Breakthrough Trading S.C ®
51.9K subscribers
8.73K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
በኩሪፍቱ ሪዞርት የተካሄደው ስኬታማ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ!

በትላንትናው ዕለት የድርጅታችን የቦርድ አባላት፣ ከፍተኛ አመራሮች እና አዲስ የተቀላቀሉ የብሬክስሩ ቦርድ አባላት በኩሪፍቱ ሪዞርት፣ አፍሪካ ቪሌጅ ውስጥ ልዩ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ አካሂደዋል።

በዚህ መድረክ ላይ፣ በልዩ አሰልጣኞች በግል ስብዕና ማጎልበቻ እና በቀጥታ ሽያጭ ኢንዱስትሪ ዙሪያ ጥልቅና ሰፊ ስልጠና ተሰጥቷል። አመራሮቻችንም ስለዘርፉ ያላቸው ግንዛቤ እንዲያድግና ክህሎቶቻቸውን እንዲያዳብሩ የሚያስችል ወርቃማ ዕድል አግኝተዋል።

ከዚህ ስልጠና በተጨማሪም፣ በቀጣይ ስለሚከናወኑ የድርጅታችን አቅጣጫዎችና መወሰድ ስላለባቸው ጉዳዮች ላይ ገንቢ ውይይት ተደርጓል።

ስልጠናው በከፍተኛ ተጋባዥ አሰልጣኞች ዛሬም ይቀጥላል!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
     
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤50👍12🔥4😁2😱1🎉1🤩1
ጎንደር በታላላቅ አሰልጣኞች ልትደምቅ ነው!

የገጽታ ገንቢዎች ቀን በጎንደር ከተማ ታላላቅ አሰልጣኞች በተገኙበት በድምቀት ይከበራል!

ይህንን ልዩ ቀን በመታደም፣ ብዙ የምታተርፉበትንና ከልምድ የምትካፈሉበትን ድንቅ አጋጣሚ በመጠቀም ህይወትዎን ወደ ላቀ ከፍታ ያሻግሩ!

እንዳያመልጥዎ!


Highly qualified trainers are coming to elevate Gondar!

IBOs Day will be celebrated with esteemed trainers in Gondar!

Make the most of this special occasion and seize the incredible opportunity to learn, grow, engage with their expertise, and soar to new heights.

Don’t miss out!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
     
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤33🎉33👍11🔥4🤩4😱1
በተጋባዥ እንግዶች የሚሰጠው ስልጠና ዛሬም ቀጥሏል!

እንደሚታወቀው የድርጅታችን የቦርድ አባላት፣ ከፍተኛ አመራሮች እንዲሁም አዲስ የተቀላቀሉ የብሬክስሩ ቦርድ አባላት በኩሪፍቱ ሪዞርት፣ አፍሪካ ቪሌጅ ውስጥ በትላንትናው ዕለት ልዩ የስልጠና ቆይታ አድርገዋል። ይህ ስልጠና ዛሬም ተጠናክሮ እየተሰጠ ሲሆን፣ በዘርፉ ከፍተኛ ልምድ ባካበቱ አሰልጣኞች ስልጠናው ቀጥሏል።

ተሳታፊ ከፍተኛ አመራሮችም ከዚህ ስልጠና እጅግ ብዙ ልምድና እውቀት እያካበቱ ይገኛሉ።


The training provided by invited guests is ongoing today!

It is known that our company's board members, higher executive management, and newly joined board members participated in a special training session yesterday at Kuriftu Resort, Africa Village. The training continues today, featuring highly experienced trainers in the field.

Higher management is also gaining valuable experience and knowledge from this training.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
❤35👍11🔥4🎉2
ውድ ገጽታ ገንቢዎቻችን እና ደንበኞቻችን!

የድርጅታችን ፋይናንስ ክፍል ክፍያዎችን አረጋግጦ ኢፒን ለመስጠት የወጋገን ባንክ ሲስተም እያስቸገረን በመሆኑ ለሚፈጠረው መዘግየት ይቅርታ እየጠየቅን እስከ ሰኞ,09/10/2017ዓ.ም ድረስ በትዕግስት እንድትጠብቁን ስንል በትህትና እንገልጻለን።

ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት


===አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
👍25❤14🎉4
እንኳን ደስ አላችሁ!

የገጽታ ገንቢዎች ቀን በሰበታ ከተማ ሊከበር ነው
!

በአዲስ አበባ ዙሪያ እና በሰበታ ከተማ የምትገኙ ውድ ገጽታ ገንቢዎች፤ ! ለመጀመሪያ ጊዜ የገጽታ ገንቢዎች ቀን ሰኔ 15 ቀን 2017 ዓ.ም በሰበታ ከተማ በሚገኘው ሃድመስ ሆቴል ይካሄዳል።

ይህንን ታላቅ ቀን በመታደም፣ በሙያዊ እድገታችሁ ላይ ብዙ የምታተርፉበት ልዩ አጋጣሚ እንዳያመልጣችሁ እንጋብዛለን!

አድራሻ: አለምገና፣ ኖክ ነዳጅ ማደያ አጠገብ በሚገኘው ሃድመስ ሆቴል።


BAGA GAMMADDAN!

Guyyaan Abbaa Bizinasa of danda'aa Magaalaa Sabbataatti kabajamuuf jira!

Kabajamtoota Abbaa Bizinasa of danda'aa Magaalaa Shaggar kutaa Magaalaa Sabbataa fi Naannoo isaatif!!
Guyyaan Abbootii Biizinasii bifa adda ta'ee fi kan jalqabaa ta'e Waxabajjii 15, 2017 Hoteela Hadmas Magaalaa Sabbataatti ni gaggeeffama.

Guyyaa Seenaa qabeessa  kana irratti akka hirmaattan  isin afeerra. Akkasumas Carraa addaa Guddina Ogummaa keessanif ta'uu irraa argachuun fayyadamoo ta'uuf Carraan kun isin  hin darbiin!

Teessoo: Magaalaa Alamganaa, Hoteela Hadmas, "Naannoo buufata boba'aa NOK"
❤63🎉24👍17🤩11😢3😁1😱1
The man who makes everything better with his wisdom, his strength, and his unconditional love.

✨ Happy Father’s Day ✨
❤200👍30🎉21😢12🤩12🔥5