Breakthrough Trading S.C ®
51.9K subscribers
8.73K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
በትላንትናው ዕለት በአዳማ ከተማ በታላቅ ድምቀት የተከበረው የ IBB አሳኪዎች ጉዞ በፎቶ
❤116👍30🎉21🤩10😱9
ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የገጽታ ገንቢዎች የኮንትራት ውል በማስፈረም ላይ ይገኛል። በመሆኑም በገጽታ ገንቢዎች እና በድርጅታችን ብሬክስሩ መካከል ውል አለመኖሩ ለድርጅታችን አሰራር አመቺ ባለመሆኑ ፤ በአካል አለምነሽ ፕላዛ ፣6ኛ ፎቅ፣ቢሮ ቁጥር 601 በመገኘት ውል እንድትፈርሙ እንዲሁም መረጃ እንድታሟሉ እናሳስባለን።

ውል ለመፈረም በሚመጡበት ወቅት እዚህ ድርጅት የገቡበት ቀን፣ መታወቂያ፣ የስልጠና የምስክር ወረቀት እንዲሁም የንግድ ፍቃድ በመያዝ በአካል አለምነሽ ፕላዛ ፣6ኛ ፎቅ፣ ቢሮ ቁጥር 601 በመገኘት እንድትፈርሙ ለማሳሰብ እንወዳለን።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
     
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤45👍20🎉3🤩3😱2
ስለ "ስኬት ጉዞ (Success Journey)" የስልጠና ጥቅል ይህንን ያውቃሉ?!


የስኬት ጉዞ የስልጠና ጥቅል (Success Journey, Blue Package) መሰረታዊ የሆኑ የህይወት ስኬቶቻችንን እንዴት ማሳካት እንደምንችል ግልጽ በሆነ መንገድ የሚያሳይ የስልጠና ጥቅል ነው።

በተጨማሪም ይህ የስልጠና ጥቅል የስኬት መሰረታዊ መርሆችን በቀላሉ እንዲረዱ፣ እውቀትን ወደ ተግባር ለመቀየር እንዲችሉ፣ አዕምሮዎን ለስኬት እንዴት ማሰልጠን እንደሚችሉ እንዲሁም በየቀኑ የተሻለ ለመሆን የሚያግዝ ልዩ የስልጠና ጥቅል ነው።

የስኬት ጉዞዎ የሚጀምረው አሁን ነው ! ይህንን ታላቅ እድል በመጠቀም ህይወትዎን ይለውጡ!

ሕይወትዎን ለመለወጥ እና ህልሞችዎን ለማሳካት ዝግጁ ኖት?



Did you know this about the 'Success Journey' training package?

The Success Journey Training Package (Blue Package) is a comprehensive program that clearly shows how to achieve your fundamental life goals.

Additionally ,this special training package is designed to help you easily understand the core principles of success
, turn knowledge into action, learn to train your brain for success as well us improve yourself every single day.

The journey to success starts now! Seize this wonderful opportunity to transform your life!

Are you ready to change your life and achieve your dreams?
👍68❤51🎉16🤩14😁6🔥4
🎉50❤46👍29🔥8😁6🤩3
ትክክለኛ የማህበራዊ ገጾቻችንን ስለሚጠቀሙ እናመሰግናለን።

Thank you for following our official Social Media pages.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
     
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤41👍25🤩5🎉3
❤103👍35🎉34🔥16🤩14😱9