Breakthrough Trading S.C ®
51.9K subscribers
8.72K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
ታላቅ የንግድ ትርዒት በጁባ!

በዛሬው ዕለት የድርጅታችን ከፍተኛ አመራሮች እና ዋና አሰልጣኝ በደቡብ ሱዳን፣ ጁባ በሚካሄደው ታላቅ የንግድ ትርዒት ላይ ለመሳተፍ በመጓዝ ላይ ይገኛሉ።

ይህ ልዩ የንግድ ትርዒት በአጋር ድርጅታችን እልልታ ኢንስቲትዩት ከብሬክስሩ ጋር በመተባበር የተዘጋጀ ሲሆን፣ በርካታ ከፍተኛ ባለስልጣናት እና የቢዝነስ መሪዎችም ይሳተፉበታል። የብሬክስሩ ልዑካን በዚህ መድረክ ላይ በመገኘት፣ አዳዲስ የንግድ ግንኙነቶችን ከመፍጠር በተጨማሪ፣ የድርጅታችንን ምርቶችና አገልግሎቶች ለሰፊው ዓለም የማስተዋወቅ ወርቃማ ዕድል ያገኛሉ።

እኛም ይህንን ታላቅ የንግድ ትርዒት በቅርበት እየተከታተልን፣ ሙሉ ዘገባውን የምናቀርብላችሁ ይሆናል!

Big Business Show in Juba!

Today, our company's executive management and lead trainer are on their way to participate in a major business show in Juba, South Sudan.

This special event is organized by our business partner, Elilta Institute, in collaboration with Breakthrough. The event will be attended by high-level officials & prominent business leaders. Participation in this forum offers a golden opportunity for BTSC to showcase our innovative products & services to a wider audience and to establish valuable new business connections on a global scale.

Stay tuned for updates and a full report soon!
❤59👍16🎉9🤩9🔥4😱4
የአልፋ ጥቅል ስልጠና ሰኔ - ሐምሌ /2017ዓ.ም በቦሌ እና በሰንጋ ተራ ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችን የሚሰጥ የስልጠና መርሃ-ግብር👆

ውድ ሰልጣኞቻችን
:

የስልጠና ቦታ ቀድሞ ያልያስያዘ ማንኛዉንም ሰልጣኝ የማናስተናግድ በመሆኑ በቴሌግራም ወደ ደንበኞች አገልግሎት ስም,ስልክ እና መለያ ቁጥር በመላክ ወይንም በአካል በቅርንጫፍ ቢሮዎቻችን በመገኘት የስልጠና ቦታ ማስያዞን አንዳይዘነጉ ከወዲሁ እናሳውቃለን !! በተጨማሪም እባኮን ስልጠና የሚጀምርበትን ቀን በአትኩሮት ይመልከቱ።

📎Alpha Training Package for June - July 2025 which will be held at our Bole and Sengatera branch offices.👆

Dear Trainees,


We are unable to accommodate those who have not booked a training spot. Please send all details to our customer service, including your name, phone number, and serial number, via Telegram. Alternatively, you may visit any of our branches in person to book the training. Additionally, please pay attention to the starting date of the trainings.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
❤52👍16🎉5🤩5😁1😱1
የገጽታ ገንቢዎች ቀን በሠበታ: 2 ቀናት ብቻ ቀርተዋል!

በሠበታ ለመጀመሪያ ጊዜ በታላቅ ድምቀት ለሚካሄደው ታላቁ የገጽታ ገንቢዎች ቀን ሁለት ቀናት ብቻ ቀርተዋል!

ስለዚህ በሠበታ እና በአዲስ አበባ ዙሪያ የምትገኙ ገጽታ ገንቢዎቻችን ይህን አስደናቂ ዕድል በመጠቀም፣ ከዘርፉ ከፍተኛ ልምድ ካካበቱ አሰልጣኞች ጋር በመሆን እውቀቶን ያሳድጉ።

ይህን ቀን ለነገ ስኬትዎ ቁልፍ የሆነ ጠቃሚ ስልጠና በመውሰድ በአግባቡ ይጠቀሙበት!


Guyyaa abbaa bizinasa of danda'aa Sabbataatti: Guyyaa 2 qofaatu hafe!

Yeroo jalqabaaf sagantaan guddichii abbaan bizinasa of danda'aa haala ho'aan Sabbataatti gaggeeffamuuf guyyoota lama qofaatu hafe!

Kanaafuu abbaan bizinasa of danda'aa Sabbataa fi akkasaumas naannawaa Finfinneetti kan argamtan carraa ajaa'ibsiisaa kanatti fayyadamuun Leenjistoota muuxannoo guddaa qaban irraa leenji'uun beekumsa keessan guddifadhaa!

Guyyaa kana leenjii furtuu milkaa'ina keessan boriif ta'u fudhachuun sirnaan itti fayyadamaa!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
👍24❤15🎉14🤩2😱1
የድርጅታችን አመራሮች እና ከፋተኛ አሰልጣኝ በጁባ በተደረገው የንግድ ትርዒት ላይ ተገኝተዋል።

ቀደምሲል የድርጅታችን አመራሮች የድርጅታችን ቢዝነስ አጋር በሆነው እልልታ ኢንስቲትዩት ከብሬክስሩ ጋር በመተባበር የንግድ ትርዒት በዛሬው ዕለት በጁባ እንደሚያካሂድ መዘገባችን ይታወሳል።

አመራሮቻችንም በዚህ ታላቅ ትርዒት ላይ በመገኘት በመታደም ላይ ይገኛሉ።በዚህ ትርዒት ላይም ድርጅታችን ለትላልቅ ባለስልጣኖች እና ታላላቅ መሪዎች ምርትና አገልግሎቱን ያስተዋወቀ ሲሆን በቀጣይም በአብሮነት ለመስራት አመቺ እድልን ፈጥሯል።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
❤61🎉13👍8🤩7🔥4
❤14🎉6🤩5👍3🔥2