Breakthrough Trading S.C ®
51.9K subscribers
8.73K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
የስልጠና ግብረ መልስ ......

ሰልጣኞች  ከስልጠና መርኃግብር ያገኟቸውን መልካም ተሞክሮዎችና ልምዶች ሲያካፍሉ፤

በስልጠናው ዙሪያ የሚሰጡ ግብረ መልሶች አዎንታዊ አመለካከቶች በመሆናቸው በቀጣይም በባህርዳር እንዲሁም በሌሎች ክልል ከተሞች እነዚህ ስልጠናዎች በስፋት ተጠናክረው ይቀጥላሉ።

Training Feedback...

Trainees are sharing the valuable insights and experiences they've gained from this training program.

The feedback has been overwhelmingly positive, and this momentum will continue to grow in Bahir Dar and other regional cities.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
👍24❤14🔥3🤩3😱2
የ NTB,TT እና MT የሰርተፍኬት ሽልማት

NTB, TT and MT certificate recognition

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
👍22🤩10❤8🎉7
በውቢቷ ባህርዳር ከተማ ሲካሄድ የነበረው የገጽታ ገንቢዎች ቀን ተጠናቋል።

የመዝጊያ ንግግርም በድርጅታችን ዋና ስራ አስፈጻሚ በሆኑት በአቶ አብዱልፈታህ ሁሴን ተደርጓል።

አቶ አብዱልፈታህ በንግግራቸውም በባህርዳር እና ዙሪያዋ አካባቢ ለሚገኙ ገጽታ ገንቢዎች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈው ሰልጣኞች ከዛሬው ስልጠና ትልቅ ትምህርት እንዳገኙ እና ይህንንም ስልጠና በተግባር በመቀየር እና ሌሎች ገጽታ ገንቢዎችንም በመርዳት ለላቀ ውጤት እንዲያበቁ እንዲሁም ሁል ጊዜ ራሳቸውን ማሻሻል ላይ መስራት እንዳለባቸውም ተናግረዋል።

አክለውም በቀጣይም ይህንን ስራ ሲሰሩ ትክክለኛ መረጃ በመስጠት መልካም ስነ ምግባር በተሞላው መልኩ ስራቸውን በመስራት የመልካም ስራ ምሳሌ እንዲሆኑ በአደራ ጭምር በማሳሰብ ድርጅታችን በቅርቡ የጀመረውን ጂካብ አዲስ አበባ ላይ ለሚገኙ አሽከርካሪዎች እና ተሳፋሪዎች መረጃ በመስጠት እንዲመዘገቡ እና ተጠቃሚ እንዲሆኑ እንዲያደርጉ እና በቀጣይም ጂካብ ባህርዳር ላይ ቅርንጫፍ እንዲከፍት ገጽታ ገንቢዎቻችን ጠንክረው እንዲሰሩ አሳስበዋል።

በመጨረሻም ዘመናቸው የስኬት እና የዕድገት እንዲሆን በመመኘት ፕሮግራሙ ተጠናቋል።


IBOs Day in the beautiful city of Bahir Dar has successfully concluded.

The closing speech was delivered by Mr. Abdulfetah Hussen, Chief Executive Officer of our company. In his remarks, he stated that the trainees had gained valuable insights from the day’s training and encouraged them to apply these lessons in practice. He emphasized the importance of supporting IBOs in achieving greater results and continuously striving for self-improvement.

Mr. Abdulfetah also urged IBOs to set a good example for others by sharing accurate information and performing their duties with integrity and professionalism.

Additionally, he encouraged the IBOs to actively promote the recently launched Gcab by providing information to both drivers and passengers in Addis Ababa to register and use the service. With consistent effort, he noted, Gcab could expand to Bahir Dar in the near future.

In conclusion, our CEO expressed his wishes for continued success and growth throughout the year. The program then came to a close.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍57❤20🔥6🤩6😢1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የአልፋ ሶከር የፈጻሜ ጨዋታ እየደረሰ ነው።

የአልፋ ሶከር የፍጻሜ ጨዋታ በመጪው ማክሰኞ ,ሚያዚያ 28/2017ዓ.ም ታላላቅ አሰልጣኞች በተገኙበት በአብሮነት ይከበራል።

⚽️ እንዳያመልጥዎ!
⚽️


#StaffFootball #FriendlyMatch #TeamBonding #SoccerTogether

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
❤29👍25🎉10🤩5🔥3😱2
በዛሬው ዕለት ድርጅታችን በባህርዳር ከተማ አዲስ ቅርንጫፍ ቢሮ ከፍቷል።

ይህ የስኬት ጉዟችን አንዱ ማሳያ ሲሆን በቀጣይም ድርጅታችን በተለያዩ የክልል ከተሞች ቅርንጫፍ ቢሮዎችን በመክፈት ለብዙኃን ተደራሽ ይሆናል።

የባህርዳር ቅርንጫፍ ቢሮ የምርቃት ስነ-ስርዓት የድርጅታችን ዋና ስራ አስፈፃሚ የሆኑን አቶ አብዱልፈታህ ሁሴን፣ ጥሪ የተደረገላቸው በርካታ እንግዶች እንዲሁም ገፅታ ገንቢዎች በተገኙበት በይፋ በዛሬው እለት ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆኗል ።

Today, our company officially opened a new branch office in the city of Bahir Dar.

This marks a significant milestone in our successful journey. Looking ahead, our company plans to open additional branch offices in various regional cities to better reach and serve the wider public.

The inauguration ceremony of the Bahir Dar branch office was held today in the presence of Mr. Abdulfetah Hussen, Chief Executive Officer of our company, along with many invited guests and our IBOs. The branch has now officially begun its operations.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
🎉48👍27❤15🔥9🤩8😁4😱3
ድርጅታችን በዛሬው ዕለት በባህርዳር ከተማ ቅርንጫፍ ቢሮውን በይፋ ከፍቷል። በዚህ የመክፈቻ ፕሮግራም ላይም የባህርዳር ከተማ አስተዳደር የሴቶች እና ህፃናት መምሪያ ሀላፊ የሆኑት ወ/ሮ ሰብለ ዘውዱ እንዲሁም የባህርዳር ከተማ አስተዳደር የስራ እና ስልጠና መምሪያ ሀላፊ የሆኑት አቶ ዘመነ አሰፋ ተገኝተዋል።

ድርጅታችን በባህርዳር ከተማ ቅርንጫፍ ቢሮ መክፈቱን አመልክቶ በባህርዳር ከተማ አስተዳደር በኩል ለአቅመ ደካሞች 100,000 ብር(አንድ መቶ ሺህ ብር) ድጋፍ እንዲሁም በከተማ አስተዳደሩ በሚገኙ ባለሙያዎች 150,000(አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ ብር) የሚገመት የኮርፖሬት ስልጠና ስጦታ አበርክቷል።

የድርጅታችን የቦርድ ምክትል ሰብሳቢ የሆኑት ፕ/ር እውነቱ ሃይሉም በተፈጥሮ ውበቷ በምትደነቀው ባህርዳር ቅርንጫፍ ቢሮ በመከፈቱ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት እና ለገጽታ ገንቢዎችም በስራቸው ላይ ዕድገት ለማምጣት ትዕግስት፣የሀገራቸውን ባህልና ወግ ማክበር እንዲሁም ስነምግባር በተሞላው መልኩ መስራት እንዳለባቸው እና በመደጋገፍ ትልቅ ደረጃ እንደሚደርሱም ጭምር ገልጸዋል። እንዲሁም የህይወት ተሞክሯቸውን አካፍለዋል።

በቀጣይም የባህርዳር ከተማ አስተዳደር የሴቶች እና ህፃናት መምሪያ ሀላፊ የሆኑት ወ/ሮ ሰብለ ዘውዱ እንደተናገሩት ብሬክስሩ በባህርዳር ቅርንጫፍ ቢሮ በመክፈቱ ታላቅ ደስታ እንደተሰማቸው እና ለወደፊትም ከብሬክስሩ ጎን በመሆን በጋራ እንደሚሰሩ እና ለተበረከተላቸውም ስጦታ ምስጋናቸውን አቅርበዋል።

በመጨረሻም የባህርዳር ከተማ አስተዳደር የስራ እና ስልጠና መምሪያ ሀላፊ የሆኑት አቶ ዘመነ አሰፋም የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት እና ብሬክስሩ በባህርዳር ላይ ውጤታማ እንዲሆን እንደተቋም በጋራ አብረው እንደሚሰሩ ገልጸዋል። እንዲሁም ለተበረከተላቸው ስጦታ ምስጋናቸውን አቅርበዋል።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍57❤13🎉13🤩4🔥3😱3😁1