በዛሬው ዕለት የድርጅታችን ዋና ስራ አስፈፃሚ የሆኑን አቶ አብዱልፈታህ ሁሴን አዳማ በመገኘት ከአዳማ ሲቲ ቲም አባላት እና ከሌሎች መሪዎች ጋር በሃይሌ ሪዞርት ሰፋ ያለ ውጤታማ ውይይት አድርገዋል።
በውይይቱም በአካባቢው ስላሉ ወቅታዊ ጉዳዮች፣በስራ ዙሪያ ስላጋጠሟቸው ችግሮች እና ለችግሮቹም የመፍትሄ ሃሳብ አስቀምጠዋል፤ እንዲሁም በቀጣይም ለሚሰሩ ስራዎች ዕቅድ አውጥተዋል።
በመጨረሻም ከሲቲ ቲም አባላት እና መሪዎች ጋር የምሳ ግቡዣ መርሃግብር ተከናውኖ ውይይቱ ተጠናቋል።
Today, Our CEO, Mr. Abdulfetah Hussen, held a fruitful discussion with members of the Adama City Team and other leaders at Haile Resort in Adama.
During the meeting, they addressed current issues in the area, challenges faced in their work, and proposed solutions, also outlining a plan for future activities.
The discussion concluded with a luncheon attended by the City Team members and leaders.
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch
website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn

❤55👍43🎉15🤩9🔥4😱2😢2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የእንኳን ደስ አለህ መልዕክት ከብሬክስሩ ትሬዲንግ የቦርድ ሰብሳቢ
ከUSA አሜሪካ
ከUSA አሜሪካ
👍87❤53🎉18🤩16🔥15
⚽️አልፋ ሶከር⚽️
የአልፋ ሶከር የፍጻሜ ጨዋታ ስፖርት ፌስቲቫል የመክፈቻ ፕሮግራም በአዲስ አበባ ስቴዲየም በታላቅ ድምቀት እየተከበረ ይገኛል።የመክፈቻ ንግግርም በድርጅታችን ምክትል ቦርድ ሰብሳቢ በሆኑት በፕ/ር እውነቱ ሃይሉ እንዲሁም በቀድሞው የቦርድ አባል በነበሩት በወ/ሪት ሜሮን አበበ ተደርጓል፤ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክትም አስተላልፈዋል።
⚽️ Alpha Soccer ⚽️
The opening programme of the Alpha Soccer Sport Festival is being celebrated with great fanfare at Addis Ababa Stadium. Opening remarks were delivered by Prof. Ewnetu Hailu, Deputy Chairman of the Board, and Ms. Meron Abebe, a former board member of our Company.Each of them extended warm congratulatory messages to all.
#StaffFootball #FriendlyMatch #TeamBonding #SoccerTogether
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch
website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
የአልፋ ሶከር የፍጻሜ ጨዋታ ስፖርት ፌስቲቫል የመክፈቻ ፕሮግራም በአዲስ አበባ ስቴዲየም በታላቅ ድምቀት እየተከበረ ይገኛል።የመክፈቻ ንግግርም በድርጅታችን ምክትል ቦርድ ሰብሳቢ በሆኑት በፕ/ር እውነቱ ሃይሉ እንዲሁም በቀድሞው የቦርድ አባል በነበሩት በወ/ሪት ሜሮን አበበ ተደርጓል፤ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክትም አስተላልፈዋል።
⚽️ Alpha Soccer ⚽️
The opening programme of the Alpha Soccer Sport Festival is being celebrated with great fanfare at Addis Ababa Stadium. Opening remarks were delivered by Prof. Ewnetu Hailu, Deputy Chairman of the Board, and Ms. Meron Abebe, a former board member of our Company.Each of them extended warm congratulatory messages to all.
#StaffFootball #FriendlyMatch #TeamBonding #SoccerTogether
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch
website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍36🔥10❤8🎉8😱4
⚽️የአልፋ ሶከር ተጀምሯል!⚽️
የአልፋ ሶከር ደማቅ የደረጃ ጨዋታ ተጀምሯል። ጨዋታው በቫንጋርድ እና በታይኮንስ እየተካሄድ ይገኛል።
⚽️ Alpha Soccer Has Begun! ⚽️
The exciting ranking matches of Alpha Soccer are now underway! The current game is being contested between Vanguard and Tycoons, promising intense action and high energy on the field.

🎉34👍18🤩14❤13🔥2