Breakthrough Trading S.C ®
51.8K subscribers
8.82K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
ይህ የIBB ቆይታ በደማቁ እንደቀጠለ ነው!

IBBዎቻችን የዛሬዋን ቀን በአዳማ ልዩ አድርገዋታል።

በቅርቡ IBB ደረጃን ያሳካው አቶ ተስፋ ወንድሙ ይህንን ታላቅ ስኬት እንዴት እንዳገኘው የሚያካፍል ገንቢ ስልጠና እንዲሁም ልምዱን በማካፈል ላይ ይገኛል።

The IBB journey continues in full swing!

Our IBBs made today a special day in Adama.

Mr. Tesfa Wondimu, who recently achieved the IBB rank, is sharing his valuable training insights and experiences on how he reached this remarkable milestone.

🌐 www.alphagenuine.com

☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
     
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
🎉25❤24👍11🤩2
የIBBዎች የአዳማ ጉዞ ሊጠናቀቅ ነው!

IBBዎቻችን በአዳማ ሲያደርጉት የቆዩት ልዩ ጉዞ በተሳካ ሁኔታ ቀጥሎ ሊጠናቀቅ ጥቂት ብቻ ቀርቶታል።

በዚህም መሰረት፣ በቅርቡ የIBB ደረጃን ያሳካው ኢ/ር ግርማ ተገኝ ፍሬያማ ስልጠና በመስጠት ላይ ይገኛል።

The IBBs' Adama Journey Is Coming to an End!

The special journey our IBBs have undertaken in Adama is just a few steps away from a successful completion.

As part of this, Engr. Girma Tegen, who recently achieved the IBB rank, is delivering insightful and impactful training.


🌐 www.alphagenuine.com

☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
      +251990227211 Jimma Branch
     
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤52🎉15🤩7😱2
በውቢቷ አዳማ በድምቀት ሲካሄድ የነበረው የ IBB TOUR (የIBB አሳኪዎች ጉዞ)  ተጠናቀቀ::
በመጨረሻም  ሰልጣኞች  ከስልጠና መርኃግብር ያገኟቸውን መልካም ተሞክሮዎችና ልምዶች አካፍለው የመዝጊያ ንግግር በድርጅታችን ዋና ኦፕሬሽን ኃላፊ በሆኑት በወ/ሮ  መሠረት ሀብታሙ ተደርጓል።

ወ/ሮ መሰረትም በንግግራቸው ገጽታ ገንቢዎቻችን በዲሲፒሊን እንዲሁም ስንምግባርን መርህ አድርገው በመስራት እንዲሁም ዛሬ ተሞክሯቸውን ያጋሩትንና ስልጠና የሰጡት IBBዎቻችንን ከእነርሱ ፅናታቸውን እንዲሁም ልምዶቻቸውንና ተሞክሯቸውን በመውሰድ ከፍ ወዳለ ደረጃ እንዲደርሱና እንዲያድጉ አሳስበው እርስ በእርስ በመደጋገፍ እንዲሰሩ ተናግረዋል:: አያይዘውም ድርጅታችን በቅርቡ ለደንበኞች ያስተዋወቀው እና ስራ የጀመረው GCab የተሰኘውን ፕሮዳክት አስተዋውቀው  ገፅታ ገንቢዎቻችን ይህን ፕሮዳክት እንዲጠቀሙና ለሌሎችም እንዲያስተዋውቁ አሳስበው ስለ ጂካብ ዝርዝር መረጃዎችን ለገፅታ ገንቢዎቻችን አቅርበዋል።


በመጨረሻም የኬክ ቆረሳ መርሐግብር በአዲስ የIBB Rank አሳኪዎች በድርጅታችን ዋና ኦፕሬሽን ኦፊስር ወ/ሮ መሠረት ሀብታሙ እና በድርጅታች የማኔጅመንት አባላት ተከናውኖ ፕሮግራሙ ተጠናቅቋል።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤81🎉14🤩13👍4🔥1