የጂካብ ጥልቅ ገለጻ ቀርቧል!
በዛሬው ዕውቅና ፕሮግራም ላይ፣ የጂካብ ትራንስፖርት አገልግሎት ይፋዊ የስራ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ተካሂዷል።
በዚህ መርሃ ግብር ላይ የድርጅታችን ዋና ኦፕሬሽን ኃላፊ የሆኑት ወ/ሮ መሰረት ሀብታሙ፣ እንዲሁም የድርጅታችን ዋና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኃላፊ የሆኑት አቶ ብርሃኑ ሳህሌ ስለ ጂካብ ዝርዝር መረጃዎችን ለታዳሚዎች አቅርበዋል።
GCab In-Depth Presentation Delivered!
At today's accreditation program, GCab Kickoff program was successfully conducted.
Mrs. Meseret Habtamu, the Chief Operation Officer, along with Mr. Berhanu Sahle, the Chief Information Officer, shared detailed insights about GCab to the audience.
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn

❤42🎉10👍9🔥8🤩7
የድርጅታችን የዳይሬክተሮች ቦርድ ዋና ሰብሳቢ አቶ ኢሳያስ ቡልቶ ከአሜሪካ ጉዟቸው በኋላ የሄዱበትን የድርጅቱን ተልዕኮ አስመልክቶ ገለጻ አደረጉ።
የዳይሬክተሮች ቦርድ ዋና ሰብሳቢ የሆኑት አቶ ኢሳያስ ቡልቶ በዛሬው ዕለት IBB ደረጃን ላሳኩ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል ። ቀደም ሲል የድርጅታችንን ተልዕኮ ለማስፈጸም ወደ አሜሪካ ያደረጉትን ጉዞ አጠናቀው ተመልሰዋል። አቶ ኢሳያስ ወደ ውጭ አገር ባደረጉት ጉዞ የድርጅታችንን ዓላማዎች ለማሳካት ያከናወኗቸውን ተግባራትና ያሳለፉትን ቆይታ አስመልክቶ ዝርዝር ገለጻ አድርገዋል።
ይህ ገለጻ፣ በአሜሪካ ቆይታቸው የተገኙትን ውጤቶች እና ለድርጅታችን የወደፊት ዕቅዶች ያላቸውን አስተዋጽኦ በግልጽ የሚያሳይ ነበር።
Mr. Esayas Bulto, Chairman of the BOD, Shares visionary insights to Propel the Company’s Mission to New Heights Following U.S. Visit.
Mr. Esayas Bulto delivered a congratulatory message during the IBB recognition event. He had returned from a trip to the U.S. , which was intended to propel our company’s mission to new heights. During his time abroad, he provided a comprehensive overview of the activities he undertook to support our company’s objectives.
His presentation clearly showcased the accomplishments achieved during his visit and their significance to our company’s future plans.

🎉43❤38👍13🤩5🔥4
የIBB ደረጃ ላስመዘገቡት እውቅና ተሰጠ።
በዛሬው ዕውቅና መርሃ ግብር ላይ ድርጅታችን IBB ደረጃ ላይ ለደረሱት ኢ/ር ግርማ ተገኝ እና አቶ ተስፋ ወንድሙ ለደረሱበት የላቀ ስኬት፣ የድርጅታችን ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ አብዱልፈታህ ሁሴን እንዲሁም የዳይሬክተሮች ቦርድ ዋና ሰብሳቢ አቶ ኢሳያስ ቡልቶ የእውቅና ሰርተፍኬት እና ዋንጫ አበርክተውላቸዋል። በተጨማሪም የድርጅታችን ምክትል ቦርድ ሰብሳቢ ዶ/ር እውነቱ ሃይሉ ልዩ ስጦታ አበርክተዋል።
በመቀጠልም ቀደም ሲል የIBB ደረጃ ላይ የደረሱት ወ/ሪት ሜሮን አበበ እና አቶ ሲሳይ ጥሩነህ ለአዲሶቹ IBBዎች እንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
✨Congratulations!✨
IBB rank achievers were honored in a special recognition ceremony.
At today’s accreditation program, our company celebrated the accomplishments of IBB rank achievers Engr. Girma Tegegn and Mr. Tesfa Wondemu.
Mr. Abdulfetah Hussen (CEO) & Mr. Esayas Bulto (Chairman of BOD), presented certificates of recognition and trophies to their exceptional achievements.
Additionally, Dr. Ewnetu Hailu, Vice Chairman of the BOD, presented a special gift to the IBB awardees. Following the awards, Ms. Meron Abebe and Mr. Sisay Tiruneh, both former IBB achievers, shared congratulatory messages to the new IBBs.

❤86🎉18🔥11👍9🤩6😱3😁2