Breakthrough Trading S.C ®
51.9K subscribers
8.72K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
ታላቅ ዜና ለመቀሌ እና አካባቢዋ ገጽታ ገንቢዎች!

የአእምሮ ማነጽ የስልጠና ጥቅል ለመጀመሪያ ጊዜ በመቀሌ!


ከአልፋ የስልጠና ጥቅሎች ውስጥ አንዱ የሆነው የአእምሮ ማነጽ የስልጠና ጥቅል ለመጀመሪያ ጊዜ በመቀሌ ከተማ ሊሰጥ ነው።

ከሰኔ 16 እስከ ሰኔ 21 ቀን 2017 ዓ.ም በኤች ዜድ ግራንድ ሆቴል በሚሰጠው በዚህ ስልጠና ላይ በመሳተፍ፣ ክህሎቶን በማበልጸግ እንዲሁም በግል እና ሙያዊ ዕድገትዎ ላይ ትልቅ ለውጥ በማምጣት የነገ ስኬትዎ አካል ይሁኑ!

ይህ ልዩ ዕድል እንዳያመልጥዎ!


ዘሑጉስ ብስራት ንነበርቲ መቐለን ከባቢኣን!

ፓኬጅ ስልጠና ህንፀት ኣእምሮ ኣብ መቐለ ንፈለማ እዋን (ንመጀመርታ ግዜ) ይቐርብ ኣሎ!

ካብ ኣልፋ ስልጠና ፓኬጃት ሓደ ዝኾነ ናይ ኣእምሮ ህንፀት ስልጠና ፓኬጅ ንፈለማ እዋን ኣብ ከተማ መቐለ ይቐርብ ኣሎ።

ኣብዚ ካብ 16 ሰነ ክሳብ 21 ሰነ 2017 ዝወሃብ ስልአጠና ብምስታፍ ክእለትካ ከተዕቢን ኣብ ውልቃውን ሞያውን ምዕባለኻ ዓቢ ለውጢ ከተምጽእ ትኽእል ኢኻ!

እዚ ፍሉይ ዕድል ከየምለጠኩም!

===አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
     
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤63👍13🎉12🤩10😁4
የአእምሮ ማነጽ የስልጠና ጥቅል፡ ስኬትን ወደ ሕይወትዎ ይጋብዙ! 🧠

ይህን የስልጠና ጥቅል በመውሰድ ሕይወትዎን የሚቀይር ጉዞ ይጀምሩ!


ይህ ጥቅል በስኬት ህጎች ዙሪያ ጥልቅ ግንዛቤ የሚያስጨብጥዎ፣ አእምሮዎን በሳይንሳዊ መንገድ እንዴት ማዋቀር እንደሚችሉ የሚያስተምርዎ እና ማንኛውንም ለውጥ ለመቀበል አእምሮዎ ዝግጁ እንዲሆን የሚያዘጋጅ ልዩ የስልጠና ጥቅል ነው።

ታዲያ ምን ይጠብቃሉ?

ይህን ስልጠና በመውሰድ አዳዲስ ክህሎቶችን ያዳብራሉ፣ የአስተሳሰብ አድማስዎ ያስፉ፣ ወደ ስኬታማ ህይወት የሚያደርስዎትን መንገድ ይከፍታሉ።

አእምሮዎን ያንጹ፣ ሕይወትዎን ይቀይሩ!


Mind Programming Training Package: Invite Success into Your Life! 🧠

Take the Package — Transform Your Life!

This packages offers profound insights into the principles of success, uses scientific methods to train your mind, and equips you to embrace change with confidence.

So what are you waiting for?

By taking this training , you will develop new skills, broaden your perspectives, and pave the way to a successful and fulfilling life.

Master your mind, transform your life!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
❤70👍16🎉8🤩5🔥3
የገጽታ ገንቢዎች ቀን: በጎንደር ታላቅ በዓል እየመጣ ነው!

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የገጽታ ገንቢዎች ቀን በመጪው እሁድ በጎንደር ከተማ በድምቀት ሊከበር ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተዋል!

ይህ ልዩ ቀን እውቀት የሚሸምቱበት፣ ተሞክሮ ካላቸው አሰልጣኞች በትልቁ የሚካፈሉበት ታላቅ አጋጣሚ ነው።

ክህሎትዎን የሚያዳብሩበት እና አዳዲስ ነገሮችን የሚማሩበት ይህ ልዩ ዕድል እንዳያመልጥዎ!

*****

IBOs Day: Big Celebration Coming to Gondar!

Only a few days remain to celebrate the highly anticipated IBOs Day in Gondar this coming Sunday.

This special occasion offers a fantastic opportunity to gain valuable insights and connect meaningfully with experienced Trainers.

Don’t miss this unique chance to boost your skills, expand your knowledge, and be part of something inspiring!

== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ==

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
❤36🎉9👍5🤩4🔥1
በሰበታና በአዲስ አበባ ዙሪያ የምትገኙ ገጽታ ገንቢዎች እንኳን ደስ አላችሁ!

በሰበታ የገጽታ ገንቢዎች ቀን ሊከበር ጥቂት ቀናት ብቻ ቀረው!

ሰበታ ለመጀመሪያ ጊዜ ታሪካዊ የገጽታ ገንቢዎች ቀንን ልታስተናግድ ነው። ይህ ዕለት ክህሎቶን የሚያሳድጉበትና ጥበብዎን ወደ ላቀ ደረጃ የሚያሸጋግሩበት ወርቃማ ዕድል ነው።

በዚህ ልዩ ቀን፣ በዘርፉ ትልቅ ልምድ ካላቸው ከፍተኛ አሰልጣኞች ጋር በመሆን፣ እውቀቶን ያዳብራሉ፤ ከተሞክሯቸው ይካፈላሉ፤ እንዲሁም ክህሎትዎን ያጎለብታሉ።

እንዳያመልጥዎ!


Abbooti Biiznasaa Of Danda'oo Naannoo Sabbataa fi naannoo Finfinneetti argamtan Baga Gammaddan!

Guyyaan Abbaa Biiznasa Of danda'aa Magaalaa Sabbataatti kabajamuuf guyyoota muraasa qofatu hafee jira!

Sabbataan yeroo jalqabaatiif, guyyaa seena-qabeessa Abbaa Biiznasa Of Danda'aa Keessumeessuuf qophiirra jirti.

Guyyaan kun carraa warqii ta'ee, dandeettii fi ogummaa keessan akka guddifatan isin dandeessisa.

Guyyaa addaa kana irratti, leenjistoota muuxannoo cimaa qaban waliin ta'uun:
– beekumsa keessan ni babal'iftu
– muuxannoo isaani irraa ni fayyadamtuu
– akkasumas dandeettii keessan ni jabeessitu.

Akka Isin jala hin dabarree!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
❤41🎉18👍14🤩5🔥3
Breakthrough Trading S.C ®
የአልፋ ጥቅል ስልጠና   📍በ ሽሬ  የልምድ ግንባታ ስልጠና በአማርኛ  የሚሰጥበት ቦታ፦ - አፍሪካ ሆቴል - ተመስገን ኢንተርናሽናል ሆቴል     📍  በቢሾፍቱ የኃያል ሂደት ስልጠና በ አፋን ኦሮሞ እንዲሁም…
የአልፋ ጥቅል ስልጠና ቦታ ለውጥ

ቀደም ሲል በጅግጅጋ የአልፋ ጥቅል ስልጠና ከሰኔ 15-17 ቀን 2017 ዓ.ም. በስካይ ሆቴልና ስዩት እንደሚሰጥ ማስታወቃችን ይታወሳል።

ይሁንና የስልጠናው ቦታ ወደ ሎተስ ሆቴል መቀየሩን በአክብሮት እንገልጻለን።

Alpha Package Training Venue Change

It is known that the Alpha Package training in Jigjiga is scheduled to take place from June 20–22, 2025, at Sky Hotel and Suite.

However, we would like to inform you that the training venue has been changed to Lotus Hotel.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
❤32👍15🎉3😢2
ጎንደር የገጽታ ገንቢዎችን ቀን በደማቁ ለማክበር ተዘጋጅታለች!

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው፣ የእውቀትና የተሞክሮ ማዕድ የሆነው የገጽታ ገንቢዎች ቀን በጎንደር በታላቅ ድምቀት ሊከበር 3 ቀናት ብቻ ቀርተውታል!

አሁኑኑ ዝግጅቶን ያጠናቁ! ለሙያዎ አዲስ ምዕራፍ የሚከፍት፣ የማይረሳ ቀን ያሳልፉ!

ይህ ታላቅ አጋጣሚ እንዳያመልጥዎ!


Gondar Gears Up for a Grand Celebration!

Only 3 days remain until the highly anticipated IBOs Day, a distinguished celebration of knowledge, experience, and professional growth, commences in Gondar with great enthusiasm and purpose.

Finalize your preparations now and get ready to enjoy a memorable day that marks a new chapter in your professional journey.

Don’t miss out on this amazing opportunity!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
❤49👍7🎉6🤩6
ሰበታ የገጽታ ገንቢዎችን ቀን በደማቁ ልታከብር ነው!

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የገጽታ ገንቢዎች ቀን በሰበታ በታላቅ ድምቀት ሊከበር ነው!

ይህን ዕለት ልዩ የሚያደርገው ደግሞ ትልልቅና የካበተ ልምድ ያላቸው አሰልጣኞች በመገኘት የዕለቱን ድባብ በደማቁ ማሳለፋቸው ነው።

በካበተ ልምዳቸው የሚታወቁ አሰልጣኞቻችን በተገኙበት በዚህ ታላቅ ቀን ላይ በመገኘት፣ ለዕድገትዎ እና ለሙያዎ አዲስ ምዕራፍ የሚከፍቱ ግንዛቤዎችን ያግኙ!

እንዳያመልጥዎ!


Sabbataan Guyyaa Abbaa Biiznasa Of Danda'an Fuula duratti Kabajuufi

Guyyaan Abbaa Biiznasa Of danda'aa yeroo dheeraadhaaf eegamaa ture Sabbataa keessatti kabajaa olaanaa fi sagantaa guddaan kabajamuufi!


Guyyaa kana addaa kan isa taasisuu, leenjistoonni muuxannoo cimaa fi bal’aa qaban ni argamu. Hirmaannaa isaanii fi qooda fudhattoota gurguddaa ta’uun guyyaa kana gara sadarkaa ol’aanaa fi seenaa qabutti ol kaasuu isaaniiti

Leenjistoonni keenya muuxannoo isaaniin beekamoo ta’an, guyyaa kana irratti argamuudhaan gara bu’a qabeessummaa fi ogummaa keessanittin boqonnaa haaraa banuu keessan akka dandeessisuuf hubannoo cimaa isinii kennu!

Akka Isiin Jala hin dabarree!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
❤53🤩9🎉6🔥5👍3
70% የትኬት ሽያጭ ተጠናቀቀ!

በጎንደር ሃይሌ ሪዞርት በመጪው እሁድ በደማቁ ለሚከበረው የገጽታ ገንቢዎች ቀን ትኬት ሽያጭ 70% መጠናቀቁን እየገለጽን፤ ይህን ታላቅ ቀን ለመታደም ቀሪዋን 30% ትኬት በመግዛት ቀንዎን ያሳምሩ!

የዚህ ታሪካዊ ቀን አካል በመሆን፣ ታላላቅ አሰልጣኞች በሚገኙበት እና ከልምዳቸው በመካፈል ክህሎትዎን ያሳድጉ!

እንዳያመልጥዎ!


70% of Tickets Sold – Secure Yours Now!

We are excited to announce that 70% of the tickets for IBOs Day at the Gondar Haile Resort next Sunday have already been sold! Make your day unforgettable by securing one of the remaining 30% of tickets and joining this incredible event.

Level up your skills by joining us on this historic day, featuring outstanding trainers who will share their valuable experiences.

Don't miss out!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
❤46👍13🎉8🔥3😱2
ታላቅ የንግድ ትርዒት በጁባ!

በዛሬው ዕለት የድርጅታችን ከፍተኛ አመራሮች እና ዋና አሰልጣኝ በደቡብ ሱዳን፣ ጁባ በሚካሄደው ታላቅ የንግድ ትርዒት ላይ ለመሳተፍ በመጓዝ ላይ ይገኛሉ።

ይህ ልዩ የንግድ ትርዒት በአጋር ድርጅታችን እልልታ ኢንስቲትዩት ከብሬክስሩ ጋር በመተባበር የተዘጋጀ ሲሆን፣ በርካታ ከፍተኛ ባለስልጣናት እና የቢዝነስ መሪዎችም ይሳተፉበታል። የብሬክስሩ ልዑካን በዚህ መድረክ ላይ በመገኘት፣ አዳዲስ የንግድ ግንኙነቶችን ከመፍጠር በተጨማሪ፣ የድርጅታችንን ምርቶችና አገልግሎቶች ለሰፊው ዓለም የማስተዋወቅ ወርቃማ ዕድል ያገኛሉ።

እኛም ይህንን ታላቅ የንግድ ትርዒት በቅርበት እየተከታተልን፣ ሙሉ ዘገባውን የምናቀርብላችሁ ይሆናል!

Big Business Show in Juba!

Today, our company's executive management and lead trainer are on their way to participate in a major business show in Juba, South Sudan.

This special event is organized by our business partner, Elilta Institute, in collaboration with Breakthrough. The event will be attended by high-level officials & prominent business leaders. Participation in this forum offers a golden opportunity for BTSC to showcase our innovative products & services to a wider audience and to establish valuable new business connections on a global scale.

Stay tuned for updates and a full report soon!
❤59👍16🎉9🤩9🔥4😱4
የአልፋ ጥቅል ስልጠና ሰኔ - ሐምሌ /2017ዓ.ም በቦሌ እና በሰንጋ ተራ ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችን የሚሰጥ የስልጠና መርሃ-ግብር👆

ውድ ሰልጣኞቻችን
:

የስልጠና ቦታ ቀድሞ ያልያስያዘ ማንኛዉንም ሰልጣኝ የማናስተናግድ በመሆኑ በቴሌግራም ወደ ደንበኞች አገልግሎት ስም,ስልክ እና መለያ ቁጥር በመላክ ወይንም በአካል በቅርንጫፍ ቢሮዎቻችን በመገኘት የስልጠና ቦታ ማስያዞን አንዳይዘነጉ ከወዲሁ እናሳውቃለን !! በተጨማሪም እባኮን ስልጠና የሚጀምርበትን ቀን በአትኩሮት ይመልከቱ።

📎Alpha Training Package for June - July 2025 which will be held at our Bole and Sengatera branch offices.👆

Dear Trainees,


We are unable to accommodate those who have not booked a training spot. Please send all details to our customer service, including your name, phone number, and serial number, via Telegram. Alternatively, you may visit any of our branches in person to book the training. Additionally, please pay attention to the starting date of the trainings.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
❤52👍16🎉5🤩5😁1😱1
የገጽታ ገንቢዎች ቀን በሠበታ: 2 ቀናት ብቻ ቀርተዋል!

በሠበታ ለመጀመሪያ ጊዜ በታላቅ ድምቀት ለሚካሄደው ታላቁ የገጽታ ገንቢዎች ቀን ሁለት ቀናት ብቻ ቀርተዋል!

ስለዚህ በሠበታ እና በአዲስ አበባ ዙሪያ የምትገኙ ገጽታ ገንቢዎቻችን ይህን አስደናቂ ዕድል በመጠቀም፣ ከዘርፉ ከፍተኛ ልምድ ካካበቱ አሰልጣኞች ጋር በመሆን እውቀቶን ያሳድጉ።

ይህን ቀን ለነገ ስኬትዎ ቁልፍ የሆነ ጠቃሚ ስልጠና በመውሰድ በአግባቡ ይጠቀሙበት!


Guyyaa abbaa bizinasa of danda'aa Sabbataatti: Guyyaa 2 qofaatu hafe!

Yeroo jalqabaaf sagantaan guddichii abbaan bizinasa of danda'aa haala ho'aan Sabbataatti gaggeeffamuuf guyyoota lama qofaatu hafe!

Kanaafuu abbaan bizinasa of danda'aa Sabbataa fi akkasaumas naannawaa Finfinneetti kan argamtan carraa ajaa'ibsiisaa kanatti fayyadamuun Leenjistoota muuxannoo guddaa qaban irraa leenji'uun beekumsa keessan guddifadhaa!

Guyyaa kana leenjii furtuu milkaa'ina keessan boriif ta'u fudhachuun sirnaan itti fayyadamaa!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
👍24❤15🎉14🤩2😱1
የድርጅታችን አመራሮች እና ከፋተኛ አሰልጣኝ በጁባ በተደረገው የንግድ ትርዒት ላይ ተገኝተዋል።

ቀደምሲል የድርጅታችን አመራሮች የድርጅታችን ቢዝነስ አጋር በሆነው እልልታ ኢንስቲትዩት ከብሬክስሩ ጋር በመተባበር የንግድ ትርዒት በዛሬው ዕለት በጁባ እንደሚያካሂድ መዘገባችን ይታወሳል።

አመራሮቻችንም በዚህ ታላቅ ትርዒት ላይ በመገኘት በመታደም ላይ ይገኛሉ።በዚህ ትርዒት ላይም ድርጅታችን ለትላልቅ ባለስልጣኖች እና ታላላቅ መሪዎች ምርትና አገልግሎቱን ያስተዋወቀ ሲሆን በቀጣይም በአብሮነት ለመስራት አመቺ እድልን ፈጥሯል።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
❤61🎉13👍8🤩7🔥4