Breakthrough Trading S.C ®
51.9K subscribers
8.73K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
የአልፋ ጥቅል ስልጠና  

📍በ ጎንደር  የኃያል ሂደት ስልጠና  የሚሰጥበት ቦታ፦
  - ሀይሌ ሪዞርት
   
📍  በደብረ ብርሃን የኃያል ሂደት ስልጠና  የሚሰጥበት ቦታ፦
- ሳሮኤል ሆቴል

📍 በሚዛን ተፈሪ  የሃያል ሂደት ስልጠና የሚሰጥበት ቦታ፦
-  ካሺኒን ሆቴል

📍በአምቦ የሃያል ሂደት ስልጠና በአፋን ኦሮሞ የሚሰጥበት ቦታ፦
-  አምቦ አበበች መታፈሪያ ሆቴል

📍በቱሉቦሎ የሃያል ሂደት ስልጠና በአፋን ኦሮሞ የሚሰጥበት ቦታ፦
-  ገዳ ሆቴል

📍በባሌ ጊኒር የሃያል ሂደት ስልጠና በአፋን ኦሮሞ የሚሰጥበት ቦታ፦
-  አሻም ሆቴል

ስልጠናው የሚሰጠው ከግንቦት 15/2017ዓ.ም እስከ 17/2017ዓ.ም ድረስ መሆኑ እንገልጻለን።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍77❤18🎉12🤩12
❤25🎉12👍9🤩6😁2
ብሬከስሩ ትሬዲንግ አ.ማ.  " ባለራዕይ፣ ቅን ጤናማ እና ባለፀጋ ትውልድን ማፍራት እንዲሁም ዓለማቀፋዊ ግንባር ቀደም የቀጥተኛ ሽያጭ ኩባንያ መሆን"ን ራዕዩ ያደረገ ትልቅ ተቋም ሲሆን፣ ይህን ራዕይ እውን ለማድረግ እና ለደንበኞች ተደራሽ ለመሆን፡-

1. ዋና ቢሮው በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለከተማ ሽልም ታወር 4ኛ ፎቅ ላይ ይገኛል፣

2. ጂካብ (GCab) የታክሲ  አገልግሎት እና ሌሎች የድርጅቱ የኦፕሬሽን ስራዎች የሚሰሩባቸው ቢሮዎች በአለምነሽ ፕላዛ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 601 ይገኛል፣

3. የድርጅቱ ኦዲዮ ቪዥዋል ቀረፃዎች የሚከናወኑበት ደረጃውን ጠብቆ የተገነባ አልፋ ስቱዲዮ በአዋሬ ጃምቦ ሪልስቴት ሕንፃ 5ኛ ፎቅ ላይ ይገኛል፣

3. የተለያዩ የኢቨንት መርሃግብሮች የሚከናወኑበት ደረጃውን በጠበቀ መልኩ የተሰናዳ ሰፊ የድርጅቱ አዳራሽም በ22ባታ ኮምፕሌክስ ሕንፃ ላይ ይገኛል፣

4. ደንበኞች እና ገፅታ ገንቢዎች የሚስተናገዱበትና ስልጠናዎች የሚሰጡባቸው ቅርንጫፎችም ፡-

1ኛ. ከ22 ወደ ቦሌ በሚወስደው ኤጂ ግሬስ ህንጻ ፣ 5ኛ ፎቅ ፣
2ኛ. በሰንጋተራ ሸማቾች ማህበር ሕንፃ ፣16ኛ ፎቅ፣
3ኛ. በአዳማ ከተማ
4ኛ. በጅማ ከተማ
5ኛ. በመቀሌ ከተማ
6ኛ. በባሕርዳር ከተማ
7ኛ. በሃዋሳ ከተማ (ወኪል ቢሮ) ይገኛሉ።

በቀጣይም በሌሎች ክልል ከተማዎች ላይ የአገልግሎት አድማሱን በማስፋት ለደንበኞቹ እና ለገፅታ ገንቢዎቹ  አገልግሎት መስጠቱን ይቀጥላል!

ከብሬክስሩ ጋር ወደፊት!


=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251990211511 Mekelle Branch
👍102❤36🎉15🤩15🔥11
ድርጅታችን በዛሬው ዕለት ቲቲ እና ከዛ በላይ ለሆኑ ገጽታ ገንቢዎች በአቤል ሲኒማ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሰጥቷል።

ይህም ግንዛቤ ማስጨበጫ ድርጅታችን ጥቅም ላይ ያዋለውን የገጽታ ገንቢዎችን መመሪያ እና ሙያዊ ስነ ምግባርን በተመለከተ  ሲሆን የድርጅታችን ኔትወርክ ዳይሬክተር በሆኑት በአቶ ሄኖክ ወጋየሁ እንዲሁም የህግ ክፍል ባለሙያ በሆኑት በአቶ መለሰ ወርቁ ተሰጥቷል።

Today, our company conducted an awareness session for IBOs at the TT level and above, held at Abel Cinema.

The session focused on the IBO policy and professional ethics related to the IBOs engaged with our company. It was conducted by Mr. Henok Wegayehu, our Network Director, and Mr. Melese Worku, our Legal Officer.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251990211511 Mekelle Branch
👍80❤20🎉18🔥7🤩6😢3😁2