Breakthrough Trading S.C ®
51.9K subscribers
8.73K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
በትላንትናው ዕለት በታላቅ ድምቀት የተከበረው የ IBB ፕሮግራም በፎቶ
❤69👍12🎉11😢7🔥5
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አጥኚ ቡድን የቀጥተኛ ሽያጭ በኢትዮጰያ ያለውን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ሚና በተመለከተ ያጠኑትን ጥናት የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ አመራሮች እና ሌሎች የኢንዱስትሪው ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ለኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ኃላፊዎች ገለፃ አደረጉ።

ከገለፃው በኋላ ባደረጉት ውይይትም በቅርቡ በቀጥተኛ ሽያጭ ዙሪያ ለሚዘጋጀው ብሔራዊ የምክክር መድረክ ለፖሊሲ ንድፍ አዘገጃጀት ትልቅ ግብአት እንደሚሆን ተገልጿል።

ለበለጠ መረጃ: https://ethiopianchamber.com/breakthrough-trading-%e1%8a%a0%e1%8a%ad%e1%88%b2%e1%8b%ae%e1%8a%95-%e1%88%9b%e1%8a%80%e1%89%a0%e1%88%ad-%e1%8a%a8%e1%8a%a0%e1%8b%b2%e1%88%b5-%e1%8a%a0%e1%89%a0%e1%89%a3-%e1%8b%a9%e1%8a%92%e1%89%a8/


🌐 www.alphagenuine.com

☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
     
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤49👍24🎉10🤩7🔥3