Breakthrough Trading S.C ®
51.9K subscribers
8.76K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
ተዛዚሙ!

ለሙዓንቲ አብ ከተማ መቐለ ብዝለዓለ ድምቀት ዝካየድ ዝነበረ ናይ ገፅታ ሃነፅቲ መዓልቲ ተዛዚሙ!

ናይ መዛዘሚ ንግግር አብ ድርጅትና ዋና ስራሕ ፈፃሚ ዝኮኑ ብአቶ አብዱልፈታህ ሁሴን  ተጌሩ።ከም ዝተዛረብዎ ድማ ድርጅትና ትማሊ አብ መቐለ ከተማ ቅርንጫፍ ቢሮ ብምምራቁ አብ መቐለን ከባቢአን ዝርከቡ ገፅታ ሃነፅቲ እንኳዕ ደስ በለኩም ብምባል እዚ ቅርንጫፍ ቢሮ ድርጅትናን ገፅታ ሃነፅትናን ብቅርበት ንምግልጋል ዘለዎ ድሌት ከምዘርእይ ገሊፆም።

ቀፂሉ ድማ ለሙዓንቲ ዝወሰድዎ ስልጠና ናብ ተግባር ንክቅይሩን ከምኡ እውን ብ ሙያዊ ስነ ምግባር ብምምራሕ ሓላፍነት ተሰሚዑዎም አብ ትሕቲኦም ን ዘለው ብምሕጋዝ ን ውፅኢት ከብቁኡን እውን አገንዚቦም።

አብ መጨረሻ ድማ ጂካብን አፋሊጦም ገፅታ ሃነፅትና ጠንኪሮም ተሰሪሖም ጂካብን ካብ አዲስ አበባ ቀፂሉ አብ መቐለ ንመጀመርያ ጊዘ ከምዝጅመር ብምብሳር እቲ መደብ ተዛዚሙ።

ተጠናቋል!

በዛሬው ዕለት በመቀሌ ከተማ በከፍተኛ ድምቀት ሲካሄድ የነበረው የገጽታ ገንቢዎች ቀን ተጠናቋል!

የመዝጊያ ንግግር በድርጅታችን ዋና ስራ አስፈጻሚ በሆኑት በአቶ አብዱልፈታህ ሁሴን ተደርጓል። አቶ አብዱልፈታህ በንግግራቸው ድርጅታችን በትላንትናው ዕለት በመቀሌ ከተማ ቅርንጫፍ ቢሮውን ማስመረቁን አስታውሰው በመቀሌ እና አካባቢዋ ላይ ለሚገኙ ገጽታ ገንቢዎች እንኳን ደስ አላችሁ በማለት ይህ ቅርንጫፍ ቢሮ ድርጅታችን ገጽታ ገንቢዎቻችንን በቅርበት ለማገልገል ያለውን ፍላጎት እንደሚያሳይ ገልጸዋል።

አክለውም ዛሬ ዕለት የወሰዱትን ስልጠና ወደ ተግባር እንዲለውጡ እንዲሁም ሙያዊ ስነ ምግባርን በመከተል ኃላፊነት ተሰምቷቸው ከስር ያሉትን በመደገፍ ለውጤት እንዲያበቁም ጭምር አስገንዝበዋል።

በመጨረሻም ጂካብን አስተዋውቀው ገጽታ ገንቢዎቻችን ጠንክረው ከሰሩ ጂካብን ከአዲስ አበባ ቀጥሎ መቀሌ ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ እንደሚጀመር አብስረው ፕሮግራሙ ተጠናቋል።

It's Completed!

Today's IBO Day, celebrated in the city of Mekelle, has concluded!

The closing speech was delivered by Mr. Abdulfetah Hussen, Chief Executive Officer of our company. In his speech, Mr. Abdulfetah reminded the IBOs that our company inaugurated its branch office in Mekelle City yesterday and congratulated the IBOs in Mekelle and its surroundings.

He also urged them to turn the training they received today into action and emphasized that they should be responsible for supporting others by following ethical standards.

Finally, he introduced Gcab and announced that if our IBOs work hard, Gcab will be launched for the first time in Mekelle.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍41🎉18🤩5❤4🔥3
አብ መቐለ ምስ ዝርከቡ ሲቲ ቲም ዘተን ናይ ድራር እንግዶት ተከናዊኑ።

ናይ ድርጅትና ዋና ስራሕ ፈፃሚ ዝኮኑ አቶ አብዱልፈታህ ሁሴንን ናይ  ድርጅትና ናይ ቅርንጫፍ ኦፕሬሽን ዳይሬክተር አቶ አማኑኤል አብረሃ ከምኡ እውን ናይ መቐለ ቅርንጫፍ ማናጀር አቶ ክብሮም ግርማይ አብ መቐለ ምስ ዝርከቡ ሲቲ ቲም አባላትን ናይ ገፅታ ሃነፅቲ ተወከልቲን አብ ከተማ መቐለ ስለዝነበሩ ናይ ስራሕ ምንቅስቃሳትን ስለዘጋጠሞም ፀገም ብዕሙቆት ተዛትዮም።
አብቲ ዘተ ናይ ድርጅትና ዋና ስራሕ ፈፃሚ ዝኮኑ አቶ አብዱልፈታህ ሁሴን ለሙዓንቲ ዝተከናወነ ናይ ገፅታ ሃነፅቲ መዓልቲ ንዝገበርዎ ዓብዪ አስተዋፅኦ ንሲቲ ቲም ምስጋና አቅሪቦም እዚ ፅቡቅ ተግባር ብቀፃልነት ጠንኪሩ ንክቅፅልን አብ ካልኦት ከተማታት ከምዚ ዝመሰለ ናይ ገፅታ ሃነፅቲ መዓልቲ ክከናወን ሲቲ ቲም ለበዎታት ንከቅርብ አተሓሳሲቦም።ምስኡ ብምትሕሓዝ ጅርጅትና አብ ቀረባ እዋን ንአማዊሉ ዘፋለጦ መተግበሪ CFS(Customer Feedback System)ንክጥቀሙን ስሉጥ መልሲ ንክረኽቡ መልዕክቶም አመሓላሊፎም።ብካሊእ መዳይ ድማ ጂካብ ካብ አዲስአበባ ቀፂሉ አብ ከተማ መቐለ ስራሕ ንምጅማር ገፅታ ሃነፅትና በርቲዖም ንክሰርሑ አተሓሳሲቦም። ብምቅፃል ድማ ምስ ተወከልቲ ሲቲ ቲም ስለዘጋጠሞም ፀገምን ስለስራሕ ምንቅስቃሳት ሓሳብ ተዋሂቡ ሕቶታት እዉን ብምልዓል መልሲ ተዋሂብዎም።

አብ መጨረሻ ድማ ናይ ድራር እንግዶት ብምግባር እቲ ዘተ ተዛዚሙ።


በመቀሌ ከተማ ከሚገኙ ሲቲ ቲም ጋር ውይይት እና የእራት ግብዣ ተከናወነ።

የድርጅታችን ዋና ስራ አስፈጻሚ የሆኑት አቶ አብዱልፈታህ ሁሴን እና የድርጅታችን የቅርንጫፍ ኦፕሬሽን ዳይሬክተር አቶ አማኑኤል አብረሃ እንዲሁም የመቀሌ ቅርንጫፍ ማናጀር አቶ ክብሮም ግርማይ በመቀሌ ከተማ ከሚገኙ ሲቲ ቲም አባላቶች እና የገጽታ ገንቢ ተወካዮች ጋር በመቀሌ ከተማ ላይ ስለነበሩ የስራ እንቅስቃሴዎች እና ስላጋጠሟቸው ችግሮች በጥልቀት ተወያይተዋል።
በውይይቱም የድርጅታችን ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ አብዱልፈታህ ሁሴን በዛሬው እለት የተከናወነው የገጽታ ገንቢዎች ቀን ላይ ላደረጉት የላቀ አስተዋጾ ሲቲ ቲሙን አመስግነው ይህ በጎ ተግባር በቀጣይም ተጠናክሮ እንዲቀጥልና በሌሎች ከተሞችም ይህን መሰል የገጽታ ገንቢዎች ቀን እንዲከናወን ሲቲ ቲሙ ምክረ ሃሳቦችን እንዲያቀርብ አሳስበዋል። አያይዘውም ድርጅታችን በቅርቡ ለደንበኞቹ ያስተዋወቀውን መተግበሪያ CFS(Customer Feedback System) እንዲጠቀሙ እና ፈጣን ምላሽ እንዲያገኙም ጭምር መልዕክት አስተላልፈዋል። በሌላ በኩልም ጂካብን ከአዲስ አበባ ቀጥሎ በመቀሌ ከተማ ስራ ለማስጀመር ገጽታ ገንቢዎቻችን ጠንክረው እንዲሰሩ አሳስበዋል።
በመቀጠል ከሲቲ ቲም ተወካይ ስላጋጠሟቸው ችግሮችና ስለ ስራ እንቅስቃሴዎቻቸው ሃሳብ ተሰጥቷል ጥያቄዎችንም አንስተው ምላሽ ተሰጥቷቸዋል።

በመጨረሻም የእራት መርሃግብር ተከናውኖ ውይይቱ ተጠናቋል።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍85❤22🤩9🎉5
Success is to be measured not so much by the position that one has reached in life as by the obstacles which he has overcome.

Happy Monday!

Booker T. Washington, from Up from Slavery!
❤75👍43🎉6🤩6
እንኳን ደስ አላችሁ!

የጂካብ ጥሪ ማዕከላችን አገልግሎት መጀመሩን በደስታ እያበሰርን ጉዞዎን በጂካብ ለማድረግ እንዲሁም ያሻዎትን ለመጠየቅ ወደ ጥሪ ማዕከላችን 📞 8993 ዘወትር በስራ ሠዓት በመደወል አገልግሎት ማግኘት ይችላሉ!

ያሻዎት ቦታ ለመጓዝ ወደጥሪ ማዕከላችን ይደውሉ!

Congratulations!


We’re thrilled to announce the start of our G-Cab Call Center!
Need a ride or have questions? Just dial 📞 8993 during office hours — we’re here to help!

Call now and let G-Cab take you wherever you want to go!
👍74❤70🤩53🎉20🔥2😢1
CFS ን በመጠቀም የተለያዩ አገልግሎቶቹ እያገኙ ነው?

ድርጅታችን ለእናንተ ለደንበኞቹ ምቹ እና ቀለል ያለ መተግበሪያን ማምጣቱ ይታወሳል። ይህም CFS (Customer Feedback System) ሲሆን መተግበሪያውን በመጠቀም ማንኛውንም አይነት ጥያቄ ባሻዎት ሠዓት ካሉበት ሆነው በመጠየቅ ፈጣን ምላሽ ማግኘት ይችላሉ።

👉 መተግበሪያውን ድርጅታችን ድህረ ገጽ ላይ ያገኙታል።

ያሻዎትን ይጠይቁ ፤ ፈጣን ምላሽ ያግኙ!

Did You Receive Different Services Using CFS?

It is well known that our company has introduced CFS – the Customer Feedback System – for your convenience.

Whether you have a question, need assistance, or want to share feedback, CFS makes it simple to connect with us and get fast, reliable responses — anytime, anywhere.

👉 You can visit our company’s website to download the app and take advantage of it!

Ask what you need, and get a quick response!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍90❤24🔥11🤩10😢7🎉1