Breakthrough Trading S.C ®
51.9K subscribers
8.73K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
📎 የአልፋ ጥቅል ስልጠና የግንቦት ወር/2017ዓ.ም በአዳማ እና በመቀሌ ቅርንጫፍ ቢሯችን የሚሰጥ የስልጠና መርሃ-ግብር👆

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍58❤20🎉10🤩5😁1
በዛሬው ዕለት የድርጅታችን ከፍተኛ አመራሮች እና የቦርድ አባላት በቤስት ዌስተርን ፕላስ ሆቴል የዘጠኝ ወር የስራ አፈጻጸም ግምገማ በማካሄድ ላይ ይገኛሉ።

Today, our company’s Higher management and Board Members commenced a nine-month performance review, which is being held at the Best Western Plus Hotel.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍75❤12🔥12🤩9🎉5
ይህንንስ ያውቃሉ?

ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር በመጋቢት 27 ቀን 2017ዓ.ም ከህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የካውከስ አባላት ጋር በመሆን ከከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ለተወጣጡ 12 ዩኒቨርሲቲዎች ላይ ለሚማሩ ሴት ተማሪዎች የህይወት ክህሎትን በተመለከተ ስልጠና ሰጥቷል፡፡

እነዚህም ተማሪዎቹ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ፣ ሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ፣ አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ፣ ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ፣ አሶሳ ዩኒቨርሲቲ፣ ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ፣ ዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ፣ አዳማ ዩኒቨርሲቲ፣ ሰመራ ዩኒቨርሲቲ፣ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ እና ከጅማ ዩኒቨርሲቲ የተወጣጡ ናቸው፡፡

Did you know?

On April 05, 2025, our company, Breakthrough Trading SC, conducted life skills training for female students from 12 universities, in collaboration with House of People Representatives caucus Members.

The participating universities were Addis Ababa University, Bahir Dar University, Hawassa University, Arba Minch University, Jigjiga University, Assosa University, Bonga University, Wachamo University, Adama University, Semera University, Dire Dawa University and Jimma University.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍67🎉17🔥15❤11😢2
Watch here our company profile to see the milestones we have reached 👉 https://youtu.be/OlkoT9LxGJk?si=DwcZ86zKrZo8jNZo

✨ Creating Visionary, Genuine, Healthy and Wealthy Generation and become global  premier direct selling company.✨
🔥38👍33❤15🎉10
👥New NTB

Dear Kidus Yohannes, Congratulations on your promotion as National Team Builder (NTB). You really deserve it!

BTSC hopes you will perform even better in the future.

✨Alpha our State for Significance! ✨

📍Addis Ababa ,Bole Sub -City ,Woreda 3 , Shilem Building, 4th floor
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
🔥186👍80❤72🤩55🎉44😱11
Happy Monday!

A brand new week is here, full of fresh starts and endless possibilities. Whatever last week held leave it behind. Today is your chance to reset, refocus, and rise.

Go into this week with positive energy, clear goals, and a strong mindset.
🤩80👍60❤31🔥16🎉6
የአልፋ ጥቅል ስልጠና  

📍በ ጎንደር  የኃያል ሂደት ስልጠና  የሚሰጥበት ቦታ፦
  - ሀይሌ ሪዞርት
   
📍  በደብረ ብርሃን የኃያል ሂደት ስልጠና  የሚሰጥበት ቦታ፦
-ጌትቫ  ሆቴል

📍 በሚዛን ተፈሪ  የሃያል ሂደት ስልጠና የሚሰጥበት ቦታ፦
-  ካሺኒን ሆቴል

📍በአምቦ የሃያል ሂደት ስልጠና በአፋን ኦሮሞ የሚሰጥበት ቦታ፦
-  አምቦ አበበች መታፈሪያ ሆቴል

📍በቱሉቦሎ የሃያል ሂደት ስልጠና በአፋን ኦሮሞ የሚሰጥበት ቦታ፦
-  ገዳ ሆቴል

📍በባሌ ጊኒር የሃያል ሂደት ስልጠና በአፋን ኦሮሞ የሚሰጥበት ቦታ፦
-  አሻም ሆቴል

ስልጠናው የሚሰጠው ከግንቦት 15/2017ዓ.ም እስከ 17/2017ዓ.ም ድረስ መሆኑ እንገልጻለን።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
❤35👍31🎉12🔥6
ውድ ገጽታ ገንቢዎቻችን እና ደንበኞቻችን፤

የድርጅታችን ፋይናንስ ክፍል ክፍያዎችን አረጋግጦ ኢፒን ለመስጠት የባንክ ሲስተም እያስቸገረን በመሆኑ ለሚፈጠረው መዘግየት ይቅርታ እየጠየቅን በትዕግስት እንድትጠብቁን ስንል በትህትና እንገልጻለን።

ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት


Dear IBOs and Customers,

We sincerely apologize for the delay caused by issues within our company's finance department regarding payment approvals and the issuance of EPINs. These delays are due to challenges with the banking system. We kindly ask for your patience.

Finance Directorate

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍32❤13🎉8
ይህን ያውቁ ኖሯል?

ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ከ450 በላይ ባለአክስዮኖች ያሉት፤ በተለያዩ መንግስታዊ፤ መንግስታዊ ባልሆኑ እና በግል ተቋማት ውስጥ የካበተ ልምድ ያላቸው የቦርድ አመራሮች፣ የድርጅቱን ገጽታ ገንቢዎች እና ደንበኞች ሌት ተቀን ለማገልገል ቁርጠኛ የሆኑ የC-Level አመራሮችና የማኔጅመንት አባላት እንዲሁም ሰራተኞች ያሉት አክስዮን ማህበር ሲሆን በሚያቀርባቸው የግል ስብዕና ስልጠናዎች እስካሁን ከ80 ሺህ በላይ ግለሰቦችን የስልጠናዎቹ ተጠቃሚ እንዲሆኑ በማድረግ ዘመን ተሻጋሪ ስራዎችን እየሰራ ለትውልዱ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያደረገ የሚገኝ ትልቅ ተቋም ነው፡፡

ከብሬክስሩ ጋራ ወደፊት!


Did You Know?

Breakthrough Trading SC is a shareholder association comprising over 450 shareholders, including experienced Board Members from government, non-governmental, and private institutions, dedicated C-level executives, Management, and Employees. It is a distinguished company that has provided personal development training to more than 80,000 individuals, enabling them to benefit from these programs and make remarkable contributions in their fields.

See a brighter future with us!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍107❤38🔥18🎉11🤩10😁8😢3😱2
ቲቲ እና ከዚያ በላይ ለሆኑ ገጽታ ገንቢዎች፤

በድርጅታችን ብሬክስሩ ጥቅም ላይ የዋለውን የገጽታ ገንቢዎችን መመሪያ እና ሙያዊ ስነ ምግባርን በተመለከተ  የግንዛቤ ማስጨበጫ ስለሚሰጥ በአቤል ሲኒማ አዳራሽ በመጪው ሀሙስ , ማለትም 14/09/2017 ዓ.ም  ከሠዓት ከ8:00 ሰአት ጀምሮ ቲቲ እና ከዚያ በላይ የሆናችሁ ገጽታ ገንቢዎች በሙሉ እንድትገኙ ለማሳሰብ እንወዳለን።

ማሳሰቢያ: ቲቲ እና ከዛ በላይ የሆነ ማንኛውም ገጽታ ገንቢ እንዲገኝ እያሳሰብን መግቢያ በነፃ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።


=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍112❤36🎉13🤩6😱4😁3
እንኳን ደስ አላችሁ!

ድርጅታችን በቅርቡ በመቀሌ ቅርንጫፍ ቢሮ እንደከፈተ ይታወሳል።

በመሆኑም ቅርንጫፍ ቢሯችን ከዛሬ ጀምሮ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን በደስታ እያበሰርን ቅርንጫፍ ቢሯችን በአካል በመገኘት ማንኛውንም አይነት አገልግሎት ማግኘት ይችላሉ።

አድራሻ: ከድራይ ህንጻ
ስልክ: 0990211511
ቴሌግራም : @BTSC_mekelle ይጠቀሙ።

እንኳዕ ሓጎሰኩም!

ኣብዚ ቀረባ እዋን ትካልና ኣብ መቐለ ጨንፈር ቤት ፅሕፈት ከፊቱ ምህላዉ ክፍለጥ ይግባእ።

ስለዚ ጨንፈር ቤት ጽሕፈትና ካብ ሎሚ ጀሚሩ ኣገልግሎት ምሃብ ከምዝጀመረ ብሓጎስ ነበስር። ብኣካል ናብ ቤት ጽሕፈት ጨንፈርና ብምኻድ ዝዀነ ይኹን ዓይነት ኣገልግሎት ክትረኽቡ ትኽእሉ ኢኹም።

ኣድራሻ፡ ህንጻ ከድራይ
ስልኪ ቁጽሪ: 0990211511
ቴሌግራም፡ @BTSC_mekelle ተጠቐሙ።

Congratulations!

Our company previously opened a branch office in Mekelle.

we’re happy to announce that it has officially started providing services as of today. You are welcome to visit the branch in person for any type of service.

Address: Kedrai Building
Phone: 0990211511
Telegram: @BTSC_mekelle


=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251990211511 Mekelle Branch
🎉43👍36❤22🤩12😱4
የአልፋ ጥቅል ስልጠና  

📍በ ጎንደር  የኃያል ሂደት ስልጠና  የሚሰጥበት ቦታ፦
  - ሀይሌ ሪዞርት
   
📍  በደብረ ብርሃን የኃያል ሂደት ስልጠና  የሚሰጥበት ቦታ፦
- ሳሮኤል ሆቴል

📍 በሚዛን ተፈሪ  የሃያል ሂደት ስልጠና የሚሰጥበት ቦታ፦
-  ካሺኒን ሆቴል

📍በአምቦ የሃያል ሂደት ስልጠና በአፋን ኦሮሞ የሚሰጥበት ቦታ፦
-  አምቦ አበበች መታፈሪያ ሆቴል

📍በቱሉቦሎ የሃያል ሂደት ስልጠና በአፋን ኦሮሞ የሚሰጥበት ቦታ፦
-  ገዳ ሆቴል

📍በባሌ ጊኒር የሃያል ሂደት ስልጠና በአፋን ኦሮሞ የሚሰጥበት ቦታ፦
-  አሻም ሆቴል

ስልጠናው የሚሰጠው ከግንቦት 15/2017ዓ.ም እስከ 17/2017ዓ.ም ድረስ መሆኑ እንገልጻለን።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍77❤18🎉12🤩12