የድርጅታችን ዋና ስራ አስፈፃሚ የጎንደር ከተማ ቡድንን በሃይሌ ሪዞርት አገኙ!
ዛሬ የድርጅታችን ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ አብዱልፈታህ ሁሴን ከጎንደር ከተማ የቡድን አባላት እና መሪዎች ጋር በሃይሌ ሪዞርት ፍሬያማ ውይይት አድርገዋል።
በዚህ ውይይት ወቅት፣ አቶ አብዱልፈታህ ሁሴን "ብሬክስሩ" የደረሰበትን ደረጃ ለቡድኑ አባላት እና መሪዎች አስረድተዋል። በተጨማሪም፣ የቡድኑን የስራ ፈተናዎች እና ለእነዚህ ፈተናዎች መፍትሄ ሊሆኑ የሚችሉ ነጥቦችን በማንሳት ሰፋ ባለ መልኩ ተወያይተዋል። ለወደፊት ፕሮጀክቶችም ዝርዝር እቅዶች ነድፈዋል።
ውይይቱ የተጠናቀቀው ከሲቲ ቡድን አባላት እና መሪዎች ጋር በተደረገ የምሳ ግብዣ ነበር።
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn

❤79👍19🎉16🔥14
IBBዎች በአዳማ ተገኝተዋል!
አዳማ የላቀ ስኬት ያስመዘገቡ IBBዎች መገኛ ሆናለች!
ከእነዚህም ውስጥ አንዷ፣ የሆነችው ወ/ሪት ሜሮን አበበ፣ በአሁኑ ሰዓት በናፍሌት ሆቴል ስልጠና በመስጠት እንዲሁም ያካበተችውን ሰፊ ልምድ እና የህይወት ተሞክሮ ለተሳታፊዎች በማጋራት ላይ ትገኛለች።
IBBs are here in Adama!
Now, Adama is the place where our IBBs have been relocated.
One of them, Ms. Meron Abebe, is currently conducting a session at Naflet Hotel, sharing her vast experience and life lessons with the participants.

❤41🎉12🔥10👍9🤩2
ይህ የIBB ቆይታ በደማቁ እንደቀጠለ ነው!
IBBዎቻችን የዛሬዋን ቀን በአዳማ ልዩ አድርገዋታል።
በቅርቡ IBB ደረጃን ያሳካው አቶ ተስፋ ወንድሙ ይህንን ታላቅ ስኬት እንዴት እንዳገኘው የሚያካፍል ገንቢ ስልጠና እንዲሁም ልምዱን በማካፈል ላይ ይገኛል።
The IBB journey continues in full swing!
Our IBBs made today a special day in Adama.
Mr. Tesfa Wondimu, who recently achieved the IBB rank, is sharing his valuable training insights and experiences on how he reached this remarkable milestone.

🎉25❤24👍11🤩2