በጎንደር የብሬክስሩ ትሬዲንግ አማ ስኬታማ ውይይት!
ዛሬ በጎንደር ከተማ በተካሄደው አስደናቂ ውይይት፣ የብሬክስሩ ትሬዲንግ አማ ማኔጅመንት አባላት ከሲቲ ቲም አባላት ጋር ፍሬያማ ቆይታ አድርገዋል።
በብሬክስሩ ትሬዲንግ አማ የቅርንጫፍ ኦፕሬሽን ዋና ሀላፊ አቶ አማኑኤል አብርሀ፣ የኔትወርክ ክፍል IBOs follow up and customer service ሀላፊ ወ/ሪት ቅድስት በጋሻው እንዲሁም የክልሉ PR እና የባህርዳር ቅርንጫፍ ሀላፊ በጎንደር ከተማ የሚገኘውን የሲቲ ቲም አወያይተዋል።
በዚህ ውይይት ላይም የሲቲ ቲም አባላት በስራቸው ዙሪያ ስላጋጠሟቸው ችግሮች በግልፅ አንስተው፣ ለእነዚህ ችግሮችም አዋጭ የመፍትሄ ሀሳቦችን አስቀምጠዋል። በውይይቱ ማጠቃለያም፣ ሁሉም የቡድኑ አባላት ሙያዊ ስነ-ምግባርን ተከትለው እንዲሰሩ ትኩረት የተሰጠ ሲሆን፣ በቀጣይም በከተማዋ ሊከናወኑ በሚገባቸው የላቁ ስራዎች ላይ ሰፊ ውይይት ተደርጓል።
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn

❤44🎉14🤩4👍2😢1
የገጽታ ገንቢዎች ቀን በጎንደር ሊጀመር ነው!
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የገጽታ ገንቢዎች ቀን ዛሬ በታላቅ ድምቀት በጎንደር ሊጀመር ነው! ይህ ልዩ ክብረ በዓል ከደቂቃዎች በኋላ በሃይሌ ሪዞርት ይጀመራል::
በዚህ ዝግጅት ላይ ታላላቅ የዘርፉ ባለሙያዎች እና አሰልጣኞች ተገኝተው፣ ልዩ ክህሎትን የሚያሳድግ ስልጠና ይሰጣሉ።
IBOs Day is About to Begin in Gondar!
The highly anticipated IBOs Day is about to begin today in Gondar with great fanfare! This special event will kick off in just a few minutes at Haile Resort.
Top professionals and trainers in the field will be in attendance, offering specialized, skill-enhancing training sessions.

❤23👍9🎉7🔥2🤩2
የገጽታ ገንቢዎች ቀን በሰበታ: ሊጀመር ደቂቃዎች ቀርተዋል!
በሰበታ፣ ሃድመስ ሆቴል የሚካሄደው የገጽታ ገንቢዎች ቀን ሊጀመር ደቂቃዎች ብቻ ቀርተዋል!
ገጽታ ገንቢዎች ከዚህ ስልጠና ከፍተኛ እውቀትን ለመቅሰም ዝግጁ ሆነው እየጠበቁ ይገኛሉ።
Guyyaa abbaa bizinasa of danda'aa Sabbataatti: Jalqabuudhaaf daqiiqaawwan muraasatu hafan!
Guyyaan abbootii bizinasa of danda'aa magaalaa Sabbataa hoteela Hadmas itti gaggeeffamu jalqabuuf daqiiqaawwan muraasatu hafani!
Abbootiin bizinasa of danda'aa leenjii kana irraa beekumsa guddaa qooddachuuf qophii ta'anii eeggachuutti jiru!

❤16👍5🎉5🤩4🔥3😢1