረድተው ፕሮግራሙ ተጠናቋል ።

Today, Breakthrough Trading SC proudly opened its branch office in the beautiful city of Mekelle!

During the opening ceremony, our Chief Executive Officer, Mr. Abdulfetah Hussen, extended his heartfelt congratulations to our IBOs. In his speech, he praised the dedication and achievements of IBOs in Mekelle and the surrounding areas, expressing his confidence in even greater results in the future. He also emphasized the importance of upholding a strong sense of professional ethics — even more than ever before.

Lastly, the program concluded successfully with his speech about G Cab, our newly launched product, in which he highlighted its unique benefits and the value it brings to our customers.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
🎉31👍23❤20🤩3
ናይ አድራሻ ለውጢ

ፅባሕ ብድምቀት ዝክበር ናይ ገፅታ ሃነፅቲ መዓልቲ ኣብ አፄ ዮሃንስ ሆቴል ዝነበረ ናብ ፕላኔት ሆቴል 1ይ ደብሪ ምዝውዋሩ ምስ አክብሮት ንሕብር።

የአድራሻ ለውጥ


በነገው ዕለት በመቀሌ ከተማ በድምቀት የሚከበረው የገጽታ ገንቢዎች ቀን በአፄ ዮሃንስ ሆቴል የነበረው ወደ ፕላኔት ሆቴል 1ኛ ፎቅ ላይ መዛወሩን በአክብሮት እናሳውቃለን።

Venue Update for Tomorrow’s Big Day!

We would like to inform you that the venue for Mekelle IBOs Day has been changed from Aste Yohannes Hotel to the 1st floor of Planet Hotel.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍26❤9🤩3🎉1
ናይ ገፅታ ሃነፅቲ መዓልቲ አብ ውቅብቲ ከተማ መቀለ ክጅመር ደቓይቕ ተሪፍዎ!

የገጽታ ገንቢዎች ቀን በውቢቷ መቀሌ ሊጀመር ደቂቃዎች ብቻ ቀርተውታል!

IBOs Day is just minutes away from kicking off in the beautiful city of Mekelle!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
🔥24👍18🤩4❤3😁1🎉1