Breakthrough Trading S.C ®
51.9K subscribers
8.75K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ መጋቢት 28 ቀን 2017 ዓ.ም በጅማ ከተማ ቅርንጫፍ ቢሮ መከፈቱን ተከትሎ ለጅማ ከተማ ሴቶችና ህፃናት ቢሮ ሃምሳ ሺህ ብር ድጋፍ ማድረጉ ይታወሳል። በዛሬው ዕለት ድርጅታችን ተጨማሪ የገንዘብ ድጋፍ በማድረግ የሴቶችን የኢኮኖሚ ችግር በዘላቂነት መፍታት እንዲቻል የዳቦ ማሽን ርክክብ አካሂዷል።

ማሽኑን በብሬክስሩ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር የኔትወርክ ክፍል ዲቪዥን ሀላፊ የሆኑት ወ/ት ቅድስት በጋሻው በ ጅማ ከተማ በመገኘት ለተጠቃሚዎቹ አስረክበዋል።

Waldaan Aksiyona Bireeksiru Treeding Gaafa Guyyaa Bitootessa 28 bara 2017 A.L.I Biiroo Damee Magaalaa Jimmaatti Saaquu isaa Waliin Walqabatee Waajjira Dhimma Dubartootaa Fi Daa'immani Magaalaa Jimmaatiif Deeggarsa Maallaqaa Kuma Shantama(50'000) Gumaachuun Isaa ni yaadatama.

Har’a, dhaabbatichi deeggarsa maallaqaa dabalataa taasisee rakkoo diinagdee dubartootaa furuuf fala waaraa akka kennu gochuudhaan Maashina daaboo gumaacha taasiseera. Maashina Daaboo Kanas bakka bu’aan damee networki Waldaa Aksiyoona Bireeksiru Treeding Maamila Qabeessa, Aaddee Qidisti Bagashaw, magaalaa Jimmaatti argamanii fayyadamtootaaf akka raabsan taasifameera.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍90❤34🎉15🔥12🤩9😢1
የአልፋ ጥቅል ስልጠና የሚያዚያ ወር/2017ዓ.ም በቦሌ እና በሰንጋ ተራ ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችን የሚሰጥ የስልጠና መርሃ-ግብር👆
ውድ ሰልጣኞቻችን፤

የስልጠና ቦታ ቀድሞ ያልያስያዘ ማንኛዉንም ሰልጣኝ የማናስተናግድ በመሆኑ በቴሌግራም ወደ ደንበኞች አገልግሎት ስም,ስልክ እና መለያ ቁጥር በመላክ ወይንም በአካል በቅርንጫፎቻችን በመገኘት የስልጠና ቦታ ማስያዞን አንዳይዘነጉ ከወዲሁ እናሳውቃለን !! እባክዎን በተጨማሪም ስልጠና የሚጀምርበትን ቀን በአትኩሮት ይመልከቱ።

📎Alpha Training Package for May ,2025, which will be held at our Bole and Sengatera branch offices.👆

Dear Trainees,

We are unable to accommodate those who have not booked a training spot. Please send all details to our customer service, including your name, phone number, and serial number, via Telegram. Alternatively, you may visit any of our branches in person to book the training. Additionally, please pay attention to the starting date of the trainings.

== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
👍84🎉14❤13🔥11🤩1
በታላቅ ድምቀት የሚከበረው የገጽታ ገንቢዎች ቀን በባህርዳር ከተማ በሚያዚያ 25/2017ዓ.ም መሆኑን ያውቃሉ?

በታላላቅ አሰልጣኞች ደማቅ እና አስተማሪ ስልጠና ይኖራል።

ይህንን ታላቅ ቀን ለመካፈል ዝግጅቶን ያጠናቁ!

Did you know that IBOs Day, which will be celebrated with great enthusiasm, will take place on May 3, 2025, in Bahir Dar City?

There will be insightful and inspiring training sessions led by top Trainers.

Get ready to make the most of this incredible day!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍97❤34🎉18🔥8🤩6😢5😁2😱2
ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የገጽታ ገንቢዎች የኮንትራት ውል በማስፈረም ላይ ይገኛል። በመሆኑም በገጽታ ገንቢዎች እና በድርጅታችን ብሬክስሩ መካከል ውል አለመኖሩ ለድርጅታችን አሰራር አመቺ ባለመሆኑ ፤ በአካል አለምነሽ ፕላዛ ፣6ኛ ፎቅ፣ቢሮ ቁጥር 601 በመገኘት ውል እንድትፈርሙ እንዲሁም መረጃ እንድታሟሉ እናሳስባለን።

ውል ለመፈረም በሚመጡበት ወቅት እዚህ ድርጅት የገቡበት ቀን፣ መታወቂያ፣ የስልጠና የምስክር ወረቀት እንዲሁም የንግድ ፍቃድ በመያዝ በአካል አለምነሽ ፕላዛ ፣6ኛ ፎቅ፣ ቢሮ ቁጥር 601 በመገኘት እንድትፈርሙለማሳሰብ እንወዳለን።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
       +251988010611 Sengatera Branch
👍65❤9🎉9😢5😁4🔥1
የፍፃሜ ጨዋታ

ከዚህ ቀደም ልዮ የሆነ አዝናኝ ስፖርታዊ ጨዋታ በ10 የብሬክስሩ ቤተሰብ ቡድኖች መካከል ሲከናወን እንደነበረ ይታወሳል።

ታዲያ የዚህ የአብሮነት እግር ኳስ ውድድር የመጨረሻ አጓጊ የፍፃሜ ጨዋታ የሚደረገው ሚያዚያ 28/2017ዓ.ም ሲሆን በዚህ የአብሮነት ጨዋታም መሪዎች የሚሳተፉበት ፣አዝናኝ ጨዋታዎች የሚካሄዱበት፣ የብሬክስሩ ውጤታማ መሪዎች ንግግር የሚያደርጉበት እንዲሁም አዝናኝና አስደሳች ኘሮግራም የሚኖር ሲሆን ሁሉም የብሬክስሩ አካል አንድ ቤተሰብ በመሆን ይህን ልዩ ቀን በአብሮነት እንድናከብር ጠርተኖታል።

ቦታ:- አዲስ አበባ ስታዲየም
ሠዓት:- ከጠዋቱ 2:00 - 7:00

ለተጨማሪ መረጃ
📞 +251966724851 ሠመረ ነጋሽ
📞 +251951051189 ኢስማኤል

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍99❤17🎉10🔥8😱5🤩5
በታላቅ ድምቀት የሚከበረው የገጽታ ገንቢዎች ቀን በባህርዳር ከተማ በመጪው ቅዳሜ መሆኑን ያውቃሉ?

በታላላቅ አሰልጣኞች ደማቅ እና አስተማሪ ስልጠና ይኖራል።

ይህንን ታላቅ ቀን ለመካፈል ዝግጅቶን ያጠናቁ!

Did you know that IBOs Day, which will be celebrated with great enthusiasm, is next Saturday in Bahir Dar City?

There will be insightful and inspiring training sessions led by top Trainers.

Get ready to make the most of this incredible day!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍66🎉54❤23🤩15🔥1
Start where you are. Use what you have. Do what you can.

Monday isn’t the enemy; it’s the reset you didn’t know you needed. Every sunrise is an invitation to brighten someone’s day.

— Arthur Ashe
🎉61👍41❤26🤩8🔥3😁1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የፍጻሜ ጨዋታ

ማክሰኞ ሚያዚያ 28/2017ዓ.ም

በዕለቱ .......... ታላላቅ መሪዎች የሚሳተፉበት አዝናኝ ውድድሮች ፣ የብሬክስሩ ውጤታማ መሪዎች ንግግር የሚያደርጉበት እንዲሁም ልዩ አዝናኝና አስደሳች ኘሮግራም በመኖሩ ይህ የወዳጅነት የፍጻሜ ጨዋታ እንዳያመልጥዎ!

⚽️ አልፋ ሶከር ለአብሮነት⚽️

ለተጨማሪ መረጃ
📞 +251966724851 ሠመረ ነጋሽ
📞 +251951051189 ኢስማኤል

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍34❤31🎉8🔥5🤩1
የአልፋ ጥቅል ስልጠና  

📍 በአድዋ የኃያል ሂደት ስልጠና  የሚሰጥበት ቦታ፦
  - ሶሎዳ  ሆቴል
   
📍 በሆሳዕና የኃያል ሂደት ስልጠና የሚሰጥበት ቦታ፦
-አዲላ ሆቴል

📍በመቀሌ የልምድ ግንባታ ስልጠና  የሚሰጥበት ቦታ፦
-  አመዲና ሆቴል
- ኤችዜድ ግራንድ ሆቴል

በሁሉም የክልል ከተሞች ስልጠና የሚሰጠው ከሚያዚያ 24/2017ዓ.ም እስከ ሚያዚያ 26/2017ዓ.ም መሆኑን እንገልጻለን።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍69❤25🎉15🤩13🔥1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከአልፋ ሶከር አዘጋጆች የተላለፈ መልዕክት

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍49❤11🤩9🔥7🎉7
የአልፋ ጥቅል ስልጠና  

📍 በሆለታ የኃያል ሂደት ስልጠና በአፋን ኦሮሞ የሚሰጥበት ቦታ፦
-  ይልማ  ሆቴል

ስልጠና የሚሰጠው ከሚያዚያ 23/2017ዓ.ም እስከ ሚያዚያ 25/2017ዓ.ም መሆኑን እንገልጻለን።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍35😱4🎉4❤3🤩1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የአልፋ ሶከር የፍጻሜ ጨዋታ ታላላቅ አሰልጣኞች በተገኙበት በአዲስ አበባ ስቴዲየም ሚያዚያ 28/2017 ዓ.ም በታላቅ ድምቀት ይከበራል።

እንዳያመልጥዎ!

👍44🎉12🤩6❤1🔥1