✨የIBB እውቅና ፕሮግራም በድምቀት ተጀመረ!✨
✨እንኳን ደስ አላችሁ!✨
ዛሬ ድርጅታችን በስካይ ላይት ሆቴል የIBB ደረጃን በቅርቡ ላስመዘገቡ ገጽታ ገንቢዎች የዕውቅና ፕሮግራም አዘጋጅቷል።
የድርጅታችን ዋና ስራ አስፈጻሚ የሆኑት አቶ አብዱልፈታህ ሁሴን IBBዎቻችን ለደረሱበት ታላቅ ስኬት እንኳን ደስ አላችሁ በማለት የመክፈቻ ንግግር በማድረግ ፕሮግራሙን በይፋ አስጀምረዋል።
ይህ ስኬት የIBBዎቻችንን ትጋትና የላቀ ብቃት የሚያሳይ ነው።
✨The IBB Accreditation Program has begun in full force! ✨
✨Congratulations to our IBBs!✨
Today, our company organized an accreditation program at the Sky Light Hotel for those who have recently achieved the IBB rank. Mr. Abdulfetah Hussen, the Chief Executive Officer of our company, officially opened the program with a speech congratulating our IBBs on their outstanding accomplishments.
This success reflects the dedication and excellence of our IBBs.
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

❤56🎉21🔥14🤩11👍7😱5
የጂካብ ጥልቅ ገለጻ ቀርቧል!
በዛሬው ዕውቅና ፕሮግራም ላይ፣ የጂካብ ትራንስፖርት አገልግሎት ይፋዊ የስራ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ተካሂዷል።
በዚህ መርሃ ግብር ላይ የድርጅታችን ዋና ኦፕሬሽን ኃላፊ የሆኑት ወ/ሮ መሰረት ሀብታሙ፣ እንዲሁም የድርጅታችን ዋና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኃላፊ የሆኑት አቶ ብርሃኑ ሳህሌ ስለ ጂካብ ዝርዝር መረጃዎችን ለታዳሚዎች አቅርበዋል።
GCab In-Depth Presentation Delivered!
At today's accreditation program, GCab Kickoff program was successfully conducted.
Mrs. Meseret Habtamu, the Chief Operation Officer, along with Mr. Berhanu Sahle, the Chief Information Officer, shared detailed insights about GCab to the audience.
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn

❤42🎉10👍9🔥8🤩7
የድርጅታችን የዳይሬክተሮች ቦርድ ዋና ሰብሳቢ አቶ ኢሳያስ ቡልቶ ከአሜሪካ ጉዟቸው በኋላ የሄዱበትን የድርጅቱን ተልዕኮ አስመልክቶ ገለጻ አደረጉ።
የዳይሬክተሮች ቦርድ ዋና ሰብሳቢ የሆኑት አቶ ኢሳያስ ቡልቶ በዛሬው ዕለት IBB ደረጃን ላሳኩ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል ። ቀደም ሲል የድርጅታችንን ተልዕኮ ለማስፈጸም ወደ አሜሪካ ያደረጉትን ጉዞ አጠናቀው ተመልሰዋል። አቶ ኢሳያስ ወደ ውጭ አገር ባደረጉት ጉዞ የድርጅታችንን ዓላማዎች ለማሳካት ያከናወኗቸውን ተግባራትና ያሳለፉትን ቆይታ አስመልክቶ ዝርዝር ገለጻ አድርገዋል።
ይህ ገለጻ፣ በአሜሪካ ቆይታቸው የተገኙትን ውጤቶች እና ለድርጅታችን የወደፊት ዕቅዶች ያላቸውን አስተዋጽኦ በግልጽ የሚያሳይ ነበር።
Mr. Esayas Bulto, Chairman of the BOD, Shares visionary insights to Propel the Company’s Mission to New Heights Following U.S. Visit.
Mr. Esayas Bulto delivered a congratulatory message during the IBB recognition event. He had returned from a trip to the U.S. , which was intended to propel our company’s mission to new heights. During his time abroad, he provided a comprehensive overview of the activities he undertook to support our company’s objectives.
His presentation clearly showcased the accomplishments achieved during his visit and their significance to our company’s future plans.

🎉43❤38👍13🤩5🔥4